በቦስተን ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረው የአዲስ ዓመት ዝግጅት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑ ሲገለጽ፤ በትግራይ ኮሚኒቲ...
“የኢትዮጵያ እንቁጣጣሽ በቦስተን የድጋፍ ማህበር፤ ከቦስተን ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር በየዓመቱ የኢትዮጵያን አዲስ አመት በጋራ እና በኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንደሚያከበሩት ይታወቃል። በ፪፻፱ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በተለይ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ሐዘን ምክንያት በዓሉን ሻማ በማብራት፤ የሕሊና ጸሎት በማደርግ...
View Articleየትግራይና የህወሀት የበላይነት ጥያቄ –ዕውነቱ ውሸቱና ማስፈራሪያው ከፈቃደ ሸዋቀና
ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም እንድ ጊዜ ኢህድሪ የሚባለውን መንግስታቸውን ካቋቋሙ በኋላ “ዕውን አሁን ደርግ አለ?” ብለው አገሩን በሳቅ ሊፈጁት ነበር። ይዘቱ ያው የሆነ ነገር በቅርጹ ስለተለየ በውጤቱ የተለየ ይሆናል ብለን እንድናመን ፈልገው ነበር መሰለኝ። አሁን ደግሞ የህወሀት መሪዎች ተራ በተራ ካላንዳች ተከራካሪ...
View Articleገደብ የሌለው ድንቁርና ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)
መግቢያ ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ እስከ ዛሬ ነሃሴ ወር ድረስ በአገራችን ምድር በህዝባችን ላይ አንድን አገር አስተዳድራለሁ ከሚል፣ ከዘጠና ሚሊዮን በላይ የሚቆጠርን ህዝብ ብቻ ሳይሆን፣ የሚቀጥለውንም ተከታታይ ትውልድ ህይወትና ዕድል የሚወስን አገዛዝ በጭፍን የሚያካሂደው ጭፍጨፋ፣ መደብደብና ማሰቃየት፣ እንዲሁም...
View Articleየኛ ነገር፤ ትግሬን መነጠል፤ ሐሳዊ-ኢትዮጵያዊነት ነው፤ ተክለሚካኤል አበበ፤
1- ሰሞኑን በሰጠሁት በትግሬነት ላይ የሚሰነዘረው ውግዘት ትክክል አይደለም የሚል አስተያየት ላይ፤ የተለያዩ ሀሳቦች ተሰንዝረዋል፡፡ የሚነሳው የተዛባ አመለካከት ከገመትኩት በላይ አሳሳቢና፤ የመልስ ዘረኝነት ወይም ጥላቻ፤ ፈረንጆች reverse racism የሚሉት ነገር የተጸናወተው ይመስላል፡፡ የብዙዎቹ ትችት አሁን...
View Articleተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ ክንፉ አሰፋ
ራስ ዳሸን ተራራ ከትግራይ “ክልል” ካርታ የመውጣቱ አሲዮ ቤሌማ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ሲነገር፤ “ደፍረውናል! ንቀውናል! ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!” የሚለው የኮሎኔል መንግስቱ ንግግር በጆሮዬ ላይ አቃጨለ። ድፍረቱ እና ንቀቱ እንዳለ ሆኖ፣ በቁም የሞቱት ግን እኛ ሳንሆን እነሱ መሆናቸውን የሚያበስር የዜና እወጃ...
View Article“ማኔ፣ ቴቄል፣ ፋሬስ”፡- ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ./መንግሥት ሆይ በሚዛን ተመዝነህ ቀለህ እየተገኘህ ነውና እንግዲህ እንጠይቅህ...
ይህን “ማኔ፣ ቴቄል፣ ፋሬስ” የሚለውን ኃይለ ቃል የምናገኘው በመጽሐፍ ቅዱስ በትንቢተ ዳንኤል መጽሐፍ ክፍል ውስጥ ነው፡፡ የዚህ ጽሕፈት ምክንያትና ትርጓሜ ታሪክ በአጭሩ እንዲህ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሆኑት እስራኤላውያን በኃጢአታቸው፣ በክፋታቸውና በዓመፃቸው የተነሳ እግዚአብሔር ተቆጥቷቸው፣ አዝኖባቸው...
View Articleየኦህዴዱ መሪ ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው፤ ምስጢሩ እነሆ…ክንፉ አሰፋ
ከምርጫው ጥቂት አስቀድሞ የወርቅነህ ገበየሁ አያት ስም ገብረኪዳን ነበር። የቀድሞ ወዳጄ ወርቅነህ የአያቱን ስም ከገብረ-ኪዳን ወደ ኩምሳ ለመቀየር የወሰደበት ግዜ እና ምክንያቱ አላስደነቀኝም። ይህንን የዘር ፖለቲካ ጨዋታ ጠንቅቆ የሚያውቀው ዶ/ር መረራ ጉዲናም የተቃዋሚ እጩ ተመራጭ ነበር። ጉዳዩን ጠንቅቆ ያውቀዋል።...
View Articleየኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግር፤ የበሔራዊ አጀንዳ እጦት ነው። (ክፍል አንድ) በጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ።
ኢትዮጵያ ውስጥ የሕዝብ አመጽ ሲነሳ ይህ የመጀመርያው አይደለም። በተደጋጋሚ የተነሱ ሕዝባዊ ቁጣዎች፤ በስርዓቱ ጨካኝ እርምጃ፤ ቢዳፈኑም ሁሌም ውስጥ ለውስጥ እየተንቦገበጉና፤ እየተብላሉ፤ ጊዜና አጋጣሚ ጠብቀው መነሳታቸው አልቀረም። ዛሬም በኦሮምያ፤ በአማራና፤ በቆንሶ የምናየው ይህንኑ ነው። ሕዝቡ በሶቱን በአደባባይ...
View Article“እናቱ ገበያ የሄደችበትም እንዲሁም የሞተችበትም እኩል ያለቅሳል” አሉ፤ የሰሞኑ ጩኸቴን ቀሙኝ አሳፋሪ ዜማ ከተጋሩ ማሕበርሰብ
አገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ አምባገነናዊ መንግስት እና ሕብረተሰብ በዮዲት ጉዲትም ይሁን በፋሺሽት ኢጣልያ ጊዜ አጋጥሟት አያውቅም። ዘረኛው የወያኔ መንግስት ስልጣን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 25 ዓመታት አገርን በማፈራረስ፤ ሕዝቦችን በዘር ከፋፍሎ፤ የአገሪቷን ዋና ዋና የስልጣን ቦታዎች...
View Article