የአትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥለሴ ትንግርታዊ ዝቅጠት (አብርሃም አየለ)
በቅርቡ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥለሴ ለቢቢሲ ጋዜጠኛ የሰጠው ቃለ መጠይቅ በዚህም ‹ዲሞክራሲ ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አስተዳደር ነው› ብሎ የተናገረው ‹ድንቅ› አባባል የመገናኛ ብዙሀን መነጋገሪያ ለመሆን መብቃቱ ይታወቃል፡፡ ኃይሌ ሊነግረን ያልቻለው በዲሞክራሲና በመልካም አስተዳደር...
View Articleኢትዮጵያ፤ ሙስናና በእምቢተኝነት ቅሬታ የሚያሰሙት ንብረት ማቃጠላቸው። ድርጊቱን እናውግዝ ወይንስ ይበል እንበል? ተጠያቂው...
መግቢያ ትርጉም ከማይሠጠው በእምቢተኝነት ቅሬታቸውን ለማሰማት በተነሳሱት ላይ የገዥው ፓርቲ ከፈጸማቸው ግድያዎች በተጨማሪ፤ አሁን በቅርብ የወጡት ቁንፅል የቪዲዮ ቅንብሮችና የዜና ዘገባዎች፤ እኒሁ በኦሮሚያ አካባቢ በእምቢታ ቅሬታቸውን ለማሰማት የተነሱት፤ ንብረትና ተቋሞችን ወደ ማጥፋት/ማቃጠል እንዳመሩ ያመለክታል።...
View Articleለዲ/ን ኒቆዲሞስ፦ በውቀቱ ስዩም፣ ጓደኛው ተመስገንን “ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት...
ዲ/ን ኒቆዲሞስ፣ በውቀቱ ጓደኛው ተመስገንን “..ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት መክሯል የሚሉትን ከየትኛው ገጽ ላይ እንዳገኘኸው አላውቅም። “አንሶላ”፣ “ሲጋፈፍ” እና “ማደር” የሚሉት፣ እንኳን ቃላቶቹ ራሳቸው፣ የግስ እርባታቸውም በምዕራፉ ውስጥ የለም። ለነገሩ ግን “መጽሃፉም” እንኳን...
View Articleየጃዋር መሃመድ ቅኝቶች ክንፉ አሰፋ
መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ ዘንድ የለችም። ከቶውን መቀበል እንጂ መስጠትን አያውቅም።...
View Articleየሃገራችን መድብለ ፓርቲ ሥርዓት ተግዳሮቶች ገለታው ዘለቀ
በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ ውይይት ለማንሳት ስነሳ በ1994 ዓ.ም የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በቤተ መንግስት ውስጥ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ሲወያዩ አንድ ምሁር የተናገረው ነገር ትውስ አለኝ። ትዝይላችሁ እንደሆነ የዚህ ምሁር ንግግር ብዙዎችን ኣስደምሞ ነበር። ለማስታወስ ያህል ይህ ምሁር...
View Articleኦሮምያና “ልማታዊ ሙስናዎቿ”ከሚክያስ ግዛው
እኔ እንኳን ወያኔ በፈጠራቸው ዘረኛ የክልል ስሞች አካባቢዎችን መጥራት አልፈልግም ነበር። በዘር፣ ነገድ፣ ጎሳና ጎጥ የሚወሰን የማንነት ግንባታ (identity empowerment) አፍራሽ ይመስለኛል። ብቻ ይሁን እስቲ ወለጋ፣ አርሲ፣ ሐረርጌ፣ ባሌ፣ ወዘተ ማለቱን ትቼ እንደው እንደዘበት “ኦሮምያ” ልበል። ኦሮምያ...
View Articleሲኖ ትራክ (Sino Truck) ሲኖ ጭራቅ፣ ቀይ ሽብር ከ ሚኪያስ ግዛው
እነዚያ ቀያዮቹን የቻይኖች መኪኖች ገና ከሩቅ ሲያዩ ጭራቅ የመጣባቸው ያህል ልጆች ይርበደበዳሉ። ገና የሲኖ ትራኩን ድምጽ ሲሰሙ የከለላና መከታ አያያዝ ስልትን ያልተማሩት እነዚያ ጨቅሎች የሚደበቁበትን ቦታ ለመምረጥ ሲባዝኑ ይታያሉ። “ሲኖ ትራክን ገና ከሩቁ ስታዩ…” እያሉ ወላጆቻቸው ጠዋት ጠዋት የሚነግሯቸው የጥንቃቄ...
View Articleኢትዮጵያ ወዴት? ግርማ ሞገስ
የዛሬው ያረጀ አምባገነናዊ የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት እንደ ትናንቱ ታላቅ ወንድሙ የደርግ መንግስት የኢትዮጵያችንን የነገ ተረካቢዎች ህጻናት እና ወጣቶች እያሰረ እና በጥይት እየገደለ የስልጣን ዘመኑን ማራዘም ብልህነት አድርጎ ተያይዞታል። 100% መርጦኛል የምትለውን ህዝብ እየገደልክ በስልጣን ላይ መቆየት አትችልም።...
