Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

ስንታየሁ_ቸኮል ማለት በሰላማዊ ትግል ውስጥ !!

$
0
0

ስንታየሁ_ቸኮል ማለት በሰላማዊ ትግል ውስጥ -

የኢዴፓ መስራች አባል
- የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መስራች


ከተራ አባልነት እስከ መካከለኛ አመራርነት በዚህ የትግል መስመር ውስጥ ታግሎዋል።
- በ1997 በዝዋይ ከቅንጅት አመራሮች እስር በተያያዘ ለረጅም ወራት ታስሮ ተፈቶዋል።
- በተለያየ ጊዜ በተደጋጋሚ ከትግል አጋሮቹ ጋር በሚያደርገው ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴው ድብደባና ተደጋጋሚ እስር ተፈፅሞበታል
- በአንድ ወቅትም ከእስር እሁድ ቀን ተፈቶ ሰኞ በድጋሚ ታስሮ አብረውት ከታሰሩት ጓደኞቹ ነጥለው 3 ደንነቶች አንድ ክፍል አስገብተው በሰደፍ ደብድበውታል
- አንድ ቀን ወደ መኖሪያ በቱ እያቀና በነበረበት ወቅት የተከታተሉት ደህንነቶች ጭር ያለ ቦታ ላይ በድንጋይ ወግረውት ሞቶዋል ብለው ጥለውት ሄደው በአካባቢው በሚያልፉ ሰዎች ትብብር ሊተርፍ ችሎዋል።
- ስንታየሁ በሰላማዊ ሰልፎች ላይ የተለያዩ የራሱን መልእክት አስተላላፊ ፈጠራዎችን ይዞ በመገኘት ይታወቃል።
ከነዚህም በሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ላይ በመስቀል ላይ አድርጎ የተዘጉ ጋዜጦችን ይዞ ወጥቶዋል። በአንድነት ፓርቲ ሰልፍ ላይ ቱታ ለብሰው እጅና እግራቸው በሰንሰለት ታስረው ከሚታዩት ወጣቶች መሃል አንዱ ሲሆን የሃሳቡም አመንጪ ስንታየሁ ቸኮል ነው።
- ስንታየሁ የአዱስ አበባ የአንድነት ምክር ቤት የወጣቶች ጉዳይ ሃላፊ ሆኖ ይሰራ ነበር
- የአንድነት ፓርቲን ወያኔ ሕጝ ወጥ በመሆነ መንገድ ሲዘጋው፣ ትግሉ የሕዝብ እንጂ የድርጅት ባለመሆኑ ሰማያዊን ፓርቲ ተቀላቅሎ ትግሉን ለመቀጠል ሞክሯል።
- ስንታየሁ በአሁኑ ጊዜ አዲስ አበባ ነዋሪ ሆኖ በሸዋ ሮቢት ከቤተሰቡ ተለይቶ ስቃይ እየደረሰበት ነው።11745451_10206998389508944_5494571661912287373_n


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>