ሚስ ዌንዲ ሸርማን በቅርቡ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ የስጡት አስተያየት የተሳሳተና ጎጂ ነው ሸንጎ
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ከብዙ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ፣እንዲሁም ነጻ ከሆኑት የሰብአዊ መብት ድርጅቶች፣ ከፍሪደም ሃውስ፣ከሂውማን ራይትስ ዋች፣ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ከኢንተርናሽናል ሪቨርስና ከሌሎቹ ጋር በማበር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ የፖለቲካ ቢሮ ም/ሃላፊ የሆኑት ዊንዲ ሸርማን በቅርቡ ባደረጉት የአዲስ...
View Articleየሃዘኑ ድባብ በዱላ ታጅቦ…ክንፉ አሰፋ
የሃዘኑ ድባብ ከመብራቱ መቆራረጥ ጋር ተዳምሮ ጨለማውን አብሶታል። የአሁኑ መብራት መቋረጥ ግን ከወትሮ ፈረቃ ለየት ያለ ነው። ሆን ተብሎ የተደረገ ይመስላል። ከጥቂት ስፍራ በስተቀር ሁሉም ቦታ በአንዴ እንዲጠፋ ነው የተደረገው። ከሬድዋን ሁሴን እና ከሃይለማርያም የቴሌቭሽን ዲስኩር በኋላ ሃገሩ ሁሉ ጨለማ እንዲሆን...
View Articleበቦስተን እና አካባቢዋ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ!! ታላቅ የወገን እና የእናት አገር ጥሪ!!
እማማ ኢትዮጵያ የሐዘን ማቅ ለብሳ በዋይታና በልቅሶ ተጨንቃ ልጆቿን የድረሱልኝ ጥሪ እያሰማች ትገኛለች!! አንገታችንን የሚያስደፋና በሐፍረት የሚያሸማቅቅ፣ ጆሮን ጭው የሚደርግ፣ የወላድ እናቶችን አንጀት የሚያላውስና በእንባ ጎርፍ እንዲታጠቡ የሚያደርግ ሌላ የሞት፣ ሌላ የውርደት፣ ማብቂያ የሌለው የሚመስል መሪር የሆነ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲን መወንጀል በዜጎች ደም እንደመቀለድ ይቆጠራል::ከፋፈልነው ያሉትን ሕዝብ አንድነት አዩት!! –ምንሊክ ሳልሳዊ
የ24 አመታት ሂደቶች .. ዜጎች በሃገራቸው ሰርተው እንዳይኖሩ የሆነበት…ለአንድ ወገን ያደላ እና በፓርቲ አባልነት ላይ የተመሰረተ አድልኦ የተንሰራፋበት … ጥቂት የፖለቲካ ቱጃሮች ብዙሃን ደሆች የፈሉባት … አምባገነንነት የነገሰባት ….ሃገራችን ኢትዮጵያ ልጆቿን አቅፋ እንዳታኖር የተደረገበት እና ወደ ስደት...
View Articleመሰረዝ ያለበት አስደንጋጭ እቅድ –ግርማ ካሳ
“መንግስት በሊቢያ በዜጎቻችን ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ድርጊት ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ ሰፋፊ ሰራዎችን ለመስራት በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑን የጠቀሱት ዶ/ር ቴድሮስ በቤንጋዚ ያሉ ኢትዮጵያውያን በግብጽ መንግሰት በኩል፣ ትሪፖሊ ያሉትን ደግሞ ከሱዳን መንግሰት ጋር በመተባበር ከሊቢያ ለማውጣት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን...
View Articleመንግስት በሰማያዊ ፖርቲ ላይ የከፈተውን የስም ማጥፋት ዘመቻ በአስቸኳይ ያቁም!!! –ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ሰማያዊ ፓርቲ በየመን፣ ደቡብ አፍሪካና በሊቢያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለውን በደል እየተከታተለ መንግስት ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድ ሲያሳስብ ቆይቷል፡፡ በእነዚህ ሀገራት ችግር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰውን በደል በማውገዝና መንግስትም መፍትሄ እንዲሰጥ መግለጫ ከማውጣት ባለፈ የደቡብ...
