Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

ያለመላ ግጭት ጅልነት ነው፡፡ የዝግጅት ጊዜ ወስዶ አስቦ፣ ሁሉን አመቻችቶ ነው ትግል፡፡ – Minilik Salsawi

ሆያሆዬ ሳይደርስ ሆያሆዬ .. ዉሮሸባዬ ሳይከፈት እስክስታ..ካለጊዜ ያውራዶሮ ገደል ማሚቱ ከመሆን አንድም ይሰውረን አንድም ያድነን::ምርቃት የማይደርስበት እርግማን እንደክፋት ላይገን ያደባበት የጊዜ ጀግንነት ለመደረብ የምንራወጥበትን ሰከን ብለን በሰውነት ጀግንነት የምንለካ ያድርገን::ጊዜን በአግባቡ እንደ ወርቅ...

View Article


በፋሲጋችን። ዳዊት ዳባ።

እንኳን በደህና ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ ለፈሲጋ በዓል አደረሰን። በአሉን የፍቅር የሰላም ያድርግልን። Anger at injustice as martin luter king wrote. Is the political expression of love? የፋሲጋ ሳምንት (ህማማት) ድንቅና አስገራሚም ነው። ፍቅር፤ መሰዋትነት፤ ክህደት፤...

View Article


በስለላ ከሆላንድ የተባረረው የጋዜጠኛውን አንገት እቆርጣለሁ አለ ክንፉ አሰፋ

ክንፉ አሰፋ እለተ እሁድ ከቀትር በሁዋላ አንድ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። ቁጥሩ +251 945226530 ነበር። ስልኩን አነሳሁት። “ሃሎ” “አቤት” “አለማየሁ ነኝ። መን አባክ ነው የምትጽፈው። እኔ አላማዬ ነው። አንተን ግን አንገትህን ቆርጬ ነው የማሳይህ። ለማየት ያብቃህ። ያን የምትጽፈውን ጽሁፍ… እኔ ምንም ልሁን ምን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትንሳኤ በዓል በመላው ኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ...

“አሁን ግን ክርስቶስ ላነቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተንስቷል። ሞት በሰው በኩል ስለመጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።” (1ኛ ቆሮ. 15፡ 20-21) የ2007 ዓ.ም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በመላው ኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች እና በመላው ዓለም የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች...

View Article

ፋሲካ ጾም ሖነ በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር ምክር ቤት የተሳካ ጉባኤ አካሄደ

በቅርቡ የሽንጎው ከፍተኛ አመራር አካል የሆነው ምክር ቤት ባካሄደው የሁለት ቀን ስብሰባ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁኔታ በሰፊው መርምሮ ለቀጣዩም ትግል ምን መደረግ እንዳለበት መመሪያ በመሰጠት ተጠናቋል። በተጨማሪም የሽንጎው የተለያዩ የስራ ክፍሎች የስራ አፈጻጸምን በተመለከተ የቀረቡለትን ሪፖርቶች መርምሮ...

View Article

የአክራሪዎች፣ የተስፈንጣሪዎችና የአሸባሪዎች ዘመን ይሄይስ አእምሮ

ወቅቱ ለክርስቲያኖች የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል ሰሞን እንደመሆኑ በዓሉ የሚመለከታቸውን አንባቢ ወገኖቼን “እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው [በሰላም] አደረሳችሁ” ማለትን እወዳለሁ፡፡ የደርግ ጊዜ አንድ ትዝታ አለኝ፡፡ በአብዛኛው በሀገር ወዳድ ደናቁርት የታጨቀው የደርግ መንግሥት ሠለጠንኩ ብሎ ሃይማኖተቢሱንና...

View Article

መማር እንችላለን ወይ? አንዱዓለም ተፈራ

ከ፲ ፱ ፻ ፷ ፮ ዓመተ ምህረቱ የየካቲት ሕዝባዊ መነሳሳት ጀምሮ፤ ለመብት፣ ለነፃነትና በሰላም ሠርቶ ለመኖር ያለው ትግል፤ ሳያርፍ በተከታታይ አሁንም እየተካሄደ ነው። በነዚህ ባለፉት ፵ ዓመታት፤ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን፤ በትግሉ ከሕዝብ ጎን ተሰልፈው ሕይወታቸውን ሠጥተዋል። ቆራጥ የሕዝብ ጠበቃዎች ወጥተዋል፤...

