ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! –ካለፈው የቀጠለ ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር
መግቢያ „ የተፈጠርነው እንደ እንስሳ ለመኖር ሳይሆን ፣ የትክክለኛውን ዕውቀትና የታታሪነትን መንገድ ለማግኘትና ለመቀዳጀት ነው ።“ ዳንቴ ዳንቴ ይህንን ያለው በ13ኛው ክፍለ-ዘመን የኢጣሊያን ህዝብ በድህነት፣ በተስቦ በሽታና በጦርነት፣ እንዲሁም ኑሮው ሁሉ ስለጨለመበት ደጉን ከክፉ መለየት ባልቻለበት ወቅትና፣...
View Articleተስማምታችሁ ተርኩልን! መነገር ያለበት ቁጥር 10 በልጅግ ዓሊ
አልወድም ነበረ እርግማን ጨርሶ፣ ግን ላንተ ወዳጄ ሆዴ በጣም ጢሶ ፣ ዛሬስ ተራገምኩኝ ይሁን ብዬ ጮህኩኝ ይኸው በገሃድ፣ የወሬው ፈጣሪ ሰብቀኛው አመድ ። ዮሐንስ አድማሱ ኀብርና ምርምር /1966/ “ . . . የ13 ወራት የፀሐይ ብርሃን (13 Months of Sunshine) በሚለው ፖስተር ላይ ቡና ስታፈላ...
View Articleጋዜጠኛ እንደ Petra Laszlo ታሪኩ አባዳማ
ባለፈው ሰሞን አንድ ሀተታ ስፅፍ ካንድ መስመር ባልበለጠ ርዝመት አንዲህ አልኩ “… ጋዜጠኛ እና ጋዜጣ ምን ያገናኛቸዋል – ወሬ እና ወሬ አቀባዩ እንዴት ይዛመዳሉ?…” ጥያቄው ብዙ የሚያነጋግር እና ቀጥተኛ መልስ መስጠትም የሚያስቸግር ይመስላል። ባነሳሁት ጉዳይ ዙሪያ ትችት ተሰንዝሮ እንደነበረም አስታውሳለሁ። ደምስ...
View Articleበቦስተን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ከመቼውም ጊዜ እጅግ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ!!
በቦስተን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ከመቼውም ጊዜ እጅግ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ!! በማሳቹሴትስ የኢትዮጵያውያን ወዳጅ በመባል የሚታወቁት የማሳቹሴትስ ሴናተር ዊል ብራውንበርገር በክብር እንግድነት ተገኙ!! የካምብሪድጅ ከተማ ከንቲባ ለኢትዮጵያውያኖች እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደርሳችሁ በማለት የደስታ መግለጫ አስተላለፉ!!...
View Articleየአቶ ሞላ አስገዶም ክህደትና ህወሀትና የግንቦት ሰባት ጠላቶች ጉሮ ወሸባዬ በበላይ አካሉ
አቶ ሞላ አስገዶም ጥቂት ተከታዮቹን ይዞ ተመልሶ ወደ ህወሃቶች ካምፕ መቀላቀሉን በኢሳት ሰበር ዜና ከተነገረበት እለት ጀምሮ በጣም አሳዛኝና አሲቂኝ አስተያየቶችን ሰምተናል:: የገበያ ግርግር ለሌባ ሰርጉ ነው:: ህወሀት/ወያኔ በጣም አሲቂኝ በሆነ መልኩ እንዲህ ብሎናል: “ለበርካታ አመታት በኤርትራ መንግስት አማካይነት...
View Articleበኢትዮጵያ ታሪክ ጉዳይ ላይ ኢሕአዴግን እንዴት ማመን ይቻላል?! በዲ/ን ኒቆዲሞስ
ወንድማችን ዲ/ን ዳንኤል የኢትዮጵያችን ልዩ ቅርስ በኾነው የዘመን አቆጣጠራችንን በተመለከተ አንድ ጥያቄ አንስቶአል፡፡ ይኸውም የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በተመለከተ ‹‹ጠቅላይ ሚ/ሩን እንመን ወይስ አርቲስቶቻችንን?!›› የሚል ጥያቄ አንስቶ አንድ ትዝብትና ማሳሰቢያ አከል ጽሑፍ አስነብቦናል፡፡ እኔ ግን እንዲህ...
View Articleአቶ ሞላ ለምን ደነበረ? ታሪኩ አባዳማ
ጄነራል ከማል ገልቹ ከበርካታ ወታደሮች ጋር ድንበር ጥሶ ወደ ኤርትራ ገባ ሲባል ሰማን። በዚህ የተነሳ የወያኔ ሰራዊት ለይቶለት የተናደ መስሎን በማግስቱ አንዳች የፖሊቲካ ለውጥ ለማየት የጓጓን ልንኖር እንችላለን – ጄት እና ስልታዊ የውትድርና ተዋጊ ሄሊኮፕተር ይዘው ወያኔን የከዱ መኮንኖች ዜና ሲሰማ አሁንም የድል...
