የመረጃ ግብአት …በ5 ኛው ቀን ዘመቻ …የዘመቻ ”ወሳኙ ማዕበል ”አበይት ክንውኖች ዳሰሳ !ነቢዩ ሲራክ
* በሳውዲ የሚመራው የአረብ ሀገራት ህብረት ጦር የአየር ድብደባው ተጠናክሮ ቀጥሏል * የየመን ባህርና አየር በሳውዲ አየር ሃይል ቁጥጥር ስር መዋላቸው ሲጠቆም ኢራንን ጨምሮ ለሁቲ አማጽያን ስንቅና ትጥቅ ማቀበያ በሮች መዘጋጋታቸውን የህብረቱ ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል አህመድ አሲሪ አስታውቀዋል * ከዘመቻው...
View Articleየእነብርሃኑ፣ ፍቅረማርምና እየሩሳሌም የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ ተጨማሪ የ28 ቀናት ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል
‹‹ተጨማሪ ምርመራ ይቀረኛል›› መርማሪ ፖሊስ ‹‹መረጃዎች ካሉ ክስ ይመስረትብን ካልሆነ ከእስር እንለቀቅ›› ተጠርጣሪዎች ———- በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የሚገኙት ብርሃኑ ተክለ ያሬድ፣ ፍቅረማሪያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው ዛሬ ከሰዓት በኋላ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ፍርድ...
View Articleየአባይ ግድብ እና የወያኔ አጣብቂኝ በካርቱም ውል ሲጠብቅ የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልዕክት
የአባይ ግድብ እና የወያኔ አጣብቂኝ በካርቱም ውል ሲጠብቅ የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልዕክት
View Articleጠንካራነትን ብቻ ሳይሆን ደካማነትንም መገንዘብ ብልህነት ነው፡፡ -ምንሊክ ሳልሳዊ
የራስን እና የተፎካካሪን ስልትና ስትራቴጂ አለማስላት፣ የህዝብንና የሀገርን ፍላጐት አለማስቀደም፣ የመንገዶችን ኮረኮንችና ሊሾነት አለመለየት አባዜዎች ሁሌ እንደተፈታተኑን አሉ፡፡ ባለፉት የትግል ጊዜያት ብዙ አይተናል:: ብዙ ታዝበናል:: ብዙ ጉዳዮች አስደምመውናል:: ጠንካራነትን ብቻ ሳይሆን ደካማነትንም መገንዘብ...
View Articleበየመን ጦርነት 45 ኢትዮጵያዊያን ሞቱ ከ60 በላይ ቆሰሉ :: አውቀው ነው ስደተኞቹን የደበደቡት ለሞቱት 45 ኢትዮጵያዊያ...
ሰሞኑን ያለማቋረጥ የመን ላይ እየተወሰደ ባለው የአየር ጥቃት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በከፍተኛ ችግርና ጭንቀት ውስጥ ነበሩ፡፡ ዛሬ በተደረገ የአየር ድብደባ ምክንያት ካምፕ ውስጥ የነበሩ 45 ኢትዮጵያዊን ሲሞቱ ከ60 በላይ ቆስለዋል፡፡ በIOM ካምፕ ላይ በስህተት የተወሰደ እርምጃ ነው በተባለው በዚህ ጥቃት...
View Articleመቼም የማይነጥፈው የነዚህ ልጆች ፍቅር –ዳንኤል ፈይሳ
ይሄንን ፎቶ ሳይ ያስታወሰኝ ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕከላዊን ሲኦል ጊቢ የረገጥኩበትን ቀን ነው። በዛን ቀን በጠዋቱ አራዳ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ብዙዎች ተገኝተናል። ዕለቱም ዞን9ኞችና ጋዜጠኞቹ የማዕከላዊ ሲኦል ቤትን የምርመራ ጊዜያቸውን ጨርሰው ክስ የሚመሰረትባቸው ቀን ነው። ምን ብለው ይከሷቸዋል ወይስ የሚከሱበት...
View Articleየኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች እና የዜና ሃተታዎች :-የአቶ በቀለ ገርባ መፈታት –የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና...
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች እና የዜና ሃተታዎች :-የአቶ በቀለ ገርባ መፈታት – የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች አስቂኝ የካንጋሮ ፍርድ ቤት ውሎ – የድምጻችን ይሰማ የሳንቲም መሰብሰብ እና በራስ ላይ የመቆጠብ የትብብር መንፈግ ጥሪ ተግባራዊነቱ እና ስኬቱ – የትግራይ ምርጫ በሕወሓት እና በአረና...
View Articleየቀድሞው አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ሆነ!!
ፍርድ ቤቱ በሰጠው ውሳኔ ክሱን ያቀረቡት ወገኖች የአንድነት ፓርቲን በመወከል ክስ ሊያቀርቡ አይችሉም ብሎአል። ምርጫ ቦርድ ቀደም ብሎ ህወሃት ኢህአዴግ የሰጠውን የፖለቲካ ውሳኔ ማስፈጸሙን የገለጹት የፓርቲው የቀድሞ አመራር አቶ አስራት ጣሴ፣ የዛሬው የፍርድ ቤት ውሳኔም ህግና ደንብን የጣሰ ነው ብለዋል። የፓርቲው...
View Articleፍትህ መረገጡን ባደባባይ አስመስክረናል፤ሃላፊነታችንንም ተወጥተናል!! –ተክሌ በቀለ
ለኔ እዉነተኛዉ የአንድነት ፓርቲ ትናንት በፍ/ቤት ዉሳኔ ተቀብሯል፡፡ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል እንደሆን ቀድም ሲል አዉቀናል፡፡ ዳኛ ብርቱኳንም ፍርህይወትም ዳግም አልተከሰቱም፡፡ እንደ ኢህአዴጉ የምርጫ ዉጤት 99.6 ከመቶዉ አመራሩና አባላቱ በምርጫ ቦርድ እንዲበተኑ የተበየነበት እንዲሁም በደጋፊዎች የተገዛ ንብረት...
View Articleከስሜታዊነት የጸዱ በሳል ወጣቶች ለለውጡ በብዛት ማፍራት ይጠበቅብናል:: - ምንሊክ ሳልሳዊ
ተቀምጦ ከማላዘን – የወሬ ትውልድ ከመቀፍቀፍ – የስሜት ናዳ ዶፍ ከማዝነብ – ብሎም በባዶ ሜዳ ስንፍናን ከማዛጋት ይሰውረን:: ኢትዮጵያችን አፈና የተንሰራፋባት.. ጭቆና የነገሰባት አገር … ነፃነት በእጅጉ የተሸረሸረባት አገር ከሆነች አመታቶች ተቆጠሩ::ወያኔ ህዝቦች የምንመኘውን ያላሟላ የዜጎችን ነፃነት ማክበር...
View Articleየሠላማዊ ትግላችን የፓለቲካ አመራሮችን ውጭ እንዳይወጡ በማገድና በምርጫ ቦርድ ፖርቲዎችን የማፍረስ ሴራ በፍጹም...
ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፤ ከውጭም፣ ከውስጥም፣ ያላችሁ፦ ሕውሃት/ኢህአዴግ ጠንካራ ተቃዋሚ የለም በማለት በብቸኝነት በሚቆጣጠራቸው የመገናኛ ሚዲያዎች በሕዝቡ እያላገጠ በስተጀርባ ግን የፖለቲካ አመራሮችንና የፖርቲዎችን ሕልውና ማሣደድ ቀጥሎበታል፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት የአንድነት ፓርቲን ማፈራረሣቸው አልበቃ ብሏቸው...
View Articleአደባባዮቹ ወጣቶቻቸውን ናፍቀዋል ወራዙት ይአቅቡከ ( ያፈቅሩከ) –ዳነኤል ፈይሳ
ጊዜው 1997 ነው። አብዛኛዎቻችን የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች፥ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲሁም ተመርቀን ስራ አጥተን ሰፈር ውስጥ የምንውል ስራ አጦችና ( በኢህአዲግ አባባል አደገኛ ቦዘኔዎች) ወጣትነት ጉልበታችንን በስራ ለመፈተን እየተንቀሳቀስን የነበርን ወጣቶች ትኩስ ኋይሎች ነበርን። በወቅቱ በተነሳው የለውጥ...