View Article


የማለዳ ወግ …ከአረብ ሀገር እስከ ደቡብ አፍሪካ የስደተኛው ሮሮና የመንግስት ቸልተኝነት ! ነቢዩ ሲራክ

* ይድረስ ለክቡር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም … * ኢህአዴግን እንዴት እንምረጥ ? ትናንት በሁከት ፣ ዛሬ በመፈራረስ በሚመስል አደገኛ የለውጥ ሂደት ውስጥ ባለችው የመን የኢትዮጵያውያን የድረሱልኝ ድምጽ ከነኡኡታው ሰላም ይነሳል ። በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያውያን ስደተኛ ወገኖቻችን ላይ ከኢራቅና ሶርያ አይ ኤስ አይ ኤስ...

View Article


ወያኔዎች የተገደሉት ኢትዮጵያዊያን ላይሆኑ እንደሚችሉ ገለጹ –ግርማ ካሳ

- እነ BBC፣ CNN የተገደሉት ኢትዮጵያዉያን ናቸው ሲሉ ወያኔዎች ማረጋገጫ የለንም አሉ። - ኢቢሲ የሊቢያውን ጭፍጨፋ የዘገበው እንደተራ ዜና በሶስተኝንት ነው። አል ጃዚራ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊያንን አይሰስ፣ በሊቢያ ኢሰብአዊና ፍጹም ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እንዳረዳቸው ዘግቧል። CNN “ISIS operatives...

View Article

በአሜሪካ የመሸገው የሳሙኤል ዘሚካኤል ደቀ-መዝሙር ክንፉ አሰፋ

“አሜሪካ ይዞን ከሄደ በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ አንድ የገበያ አዳራሽ (ሞል) ውስጥ ጥሎን ጠፋ…ፖሊስ ሁለት ግዜ ይዞን ነበር… በርሃብ ተቀጣን፣ ርሃብ ጸንቶበት ሆስፒታል የገባም ልጅ አለ። … በየሬስቶራንቱ እየዞርን ለምነናል።” ይላል አንድ የ 11 አመት ሕጻን ሳይንቲስት። ሂውስተን ቴክሳስ ያሚገኘውን ናሳ የጠፈር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማዕታተ ሊቢያና የሲኖዶሱ መግለጫ በዳያቆን ዳንኤል ክብረት

የቅዱስ ሲኖዶሱን መግለጫ አየሁት፡፡ መጀመሪያ ነገር ቋሚ ሲኖዶሱ ተሰብስቦ መክሮበታል ብዬ ለማመን ይቸግረኛል፡፡ የተጻፈበት ቋንቋ ቤተ ክህነት ቤተ ክህነት አይልም፡፡ ለመሆኑ ለሰማዕታት የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አጥታችሁ ነው? ይበልጥ ያስገረመኝ ደግሞ የሰማዕታቱ ዜግነት ለቤተ ክርስቲያኒቱ ምን እንደሚጠቅማት...

View Article

ጨለማው ሳምንት ክንፉ አሰፋ

ወጣት እየሩሳሌም አስፋው እንደወትሮው ቴሌቭዥን ከፍታ እየተመለከተች ነው። ብርቱካንማ ቱታ የለበሱና፣ እጆቻቸው የፍጢኝ የታሰሩ ወጣቶች በአሸባሪዎች ታጅበው ሲጓዙ ያሳያል ቴሌቭዥኑ። ለእርድ ከተሰለፉት ወገኖች ፊት ለፊት ላይ ያለው የእየሩሳሌም ወንድም ነበር። ሌላኛው ወንድሟም ከበስተኋላ ተሰልፏል። እያሱ ይኩኑዓምላክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐሙስ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ በመላው ኢትዮጵያ –ሁላችንም እንነሳ –ግርማ ካሳ

(ይሄን መልእክት እና ሌሎች ተመሳሳይ መልእክቶችን ያሰራጩ። ሕዝቡ መረጃ እንዲደርሰውና የእንቅስቃሴው አካል እንዲሆን የድርሻዎትን ይወጡ) ሐሙስ በመላው አገሪቷ፣ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ አምቦ፣ ወለጋ፣ ደብር ብርሃን፣ ደሴ አርባ ምንጭ አዋሳ …የሥራ ማቆም አድማዎችን ያካተቱ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎች...

