Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

የሰማያዊ እስረኞች –የሚሊዮኖች ድምጽ

$
0
0

የሃያ አንድ ቀን ሁሉም የሕሊና እስረኞ ይፈቱ ዘመቻ ይቀጥላል። ከሐሙስ ሐምሌ 9 እስከ እሑድ ቅዳሜ ሐምሌ 11 ቀን፣ ለሶስት ቀናት በፖለቲካ አቋማቸው ብቻ በግፍ የታሰሩ የሰማያዊ ፓርቲ እስረኞችን እናስባለን።11248246_854991381252464_3062918426931444225_n

ሕግ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ መብታቸዉን ለማስከበር ፣ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ፣ ወንጀል ሳይፈጽሙ በዉሸት ክስ በወህኒ በግፍና በጭካኔ እየተሰቃዩ ያሉ የሰማያዊ አባለት በጥቂቱ የሚክተሉት ናቸው። ከነዚህ መካከል አራቱ ሴቶች፣ ሰባቱ ከአዲስ አበባ ዉጭ የሚኖሩ ሲሆኑ፣ አሥሩ እነ ርዮት አለሙ ከተፈቱ በኋላ የታሰሩ ናቸው፡

ዘመቻዉን ይቀላቀሉ። የትግሉ አጋር ይሁኑ !

1. የሽዋስ አሰፋ (የሰማይዊ የብሄራዊ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ)
2. አግባው ሰጠኝ (የሰሜን ጎንደር የሰማያዊ አስተባባሪ)
3. በፍቃዱ አበበ (የጋሞ ዞን የሰማያዊ አመራር – አርባምንጭ)
4. ገታሁን በየነ (የጋሞ ዞን የሰማያዊ አመራር – አርባ ምንጭ)
5. ብርሃኑ ተከለ ያረድ (የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ)
6. ሱራፍእል አባተ
7. ብርሃኑ ተከለ ያረድ
8. ፍቅረማሪያም አስማማው
9. እየሩስ ተስፋው
10. ንግስት ወንዳፍራው
11. ተዋቸው ዳምጤ
12. ብልን መስፍን
13. ናትናኤል ያለምዘዉድ
14. ሜርን እላማየሁ
15. ማቲያስ መኩሪያ
16. ምንተስኖት ወንዳፍራው
17. ብሩ ዓይደፈር (ሸዋ ሮቢት)
18. ዘነበ ደሳለኝ (ሸዋ ሮቢት)
19. ቴድሮስ ሃብቴ (ሸዋ ሮቢት)
20. መንግስቱ ደባይ (ሸዋ ሮቢት)
21. መርከቡ ኃይሌ
22. አበበ ቸኮል
23. ሲሳይ ካሴ
24. በፍቃዱ አበበ
25. ደብሬ አሸናፊ
26. ቴድሮስ አስፋው
27. ስንታየሁ ቸኮል


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>