View Articleበርሀብ የሚገድል መንግሥት እንዴት በሥልጣን ላይ ይቆይ? ገለታው ዘለቀ
ታላላቅ ረሀቦች ተብለው በዓለም ታሪክ ከሚዘከሩት ውስጥ የቻይናውያን ረሀብ ኣይዘነጋም። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1958-1961 ድረስ ቻይና ውስጥ ከፍተኛ ረሀብ ተከስቶ ወደ ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ ረግፏል። ብዙ ምሁራን እንደሚሉት ለዚህ አስከፊና ቻይናውያን ሊረሱት ለማይችሉት ረሀብ አንደኛ ተጠያቂ ማዖ ዚዳንግን...
View Articleየተሰደዱ እና ባገር ውስጥ በየእስር ቤቱ የታጎሩትን ጋዜጠኞች እና ጸሃፍትን ብዛት ላሰበ ሰው አማርኛ አሁንም የሚጻፍበት...
ደርጉ ሲረገምበት ከሚኖርባቸው ሌሎች ብዙ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ፣ በማንኛውም ስነ-ጽሁፍ ላይ ያደርገው የነበረው ”ሳንሱር” እና፣ ሊሾም ሊሸለም ይገባው የነበረውን በዓሉ ግርማን ያህል ታላቅ ደራሲ መግደሉ ነው። ይኼም ሆኖ ግን፣ በደርጉ ጊዜ ይታተሙ በነበሩ መጽሃፎች ዙሪያ በእነ “መጽሃፈ ሲራቅ”፣ “አቸናፊ ዘደቡብ አዲስ...
View Articleኢትዮጵያውያን”ዲያስፖራዎች”ሆይ!!! ቢጫውን መተት፣በደም-ድግምት ተቋጥሮ፤ በዐይኔ፣በብሌኗ: አየሁት። አቢይ ኢትዮጵያዊ...
“ድግምት” ሲባል እየትደገመ ዐዚምን ለማድረግ:-በሐረጎች የሚገለጥ፣በቃላት የሚበላ፣በፊደላት የሚቋጠር፣በሰዋስው የሚታኘክ፣የሚዋጥ፣የሚሰለቀጥ፣ተመልሶም የሚተፋ፤ሲበዛም በማስታወክ የሚፈፀም ወደትፋቱ የሚያስመልስ ርኩስ ተግባር ነው፤ግብሩም ዐዘመ ይባላል። ዐዚምን በሰው ላይ የሚያደርጉ ሰዎች እንደድንገት በአንድ ሰበብ...
View Articleነፃነት፣ ዲሞክራሲ ፣ የብሄረሰብ ጥያቄና የኢኮኖሚ ዕድገት ! -እንዴትና ለማን እንዲሁም ምን ዐይነት የኢኮኖሚ ዕድገት፟...
መግቢያ እንደምንከታተለው የአብዛኛዎቹ የሶስተኛው ዓለም አገሮች፣ በተለይም ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገሮች እጣ፣ እንደህብረተሰብና እንደ አገር የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል። አብዛኛዎች አገዛዞችና መሪዎቻቸው የአገርና የህዝቦቻቸው ጉዳይ የሚያሳስባቸው አይመስልም። የፖለቲካ...
View Articleኢህአዴግና የመልካም አስተዳደር እጦት ብሩህ ቦጋለ ከስዊዘርላንድ
ኢትዮጵያ ለብዙ ዘመናት የምትታወቅበት ነገር ህዘቦቸ አብሮ የመኖር የመተሳሰብ፣ የመከባበር እና የሠላም ተምሳሌት መግለጫ መሆናን ነው፡፡ እኛ የተለያየ ጎሳ ያለን የአትዮጵያ ልጆች ባለፈው ታሪካችን ብዙ አንድ የሚያደርጉን ነገሮች አሉን የዛሬ ማንነታችን ላይ አሻራ ያላቸው ማንም በቀላሉ ሊለያያቸው የማይፈቅዱለት የጋራ...
View Articleየሄነከን ቢራ ዘረፋ ምስጢር በኢትዮጵያ ሲጋለጥ ክንፉ አሰፋ
የሆላንድ ዜምብላ[1] ጋዜጠኞች የኦሮሞ ጸሃፊው የሆነውን ያሶ ካባባን ይዘው ወደ ጊንጪ ያመራሉ። እግረመንገድ ላይ የሚያገኟቸው ገበሬዎችም ሲጠይቋቸው በምስሉ ይታያል። እነዚያ በቀያቸው ማረፍያ እንኳን የሌላቸው ገበሬዎች የጋዜጠኞቹን መኪና ከብበው እንዲህ ሲሉ ይደመጣሉ። “መሬታችንን ቀምተው ለነጮች ሰጡብን። እኛንም...
View Articleምክር ቢጤ ብአዴን ውስጥ ላላችሁ የአማራ ተቆርቋሪወች (ከይገርማል)
እንደሚታወቀው ብአዴን ከኢሕአፓ ተነጥለው ለወያኔ ባደሩ ሰዎች በወያኔ እገዛና ክትትል ከተመሰረተው ኢሕዴን የወጣ ድርጅት ነው:: ኢህዴን ህብረብሄር የነበረ ድርጅት ስለነበር እንዲህ ያለ ድርጅት በወያኔ የፖለቲካ እምነት ዘንድ ተቀባይነት አልነበረውም:: በጎሳ ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝም ብቸኛ አማራጭ ነው ብሎ የሚያምነው...
View Article