View Article

የምሄድበት መንገድ ትክክል ነወይ? አንድነትን ማጥበቅ በጋራ መቆም ቆም ብሎ መቃኘት መሸነፍ አይደለም። –ምንሊክ ሳልሳዊ

ደጋግመን መፈክር ስላሰገርንና፣ ደጋግመን በቃል ቃል ስለገባን ግባችንን በተግባር እንመታለን ማለት አይደለም፡፡ የምንጓዘው ዓላማችንን አንጥረንና አነጣጥረን መሆን አለበት፡፡ ተግባሩን እንጂ ተደጋጋሚ ወሬውን እንተው፡፡ቃል ስንገባ በስሜታዊነት አይሁን! ቃል ስንገባ በአድር-ባይነት አይሁን! ቃል ስንገባ ለይስሙላ አይሁን!...

View Article


የማለዳ ወግ…ሀዘን የወለደው ደካማ ስሜት ፍርሃት ! በጨለመው ሚያዝያ ፣ የጨነቀ እለት ..ነቢዩ ሲራክ

በማለዳው አነሳሴ እንደለመድኩት በስደቱ ዙሪያ ገብ የሆነውንና እየሆነ ስላለው ልሞነጫጭር ፣ ልብተከተክ አልነበረም … ከትናንት ከትናንት በስቲያ ጠዋት ፣ረፋድና ተሲያት ፣ ምሽት ፣ በደረቁ ሌሊት እያቅበጠበጠኝ ስልኬን አንስቸ ወደ ሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፒሊ ወደ ማትረጋው ቢንጋዚና ሚስራታ የደዋወልኳቸውን ስልኮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ፤ መንግስት ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ በተገኙት ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፈጸመ::

መንግስት ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ በተገኙት ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፈጸመ:: ፎቶች ይዘናል ይመልከቱ፤ የBBN ድምጽ ዘገባ እዚህ በመጫን ያዳምጡ ህዝቡ ካለማንም ነጋሪነት ካለማንም ተቃዋሚ ጣልቃ ገብነት ራሱ በራሱ የሚከተሉትን መፈክሮⶭ አስምቷል። * የፈሰሰው ደም የውሻ አይደለም * መከላከያ ስራህ ምንድነው *...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦስተን የመካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በሊቢያ እና በተለያየ ቦታዎች በግፍ ለተጨፈጨፉት ወገኖች የጸሎት እና...

በቦስተን የመካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በሊቢያ እና በተለያየ ቦታዎች በግፍ ለተጨፈጨፉት ወገኖች በትናንትናው ምሽት የጸሎት እና የሻማ ማብራት ስነ ስርአት በርካታ ኢትዮጵያውያኖች በተገኙበት፤ በደማቅ ስነ ስርዓት ተካሄደ!! የመካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በጠራው የሻማ እና የጸሉት ስነ...

View Article

ከኢሕአዴግ ጋራ በአንድነት ለመቆም ….. –ግርማ ካሳ

ላለፉት ሁለት ሳምንታት የኢሕአዴግ መንግስት ላይ ወርደንበታል !!!! ጥሩ ነው ያደረግነው። በተለይም ትላንትና ህዝቡ ተቃዉሞዉን ማሰማቱ በጣም አስደስቶኛል። አርክቶኛል። ሕዝብ ሲናገር መስማት የመሰለ ትልቅ ነገር የለም። ምርጫ 2007 ትላንት የተደረገ ነው የመሰለኝ። በተለየም መሪዎቹ እዚያ ቆመው፣ የሕዝቡን ፉጨትና...

View Article

ለሚመራው ሕዝብ ፍቅርን፣ ክብርንና ርኅራኄን የተራቆተው የኢሕአዴግ መንግሥት በፍቅር

‹‹Leadership is Falling in Love with the People You Lead or Serve›› (ቀድሞዋ የማላዊ ሴት ፕሬዝዳት ጆሴ ባንዳ) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ከትናንትና በስቲያ ከሥራ ወጥቼ ወደ ቤቴ ለመሄድ በተሳፈርኩበት ሃይገር ባስ ውስጥ ያጋጠመኝ እጅጉን ያሰዛነኝ ክስተት ነው፡፡ በተሳፈርኩበት...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live