Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

ተናግረው የሚያናግሩ ፎቶዎች! ታሪኩ አባዳማ

Some people want it to happen Some wish it to happen Others made it happen (Michael Jordan) ከውነቶች ጀርባ የተደበቁ ውሸቶች ፣ ከነኚያ ውሸቶች ጀርባ የተደበቁ ውነቶችን እያቀላቀሉ መናዘዝ ለፅድቅ አያበቃም። እንደ ቡቱቶ ጨርቅ ያንንም ያንንም ደራርቶ ፣ ጠቃቅሞ...

View Article


የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት –በኢትዮጵያ! ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ- ጆርጂያ)

ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ በቆየው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ነው። የትላንት ታሪካችንን ማየት የተሳናቸው የዘመኑ ገዥዎች ይህንን ላያውቁ ይችላሉ። ነገር ግን ታሪክ ሊፋቅ የማይቻል ሃቅ በመሆኑ፤ ደግመን ደጋግመን በእውነት በትር አናት...

View Article


የአቶ አስገደ ገብረስላሴ አዲስ መፅሐፍ የምረቃ በዓል በዋሽንግተን ዲሲ በሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ተጠናቀቀ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የእስረኛው ማስታወሻ በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ…. አንዷለም አራጌ

ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና ሚና አፈ-ሙዝ ወስዶታል፡፡ ፍትህና እውነት ደግሞ ትቢያ ላይ ተጥለዋል – ምንም እንኳ...

View Article

የሰላም ትግሉ ያቸንፋል። አንዱዓለም ተፈራ

የሰላማዊ ትግል ተግባራዊነትና ስኬት መለኪያው ምንድን ነው? በዚህ ልጀምር ጽሑፌን። በርግጥ መጀመር ያለበት፤ ሰላማዊ ትግል ምንድን ነው? የት ተተገበረ? እንዴት ተተገበረ? ከትጥቅ አመጹ በምን ተሽሎ ይገኛል? እዚህ ሰላማዊ ትግል፤ እዚያ ግን የትጥቅ ትግል የሚባለው እንዴት ነው? በሚሉት ነበር። ነገር ግን፤ አንባቢዬ...

View Article


የናትናኤል ማስታወሻ – በጥቂቱ ስለ ማዕከላዊ ሰቆቃ

ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ እመለስበት ይሆናል፡፡ ለነገሩ ሥራቸውን አክብረው የሚሰሩ ባለሙያ ፖሊሶች...

View Article

ህወሓት ውጥረት ውስጥ…!

የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ነሓሴ 14 /2007 ዓ/ም ይካሄዳል። የጉባኤው መቃረብ ተንተርሶ በህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል። በጉባኤው ኣሸንፎ ለመውጣት የትግራዩ ኣንጃ ከክልል እስከ ቀበሌ በኣመራር ቦታዎች ያሉት ካድሬዎች እና እነሱ የሚቆጣጠሯቸው የኣንድ ለ ኣምስት(1 ለ 5)...

View Article

ለኢትዮጵያዊውስ ማን አለው? በያሬድ ታዬ መኮንን፤ ቶሮንቶ

ቶሮንቶ ከመጣሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያዝኩኝ፡፡ ቀኑን ሙሉ፤ ከሰሜን ደቡብ፤ ከምስራቅ ምእራብ ሳካልለው ውዬ፤ መጀመሪያ በጓደኛዬ ቤት፤ አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠኝ፤ በቶሮንቶ፤ ኦንቴርዮ ጎዳና ላይ በሚገኘውና እኔና ሌላ አንድ ሰው በምንጋራው ክፍል ጣሪያ ስር ሆኜ፤ ወደጣሪያው አንጋጥጬ፤ የኢትዮጵያና የካናዳ ህይወቴን፤...

View Article


ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! ! ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር

መግቢያ በየጊዜው ለመጻፍ ብዕሬን በመቃጣት ላይ እያለሁ እመለሳለሁ። ይህንን የማደርግበት ምክንያት በእንግሊዘኛም ሆነ በአማርኛ በየድህረ-ገጾች ላይ ተጽፈው ለንባብ የሚቀርቡ ጽሁፎች ስለማያረኩኝ ነው። ይህንን የምልበት ምክንያት እኔ ብቻ በትክክል የምጽፍ ሆኖ ስለሚሰማኝ ሳይሆን የጽሁፎቹን ዓላማ ለማወቅም ሆነ ለመረዳት...

View Article


ሀብታሙ አያሌው፣ዳንኤል ሽበሽ፣አብርሃ ደስታና የሸዋስ አሰፋ እንዲሁም አብረሃም ሰለሞን በነፃ ተለቀቁ።

ዛሬ ነሃሴ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተከሰሱትን 2ኛ ተከሳሽ ሀምታሙ አያሌው፣ 3ኛ ተከሳሽ ዳኤል ሽበሽ፣ 4ኛ ተከሳሽ አብርሃ ደስታና 5ኛ ተከሳሽ የሸዋስ አሰፋ እንዲሁም 7ኛ ተከሳሽ አብሃም ሰለሞን በነፃ እንዲለቀቁ ወስኗል፡፡ በአንፃሩ አንደኛ...