View Articleክርክር 6፡ ኢህአዴግ እና 1997 ስብርባሪዎች!!!! ግርማ ሠይፉ ማሩ
በዛሬው ሰድስተኛ ዙር የምርጫ ተብዬ ክርክር ጉዳዩ በመሰረተ ልማት ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ኢህአዴግ ጎምቱ ያላቸውን ሹሞቹን ለክርክር ይዞ የቀረበበት ቢሆንም ለእኔ ግን ትኩረቴን የሳበው የተከራከሩበት ርዕስ ሳይሆን ተከራካሪዎቹ ሰዎች እና ፓርቲዎች ናቸው፡፡ ማለት የፈለኩት የመሰረተ ልማት በሚል ርዕስ ክርክር ስመለከት...
View Article“ሞት የዘመኑ ዕለት እንጅ የመነኑ ዕለት አይደለም”በበልጂግ አሊ
“ከመሸ ተነሳሁ ከተፈታ በሬ፣ እደርስ አይመስለኝም ከእንግዲህ ሃገሬ።“ አገኘሁ እንግዳ ጀርመን ፍራንክፈርት በሚገኘው የመድኃኒዓለም ቤተክርስትያን ውስጥ በሊቢያ ለተሰው ዜጎቻችን ጸሎተ-ፍትሃትና ከዛም ሰላማዊ ሰልፍ ሲደረግ ተገኝቼ ነበር። በደቡብ አፍሪካም ይሁን በሊቢያ በደረሰው ችግር ሁላችንም ሃዘን ገብቶናል። በዚህ...
View Articleለእኛ ግን የበቀል ሰይፋችን ፍቅር ነው!፡- ኢትዮጵያዊነት ፍቅርና ይቅር ባይነት የገነነበት ማንነት ነው!! በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
‹‹ሰይፍህን አንሣ፣ ክተት ሠራዊት፣ ዝመት ለፍቅር፣ ሰልጥን ለምሕረት፡፡›› (አርቲስት ዘሪቱ ከበደ) ከሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ በቆንጨራ ለተጨፈጨፉ፣ በሚያሰቅቅና በሚዘገንን ኹናቴ እሳት በቁማቸው ለተለቀቀባቸው፣ ሀብት ንብረታቸው ለተዘረፈባቸውና ለጋየባቸው፣ የጦርነትና የእልቂት አውድማ በሆነችው በአገረ የመን ለሞቱና...
View Articleአሜሪካ አይሲስን ለምን ፈጠረችው? ክንፉ አሰፋ
ግብጽ የሃያ አንድ ክርስቲያን ዜጎችዋን በአይሲስ መታረድ ዜና እንደሰማች ዝም ብላ አልተቀመጠችም ነበር። ብሄራዊ የሃዘን ቀንም አላወጀችም። እንዲህ ነበር የሆነው። ከመቅጽበት ተዋጊ አውሮፕላኖችዋን አስነስታ ወደ ሊቢያ ላከቻቸው። የአይሲስ አራጆች የተከማቹበትን ደርና የተሰኘ ስፍራ እያከታተለች በቦምብ ቀጠቀጠችው። ብዙ...
View Articleየኢትዮጵያውያኑ በግፍ የፈሰሰ ደም ከወደ እስራኤል ይጣራል፣ ይጮኻል …!! በፍቅር
የምድራችን ግፉአንና ምስኪኖች እንባና ጩኸት፣ ዋይታና ሰቆቃ ምድሪቱን ክፉኛ እየናጣትና እያናወጣት፣ እያስጨነቃት ነው፡፡ በዚህች ክፋት በሰለጠነባት፣ ዓመፃ በነገሠባት ዓለማችን ጆሮን ጭው የሚያደርግ፣ እግዚኦ የአንተ ያለህ! የሚያሰኝ ሌላ ክፉ ወሬን እያየን፣ እየሰማን ነው፡፡ ገና አንዱን ኀዘናችንን በቅጡ ሳንወጣው፣...
View Articleአውነቱ ይውጣ! –መስፍን ወልደ ማርያም
ሴቶችን በወንዶች ፊት፣ ወንዶችን በሴቶች ፊት ልብስ እያስወለቁ የአካላቸውን ክፍሎች ሁሉ ለማየት የሚያስችል አንቅስቃሴ አንዲሠሩ ማስገደድ በሽተኞችን ያስደስታል፤ የምርመራ ዘዴ ግን አይደለም፤ ውርደት እንዲሰማቸው ከሆነ በወራዶች ሰዎች ፊት የምን መዋረድ አለ? ወራዶች እነሱ ደረጃ ላይ ከእነሱ ጋር ያስተካክላሉ አንጂ...
View Article