መንግስት ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ በተገኙት ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፈጸመ:: ፎቶች ይዘናል ይመልከቱ፤ የBBN ድምጽ ዘገባ እዚህ በመጫን ያዳምጡ
ህዝቡ ካለማንም ነጋሪነት ካለማንም ተቃዋሚ ጣልቃ ገብነት ራሱ በራሱ የሚከተሉትን መፈክሮⶭ አስምቷል።
* የፈሰሰው ደም የውሻ አይደለም
* መከላከያ ስራህ ምንድነው
* የወያኔ ጉልበት እኛ ላይ ብቻ
* ና ና መንግስቱ ናና
* አባረዋቸው አሳረድዋቸው
* 24 አመት ያለ ነፃነት
* ልማት እያሉ አርደውን በሉ
* ውሸት ሰለቸን
መንግስትም ካለ አይ ኤስ እርዳታ ራሱ በራሱ ተነሳሽነት እንዲህ አይነት ርምጃ ወስዷል….ፎቶዎችን ይመልከቱ
↧
ሰበር ዜና ፤ መንግስት ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ በተገኙት ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፈጸመ::
↧