Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ35 በላይ አንድነቶች ታስረዋል

ሕግ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ መብታቸዉን ለማስከበር ፣ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ፣ ወንጀል ሳይፈጽሙ በዉሸት ክስ በወህኒ በግፍና በጭካኔ እየሰቃዩ ያሉ የአንድነት አባለት ብዙ ናቸው። ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ ቢያንስ ፣ ለማረጋገጥ የቻልነው ከአምስት በላይ አንድነቶች ታስረዋል፡ 1....

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከደርግ የባሰ ግፍ በጎንደር –የሚሊዮኖች ድምጽ

ወያኔ/ኢሕአዴግ “ብሶት ነው የወለደኝ” በሚል ደርግን በሚዋጋበት ጊዜ፣ መንገድ አሳልፎ ወደ መሃል አገር እንዲገባ ያደረገው የጎንደር ሕዝብ ነበር። በመላኩ ተፈራና በደርግ መከራን ያየና በመከራ የተማረረ ህዝብ፣ የተሻለ ሊመጣ ይችላል በሚል ነበር ወያኔን አሳልፎ ያስገባው። ሆኖም ጎንደሬው ከደርግ የባሰ ግፍና መከራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስንታየሁ ቸኮል የሁሉም ነው (በዳዊት ሰለሞን)

የአእምሮ ህመምተኛ የሆኑ ወላጅ እናት አሉት፡፡ወጥቶ እስኪገባ በስስት የሚጠብቁት ሁለት ልጆቹን በተመለከተ ቁጥር የሚወርሷት አገር ብዙ የችግር ቋጠሮዎችን እንደተሸከመች ያስተውልና ነገን ስለ ልጆቹ ‹‹ብሩህ ››ለማድረግ ስጋውን፣አእምሮውንና መንፈሱን ያድሳል፡፡በትግሉ ውስጥ የሚያደክሙ ‹‹ምን አገባኝን የሚያስመኙ››ብዙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምሁር ወጣት የአንድነት አመራር –የሚሊዮኖች ድምጽ

እጆቹ የለመዱት መጻፍና ለሰላምታ ሰዎችንን ማቀፍ ነው። ሰላማዊ ሰው ነው። የኮሊጅ ዲን ነበር። በ2002 ምርጫ በአዊ ዞን፣ ድምጽ ሰርቆ ተመረጥኩ ብሎ ም/ጠሚኒስተር ከሆነው፣ ከደመቀ መኮንን ጋር ተወዳድሮ ነበር። የአንድነት ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት እና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ነበር። የማህበራዊ ጉዳይ ሃላፊ ሆኖ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትልቅ አክብሮት ለእህቶቻችን –ግርማ ካሳ

ሕወሃት በጨካኞች የተሞላ ድርጅት ነው። መሪዎቹ ስብእና የሚባል ነገር የላቸውም። ብዙዎቹ እንደዉም የአልባኒያ ስታይል ማርክሲስት ስለነበሩ እግዚአብሄርንም አያምኑም። አልፎ አልፎ ለማጭበርበር መስቀል ሲሳለሙ ቢታዩም የዉሸታቸውን ነው። ሰዎቹ፣ በጣም ሲበዛ ቂመኞች ናቸው። በአጭሩ እርኩስ መንፈስ የሰፈረባቸው አገራችንን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰቆቃ በማዕከላዊ

‹‹እጄን ወደ ላይ አስረው ብልቴ ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለውበታል፡፡ ሴቶቹ ሀይላንዱን የሚበቃቸውን ያህል ያወዛውዙታል፡፡ በዚህም ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ የዘር ፍሬየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ዘሬን እንዳልተካ አድርገውኛል፡፡ ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም፡፡›› አበበ ካሴ እኔ አበበ ካሴ እባላለሁ፡፡ የሰሜን ጎንደር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ እስረኞች –የሚሊዮኖች ድምጽ

የሃያ አንድ ቀን ሁሉም የሕሊና እስረኞ ይፈቱ ዘመቻ ይቀጥላል። ከሐሙስ ሐምሌ 9 እስከ እሑድ ቅዳሜ ሐምሌ 11 ቀን፣ ለሶስት ቀናት በፖለቲካ አቋማቸው ብቻ በግፍ የታሰሩ የሰማያዊ ፓርቲ እስረኞችን እናስባለን። ሕግ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ መብታቸዉን ለማስከበር ፣ ተደራጅተው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ወሰነ –በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ወሰነ፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር በአካል ተገናኝታችኋል›› የሚል ክስ የመሰረተባቸው ተከሳሾቹ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር ተገናኝታችኋል ከተባለ አቶ...

View Article


ሞገራው በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቴዲ አፍሮ ምክንያት 200 ሺህ ዶላር ከሰረ በክንፉ አሰፋ

· ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር (ክንፉ አሰፋ፣ ፍራንክፈርት) ባለፈው ሳምንት ወደ ከአዲስ አበባ ናይሮቢ-ኬንያ ይጓዝ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ከጀመረ በኋላ እንዲመለስ መደረጉን የአየር መንገዱ ምንጮች አስታወቁ። በዚህም ምክንያት አየር መንገዱ የሁለት መቶ ሺህ ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት...

View Article

ዕርቅና ሰላም ? የፕሮፈሰሮችና የወያኔው መሪ ጉዳይ ከኦቦ አራዳ አባ ሻውል

ፕሮፈሰር ጌታቸው ሀይሌ በአንዱ ድህረ- ገፅ “ዕርቅና ሰላም የሕህወት ቅመም” ብለው ጥፈው ነበር፡፡ ነገሩ እውነትነት ነበረው ሲተገበር ግና በጣም ከባድ መሆኑን እንዴት እረሱት፡፡ መልሱ ከእሳችውና ከአቻቸው ዘንድ ያለ በመሆኑ ነው፡፡ የዛሬ 50 ዓመት ፕሮፈሶር ጌታቸው ሀይሌ የአማርኛ አስተማሬ ነበሩ እንደዚሁም ፕሮፈሰር...

