Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

የሃዲስ ግርማ መታሰቢያ ድርጅት የኢትዮጲያ ኮሚኒቲ የመስክ መገናኛ ዝግጅት በአል በጁላይ 18 ይካሄዳል።

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


እኔና አባ በጉ በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ወዴት እየሄድን ነው? ክፍሉ ታደሰ

ለኢህአፓ ሲምፖዝየም የቀረበ ወዴት እየሄድን ነው? § ዛሬ፣ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ፣/ መኖሯን የማይሹ፣/ ከቻሉም የየራሳቸውን የጎጥ መንግስታት ለማቋቋም የሚፈልጉ ኃይሎች አጋጣሚው እስከሚፈጠርላቸው እየጠበቁ ነው። § ዛሬ ኢህአዴግ በሚከተለው ፖሊሲ ኢትዮጵያ ለክፋ አደጋ እየተጋለጠች ነው። § ዛሬ፣ በዘር...

View Article

”የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም ” ! አሥራዳው (ከፈረንሳይ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች አብረው ያለቅሳሉ ከታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት)

ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች የተሰባስቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ መንግስት ደጃፍ ላይ በመስባስብ የፕ/ት ባራክ ኦባማ አስተዳደር በአሁኑ ወቅት...

View Article


ራሱን ማቆም ያልቻለው የወያኔው ስርአት ለስልጣኑ እድሜ ለመግዛት በምእራባውያን ጉያ ተወሽቋል:: –ምንሊክ ሳልሳዊ

በመበስበስ አደጋ ውስጥ የተዘፈቀው እና ማጣፊያው ያጠረው የወያኔው አምባገነን ቡድን ለስልጣኑ እድሜ መርዘም ከምእራባውያን ጉያ መወሸቁን እና አስፈላጊውን የእድሜ ማስረሚያ ለማግኘት ፈቃዳቸውን ለመፈጸም እየተደራደረ መሆኑ ታውቋል:: በዚህም መሰረት እስካሁን ድረስ በቀረቡ የውይይት ሃሳቦች ላይ ሁለቱን በሂደት ላይ...

View Article

የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና – ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል!! በስደት የሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች

የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ በመሆን ወገናቸን ታድገዋል። ሃሳባቸውን...

View Article

ሁለት እና ሶስት እስረኛ በመፍታት የሕዝብን ልብ መግዛት አሊያም የትግል አጀንዳ ማፋለስ አይቻልም:: –ምኒሊክ ሳልሳዊ

ወያኔ ጭንቅ ውስጥ ሲገባ አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ከሚወስዳቸው እርምጃዎች አንዱ እስረኞችን መፍታት ነው::በዛሬው እለትም የተደረገው ይህ ነው:: የውጪ ሃይሎች ጫና የኦባማ ወደ አፍሪካ ሕብረት መምጣት እና ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮች እንዲሁም በአራቱም አቅጣጫ የተስፈነጠረው የባሩድ ሽታ ጦርነት ለመጀመር ሕዝብን ማማከር...

View Article


የዘረኞች ባንዲራ ቤቱ ሙዚየም ነው! ታሪኩ አባዳማ

በዩኤስ አሜሪካ የግንጠላ ታሪክ ውስጥ ጎልቶ የሚታወቀው የደቡብ ክፍለ ግዛት ባሪያ አሳዳሪ ነጮች እንቅስቃሴ ነፀብራቅ የነበረው ባንዲራ እንዳይወጣ ሆኖ ወረደ። የደቡብ ካሮላይና ግዛት ምክር ቤት በወሰነው መሰረት ለምዕተ ዓመት ሲውለበለብ የነበረው የኮንፌዴሬት ዘረኛ ባንዲራ በቄንጠኛ ስርዓት ከተሰቀለበት ወርዶ ወደ...

View Article


“የተጻፈ ለተግሳጽና ለትምህርት ተጻፈ” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ገድሎ ማዳን በጎንቻው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፫) አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ

የኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል አራማጆች፤ ከሌሎች ሰላማዊ ትግል አራማጆች የምንማረው በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በክፍል ሁለት ደግሞ፤ ስለሰላማዊ ትግሉ ያለንን ግንዛቤ አሳይቻለሁ። በዚሁ በሶስተኛው ክፍል ላይ፤ በኢትዮጵያ የሚካሄደው ሰላማዊ ትግል፤ ከሌሎች ከዚህ ቀደም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ!!

የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና የፅናት ተምሳሌት እንደሆነ የሚነገርለት አንዷለም ከዚህ በፊት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው –አማኑኤል ዘሰላም

አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ በነአንዱዋለም አራጌ ላይ ክስ ያቀረበ አቃቤ ሕግ ነው። ይህ የሕግ ሰው ነኝ ባይ ካድሬ፣ በወያኔ ኢቲቪ ቀርቦ «አንዱዋለም አራጌን በተመለከተ፣ የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ (ስዉር) ይንቀሳቀሳል። በሰላማዊ ትግል እንታገላለን የሚሉ የፓርቲዎችን ሽፋን አድርጎ ሲንቀሳቀስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀግናችንን ፍቱልን!! –ዘለላመ ደበበ

ጀግናችንን ፍቱልን!! ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የነፃነት ታጋይ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ መስራች አባል፣ የወረዳ 2/14 ሰብሳቢ እንዲሁም የብሄራዊ ምክር ቤት አባል ነው:: ለሰው ልጆች ያለውን አክብሮት እና ፍቅር የትግል አጋሮቹ እንዲሁም የስራ ባልደረቦቹ እና እውቀቱን ሳይሰስት የሚለግሳቸው ተማሪዎቹ ምስክርነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነርሱ ሽብርተኛ ይሉታል፣ እኛ ግን ጀግና እንለአለን –አማኑኤል ዘሰላም

የአንዲት ትሁት ኢትዮጵያዊት ባላቤትና የልጅ አባት ነዉ። የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ወጣት አመራር አባል ነበር። በፓርቲዉ ዉስጥ፣ በዉጤት ላይ የተመሰረተ፣ የሰለጠነ ሰላማዊ ፖለቲካ ያራምድ የነበረውን በወያኔ ሕጋዊነትን በጉልበት የተነጠቀ የአንድነት ፓርቲ አደራጅ ነበር። በሐሰት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይችን ያልተዘመረላትን ሴት እናውቃታለን ? የሚሊዮኖች ድምጽ

ያልተዘመረላት፣ ያልተነገረላት ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት ናት። እንዴሌሎች “እኔ ምን አገባኝ ? አርፌ ልቀመጥ” ብላ፣ ባርነትንና ዉርደትን አሜን ብላ ተቀብላ፣ ሕሊናዋን ሸጣ፣ የገዢው ፓርቲ አዉደልዳይ ሆዳም ካድሬና አገልጋይ ሆና ፣ በዘረኘንትና በጠባብነት በሽታ ተለክፋ መኖር ትችል ነበር። ግን አላደረገችውም። ከደቡብ...

View Article


ለሕዝብ የቆመ ሽብርተኛ የሚባልበት አገር –የሚሊዮኖች ድምጽ

ወያኔ ሃብታሙ አያሌው ላይ ላቀረበው ክስ፣ ምንም አይነት መረጃ የለዉም ። ክሱ በአብዛኛው “በኢሳት ፣ በዚህ ራዲዮ፣ በዚያ ፓል ቶክ ክፍል … ቃለ መጠይቅ አደረገ ..” ወዘተረፈ የሚል ነው። ኢሳት ላይ እጅግ በጣም በርካታ ኢትዮጵያዊያን እና የዉጭ አገር ዜጎች ቀርበዋል። ቪኪ ሃደልሰንን፣ ዶር መራራ ጉዲናን፣ ኢንጂነር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ርዮትን ተክታ ወህኒ የወረደች የጣይቱ ልጅ –የሚሊዮኖች ድምጽ

አስቴር ስዩም ትባላለች ። በጎንደር ምእራብ አርማጭሆ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል ነች። የማስተርስ ዲግሪዋን ከዩኒቨርሲቲ በማእረግ ተቀብላለች፡ ላመነችበት ነገር ወደኋላ የማትል የጣይቱ ልጅ መሆኗን ለመረዳት ብዙ ጊዜ አላስፈለግም። ስትናገር ቁጥብ ናት ። ከመናገር ማዳመጥን ታስቀድማለች ።ታዲያ ይህች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ

ሁለት ሕጻናት አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት ነፈሰ ገዳይ የሚይዙ ይመስል፣ ይሄን አንድ ሰላማዊ የልጅ አባት ለመያዝ ተረባረቡ። አይ...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>