View Article

የፕሬዝደንት ኦባማ “ታሪካዊ ጉብኝት” አምባገነን አወዳሽ ወይንስ ዲሞክራሲ አጎልማሽ? አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

አሸባሪነት ሲሉ –ያኔ እሰከ ዛሬ ታሪኩ አባዳማ

ላለፉት ሁለት አሰርት ዓመታት በላይ በወያኔ አገዛዝ ስር የጭካኔ በትር ሰለባ የሆኑ ሰላማዊ ዜጎች ቁጥር በቀላሉ የሚሰላ ባይሆንም እንበለ-ሕግ ሰብአዊ መብት ማዋረዱ መርገጡ ግን እነሆ እስከ ዛሬ አላባራም። በአዲስ አበባ የሚፈፀመውን ግፍ እና በደል ሳይውል ሳያድር በትኩሱ ለማወቅ ዕድል ቢኖርም በሌሎች የአገሪቱ ክልሎች...

View Article

አንደንቁዋሪው ዲስኩር …“ቁዋሚ ጥቅም እንጂ ቁዋሚ ወዳጅ የለም “! ቦጋለ ካሳዬ፣ አምስተርዳም

ብርሃኑ ነጋ በርሃ ገባ! ‘አሜሪካ ተቀምጠህ የጦርነት ፉከራኽን ተወን’! እያልን ስናብጠለጥለው እነሆ በተግባር አፋችንን ዘጋው አይደለም እንዴ? ተቀብለናል አቤ ቶኪቻው…. ስላቅህ እውነትነት አለው። ሰውየው መጀመሪያ የኢህአፓ አባል ሆኖ ነበር በ17 አመቱ የሽፈተው ። ዛሬ ደግሞ ከ40 አመታት በሁዋላ የአርበኝነት ትግል...

View Article


የፍቅር ታክሲ በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (መዝጊያ) አንዱዓለም ተፈራ

እንዴት ትግሉን በትክክል ወደ ፊት ማስኬድ ይቻላል? በመጀመሪያ ደረጃ ሁላችን መረዳት ያለብን፤ ይህ ትግል በአምባገነኑ ወገንተኛ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርና በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ብቻ ነው። ይህ መነሻና መድረሻ ተደርጎ መወሰድ አለበት። አሁን ሁላችንንም ወጥሮ የያዘን፤ ትግሉን ለምን በአንድነት፤ የሀገራችን...

View Article


Je Suis ኢትዮጵያዊ! ገለታው ዘለቀ

ከብሄር ፖለቲካ እንውጣ! የተባበረችውን ኢትዮጵያን እንገንባ! በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሲናገሩ ኣገራችንን የሚበትኑ ኣጥፊ ዘሮች ያሏቸውን ሶስት ጉዳዮች ኣነሱ። ኣንደኛው ጠባብነት፣ ሁለተኛው ትምክህተኛነት፣ ሶስተኛው በሃይማኖት ሽፋን የሚራመድ...

View Article

የኤርትራ ጉዳይ አንዱዓለም ተፈራ

ለብዙ ኢትዮጵያዊያን፤ የኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠልና የአገነጣጠሏ ሁኔታ፤ የውስጥ አካላችንን ያኔም፣ አሁንም እያንጠረጠረው ነው። በርግጥ በየኪሳችን ያለ የየግል ንብረት ስለተነጠቀብን አይደለም። በኤርትራ መገንጠል የቀረብን የግል ጥቅም ስለነበረም አይደለም። የሀገር ጉዳይ፤ ከንብረት፣ ከአባትና እናት፣ ከኑሮ የበለጠ...

View Article


አዳፍኔንም መክሸፍንም ነው ያየሁበት። ዳዊት ዳባ::

መማር ካለብኝ እየጠየኩ; እየተከራከርኩ; እየተወቀጥኩም እማራለው እንጂ ዝም ብዬ አልማርም። ዝም ብዬም አልስማም። ዝም ብለህ ተገዛ፤ዝም ብለህ እመን;ዝም ብለህ ተከታይሁን…. ብቻ ዝምብለህን አስከትለው የሚመጡ ነገሮች ሁሉ አልቀበልም፡፡ ከመፀሀፉ ልዋስና ያዳፍኔ ባህሪዎች አድርጌ ነው የምወስዳቸው። ናቸውም። ለማዳፈን...

View Article

የኢትዮጵያ የስደት መንግስት አደራጅ ኮሚቴ ለህዝብ ክፍት የሆነ አለም አቀፍ ጋዜጣዊ መግለጫ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ጤፍ እንኳን ባቅሟ ! አሥራደው (ከፈረንሳይ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live