View Article

ከገባን !!! ለትግሉ ስኬት በአንድነት ለመቆም አሁንም ጊዜው አረፈደም:: – #ምንሊክ ሳልሳዊ‬

የሃይል ሚዛኑ ያጋደለለት የሃይል ሚዛኑ ያላጋደለለት በፕሮፓጋንዳ የተወጠረው በአጉል የፖለቲካ ድቀት የሚዋዥቀው በጡዘት የሚሾረውን ጨምሮ በሰከረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም::እኔ አውቅልሃለሁ ካለኔ ታጋይ ላሳር እኔ ካሌለሁ ኢትዮጵያ አበቃላት ወዘተ የሚለውን አካቶ ከተሳዳቢ እና ዘርጣጭ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስንታየሁ_ቸኮል ማለት በሰላማዊ ትግል ውስጥ !!

ስንታየሁ_ቸኮል ማለት በሰላማዊ ትግል ውስጥ - የኢዴፓ መስራች አባል - የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መስራች ከተራ አባልነት እስከ መካከለኛ አመራርነት በዚህ የትግል መስመር ውስጥ ታግሎዋል። - በ1997 በዝዋይ ከቅንጅት አመራሮች እስር በተያያዘ ለረጅም ወራት ታስሮ ተፈቶዋል። - በተለያየ ጊዜ በተደጋጋሚ...

View Article


የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ…ክንፉ አሰፋ

“…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት...

View Article

በሕወሓት የበላይነት የብአዴንና ኦሕዴድ አስረሽ ምችው –ፈንጠዝያ ባርነት እስከመቼ? –‪ምንሊክ ሳልሳዊ

የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት...

View Article


የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬) አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ

አሁን ካለንበት ወደፊት ለመሄድ ከየት እንጀምር? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለችበት የፖለቲካ ሀቅና የታጋዩ ክፍል በቆመበት መሬት፤ በር የሚያንኳኳና ደረስኩ የሚል ጥሪ መጥቷል። ትግሉን አብረን ማድረግ አለብን! እያለ። በያለንበት እንተባበር! እያለ። መቼም ይሄን የማይል ሕይወት የለም። ሁላችን...

View Article

የተረገጡ ዴሞክረሲያዊ ድሎችና መዘዛቸው ታሪኩ አባዳማ ሐምሌ 2007

አልጄሪያ በ Front de Liberation National (FLN) መሪነት ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ነፃ ውጥታ ከቆየች በሁዋላ በ1990 (እኤአ) ባካሄደችው የመጀመሪያ ሰላማዊ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ የህዝቡን 67% ድምፅ በማግኘት አሸናፊ የነበረው የእስላማውያኑ ፓርቲ FLS (Front Islamique du Salut) ነበር።...

View Article


ለእኛ የሚበጀን በትግላችን ነጻነታችንን ማረጋገጥ እንጂ የኦባማ መግባት እና መውጣት አይደለም:: –ምንሊክ ሳልሳዊ

‪ የባራክ ኦባማ ምስራቅ አፍሪካ ላይ ኬንያን እና ኢትዮጵያን መጎብኘት የሰሞነኛ አዲስ ዜና ሲሆን ባራክ ኦባማ የሃያላኗ አገር መሪ በመሆናቸው የጉዞው ዜና ሰፊ ሽፋን አግኝቶ አለምን እያስተጋባ ይገኛል:: ባራክ ኦባማ በርግጥ ከአፍሪካዊ አባት መገኘታቸው እንዲሁም የሃያላኗ አሜሪካ የመጀመሪያው ጥቁር መሪ መሆናቸው ለየት...

View Article

ኦባማ፣ ዛሬ የተናገሩትን ለመናገር ኋይትሐውስም ሆነው ይችሉ ነበር –ኤልያስ ገብሩ ጎዳና

ኃይለማርያም፣ የማይጥምዎትን ጥያቄም ሰምቶ በመርሳት ስሌት ማለፍ የቅን ልቦና ማጣት በሽታ ነው! (በቅርቡ ስለተፈቱት ሶስት ጋዜጠኞች እና ሁለት ጦማሪያን የተጠየቁትን መመለስ አልቻሉም) ፍትሕአወቅ (የኢብኮ ጋዜጠኛ) ሆይ፣ ዓለም ያደመጠውን ጥያቄ ኤዲት አታድርግ! …ነገ ይጥልሃል ———- ዛሬ ከሰዓት በኋላ በብሔራዊ...

View Article

አመዳቸው ቡን ብሏል …. ፊታቸው ሁሉ በድንጋጤ ተውጧል::ያልገባውና ግራ የገባው ሙትቻ ስርአት –ምንሊክ ሳልሳዊ

እስካሁን ወያኔዎች አለመረዳታቸው የሚገርመው እኮ ዘላለም መኖር የለም…ዘላለም መኖር አይደለም ዘላለም ስልጣን ላይ ዘላለም መቀመጥም እንዳሌለ ማወቅ ያስፈልጋል::ቃሊቲን ሳይቀምሱት ቂሊንጦን በካቦነት ሳያገለግሉበት አሊያም ካቦ ሳያንጫጫቸው ወደ ሞት መውረዳቸው ያንገበግበኛል:: አለቅን እኮ ኢሠፓአኮ.. ተባለ:ካለፉት...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>