View Articleየማለዳ ወግ…ስለ ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ያገባናል ! ነቢዩ ሲራክ
* ትናንት እኔም በወህኒ ነበርኩ ፣ ከእውነት ጋር ነበርኩና ዛሬ ነጻ ነኝ * የከበደው ወህኒ ስቃይ ጽዋ የዛሬው ተረኛ አንተ ትሆን ዘንድ ግድ ሆኗል የግሩም መታሰር ዜና … =============== በሳውዲ ሚና ጀማራት ስለሞቱና ስለቆሰሉት መረጃ ለመሰብሰብ ካንድ የሳውዲ ጤና ጥበቃ ኃላፊ ጋር ቁጭ ብየ የአንድ ብርቱ...
View Articleየተራበች ኢትዮጵያ ከአንተነህ መርዕድ
በሞት አፋፍ ላይ ቀናቸውን በፀጋ የሚጠባበቁ የሰማንያ አምስት ዓመት ካናዳዊ አዛውንት የስቃይ ማስታገሻ መድሃኒታቸውን እየሰጠኋቸው እያለ “ከየት አገር ነህ?” ሲሉ ጠየቁኝ በደከመ አንደበታቸው። የተለመደ የነጮች ጥያቄ በመሆኑ እንደወትሮዬ “ከአፍሪካ ነኝ” አልኳቸው። ብዙዎቹ እያንዳንዱ አገርን ለይተው የማያውቁ ስለሆነ...
View Articleየስንክሳሩ መጨረሻ ገፅ ታጠፈ –ሙሉጌታ ሉሌ አለፈ! ታሪኩ አባዳማ
የዚህ ታላቅ ሰው ድንገተኛ ዜና-ዕረፍት ህሊናዬን ዘልቆ አናውጦታል ፣ ለጥቂት አፍታዎች ተደነባብሬ ነበር፣ እስከ አሁንም ውስጤን በምናቤ ሳሰላስለው የሰቀቀን ስሜት እንደ ዋጠኝ አለሁ። ታላቅ ዋጋ የምትሰጡት ፣ ፋይዳ ያለው የአገር ፣ የህዝብ እና የታሪክ ስንከሳር የታጨቀበት ግዙፍ መርከብ በማእበል ተመቶ ባህር ውስጥ...
View Article“ወያኔዎችን አጥኗቸው ፣ እወቋቸው “ ሙሉጌታ ሉሌ በልጅግ ዓሊ
ደግ ደጉን ስናጣ ፣ ሃዘኑ መረረ ሞት አምላኩ ከድቶት፣ ገሎት በነበረ። የሠፈራችን ሙሾ አውራጅ እነሆ ጋሼ ሙሉጌታ ዐረፈ። ከዚህ ምስቅልቅሉና ቅጥ አምባሩ ከወጣ ዓለም በአካል ተለየ ። ጋሼ ሙሉጌታ ከእንግዲህ የሃገሩን አፈር በሞቱ እንኳ ላይቀምስ ነው። ዛሬ የሰው ሃገር አፈር ለብሶ በዝምታ ማሸለቡን መርጧል። ሃገሩን...
View Articleየማለዳ ወግ …ለመስጠት ፣ የተሰጣችሁ ኑ…የብላቴናው መሀመድን ቤተሰቦች እንርዳ ! .. ጋኑን በጠጠር እንደግፍ !በነቢዩ ሲራክ
2.4 ሚሊዮኑን ካሳ ለምን አንቀበልም አሉ ? =========================== ብላቴናው መሀመድ ዛሬ እንደ ጓደኞቹ እየቦረቀ እንዳይማር በሀኪሞች ስህተት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል ። መሀመድ አልጋ ላይ ሆኖ ላይሰማና ላያይ ያሰናከሉት ሀኪሞችና ሀኪም ቤቱ ለፍርድ ይቀርቡ ዘንድ አድካሚ ጉዞን ዘጠኝ አመት ለዘለለ...
View Articleእነ ሀብታሙ አያሌው ለህዳር በ6 ቀን 2008 ዓ.ም በድጋሚ ተቀጠሩ፤
በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥው በእስር ላይ የሚኙት እና ጉዳያቸውን ይመለከት የነበረው ፍርድ ቤት ከወንጀል ነፃ ናችሁ የሚል ውሳኔን ነሀሴ 14 ቀን 2007 ዓ ም ያስተላለፈላቸው ሀብታሙ አያሌው ፤የሽዋስ አሰፋ፤ዳንኤል ሽበሺ እና በቭርሀ ደስታ በአቃቤ ይግባኝ ተጠይቆባችኋል በሚል እስካሁን ከእስር እንዲቆዩ እና...
View Article