View Articleየኢህአዴግ ዘረኛ መንግስት ሊያደናቅፍ የሞከረው እና በዋሽንግተን ዲሲ በሰማያዊ እና የአንድነት ድጋፍ ድርጅቶች የተጠራው...
የኢህአዴግ ዘረኛ መንግስት በሰማያዊ እና አንድነት የድጋፍ ድርጅቶች አስተባባሪነት በዋሽንግትን ዲሲ ከተማ የተጠራውን የሰማያዊ ፓርቲ ስብሰባ ለማደናቀፍ የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ወደ ውጭ እንዳይወጣ አገዛዙ በማን አለብኝነት ቢከለክለውም፤ በዛሬው እለት በዋሽንግተን ዲሲ በሽራተን ሆቴል የተጠራው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ...
View Articleአይ ይሄ ልጅ! (አትክልት አሰፋ)
እናት የለው አታነባ፡ ዘመድ ወዳጅ ውስጥ አይገባ፤ ምንም የለው፤ ጠያቂ አልባ፡፡ በከርቼሌ ተከርችሞ፡ ነብሱን ሰጥቶ፤ ውስጡ ታሞ፡ ህመም ቁስሉን ተሸክሞ፤ ስቃይን ሊቀበል፡ ጽናትን ሊካፈል ባመነበት ሊኖር ቆርጦ ሊገዳደር፤ ወስኖ ለራሱ፡ አምኖበት ከነብሱ፤ የሚኖረው ያ… ወንድሜ መጣ ዛሬ በምናቤ፡፡ ወደኋላ ‘ንዳይጎትቱት፡...
View Articleየመረጃ ግብአት…የ”ወሳኙ ማዕበል”ዘመቻ 9ኛ ቀን ውሎ አበይት ክንውኖች በነቢዩ ሲራክ
* በ9ኛ ቀን በሳውዲ መራሹ ” ወሳኙ ማዕበል !” የአየር ማጥቃት ዘመቻ በየመን ሰማይ በተጠኑ ወታደራዊ የሁቲ አማጽያን ይዞታዎች ላይ አየር ድብደባው መቀጠሉን የዘመቻው መምሪያ ቃል አቀባይ ብ.ጀኔራል አህመድ አሲሪ ናቸው ፣ ጀኔራሉ በዚሁ መግለጫች በወደብ ከተማዋ በኤደንም የሁቲ አማጽያ አልበገርላቸው ካለው የአካባቢ...
View Articleታሪክ ይፋረደናል! አንዱዓለም ተፈራ
እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ሀገራችንን ሲጫወትባት፤ “እኛ የኔ ድርጅት! የለም የኔ ድርጅት!” “እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ! የለም እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ!” “እኔ እበልጣለሁ! የለም እኔ እበልጣለሁ!” እየተባባልን፤ በሌለ ሥልጣን ሽሚያ ልባችን ተወጥሮ፤ ዛሬ...
View Articleየኤርትራ ነገር የኛ ጉዳይ ፣ ትችትን በቅኝት ( ሄኖክ የሺጥላ )
ወዳጄ ልጅ ተክሌ የጻፈውን ” የኤርትራ ነገር ፣ የኛ ችግር ፣ መርህ አልባ ፍቅር ” የምትለዋን አየሁ ። መስመር በመስመር ደግሜ ደጋግሜ አነበብኩ ። ከዚያ ተመለሼ ወዳጄ መሳይ መኮንን በዳላስ ስለ ኤርትራ ቆይታው ያደረገውን ውይይት ተመለከትኩ ፣ እኔ በነበርኩበት በሲያትል ላይ ስላደረገው ውይይትም ለማስታወስ ሞከርኩ...
View Article