አሞራው ማን ነው? ( ነጋ አባተ -ከእስራኤል)
ይህን የጀግና ስም ጠቅሼ ክታቤን ስከትብ በደደቢቶቹ ሹመኞች የግል መገኛ( መገናኛ አይደለማ) የቴሌቪዥን ጣቢያቸው አንድ ሰሞን ኢሳትን ሳይቀር እስኪያደናግር ድረስ ነጋሪት ተጎሽሞለት፤ መለከት ተነፍቶለት እና በፉቹሪዝም ፍልስፍና ቀመር አዲስ ገጸ -ባህሪ ተቀርፆለት በአየር ላይ ስለተንቆለጳጰሰው የወያኔ ምርኮኛ...
View Article“…የተገፋንበት ማጥ፣ እንኳን ተለያይተን አንድ ሆነንም ከተወጣነው ታላቅ ነገር በአሊ ጓንጉል
የትግራይ ጉጅሌ በህዝብ ላይ ያደረሰው ግፍ እና በደል፣ በአንድ አናሳ በሆነ የትግራይ ጎሳ/ነገድ አባላት በሆኑ ጥቂት ሰዎች አማካይነት እየሆነ ያለው ዝርፊያ ቅጥ ማጣት፣ የፍትህ መጥፋት፣ የሌሎቹ የሁሉም ጎሳዎች/ነገዶች ድምር (አማራ፣ ኦሮሞ፣ ሲዳማ፣ ከንባታ ወዘተ…) አባላት የሆኑ ኢትዮጵያዊያን የገቡበት የድህነት እና...
View Articleጉዞ ወደ ዘመነ መሳፍንት በልጅግ ዓሊ
“ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣ በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።” የሕዝብ ግጥም የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ” እንደተለመደው እኛው ነን። የሚገርመው ነገር የሸሚዛችን ቅድ እንኳ አልተቀየረም። ወያኔን ከማውገዝ ያለፈ ፋይዳ ያልው ሥራ...
View Articleበውጥረት ላይ ውጥረት መደራረብ ይቁም! (አፈንዲ ሙተቂ)
ሰሞኑን በኦሮሚያ እና በሰሜን ጎንደር የተከሰተው የተቃውሞ ንቅናቄ ሀገሪቱን ውጥረት ውስጥ ከትቷታል፡፡ አመጹ እየተጋጋለ መሄድ እንጂ የመቀዛቀዝ ባህሪ አላሳይ ብሏል፡፡ አሁንም በልዩ ልዩ አካባቢዎች ቀጥሏል፡፡ በአራቱም አቅጣጫዎች ውጥረት ሰፍኗል፡፡ በህይወት ዘመኔ ይህንን ያህል ዘላቂ ሆኖ የቆየ አመጽ አይቼ...
View Articleህብረት ህብረት ህብረት አሁንም ህብረት በገለታው ዘለቀ
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግፍና የፍትህ መጥፋት ስለበዛ ህዝባዊ አመጽ በሁለት መንገድ ሊነሳ ይችላል ሲሉ ቆይተዋል አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። አንደኛው ህዝብ ራሱ ድንገት የሚያነሳውና የሚመራው (spontaneous አመጽ) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በፖለቲካ ወይም በሲቪክ በተደራጁ ሃይላት ታቅዶ የሚመራ በቅስቀሳና በጥሪ...
View Articleበቦስተን እና አካባቢዋ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ የቀረበ የእርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ጥሪ ከወ/ሮ አልማዝ መለስ –ቦስተን
በቦስተን ከተማ የረጅም ጊዜ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ አልማዝ መሰለ በአጋጠማቸው ችግር ምክንያት ለሕግ አማካሪ ክፍያ $60,000,00 የተጠየቁ ሲሆን ከዚህም ግማሹን $30,000.00 ከፍለው ቀሪውን ከፍያ በየወሩ $5,000.00 ለሚቀጥለው 6 ወር ለመክፈል የተገደዱ በመሆኑ እና ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ የቦስተን እና...
View Articleየጎሳ ፖለቲካና ፌደራሊዝም ብሩህ ቦጋለ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረዥም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡ ማለትም ከአለም መፈጠር ጋር አብራ የሚስተካከል ታሪክ ያላት እንጂ በዘመን ቆጥሮ እና ለክቶ የኢትዮጵያን ዘመን መወሰን ይከብዳል፡፡ ለእዚህም ሁለቱም የታሪክ ማስረጃዎች ማለትም ሳይንሳዊው እና የጥንታዊ ፅሑፎች ማስረጃች ናቸው፡፡ ይህቺ በአፍሪካ...
View Articleየወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ “የዘረኛነትን ችግኝ ከሥሩ ነቅሎ፤ በአንድነት ቆሞ ዲሞክራሲያዊ መንግሥትን መመስረት” ከደጀኔ አያኖ
መቼ ነው በሐገራችን ውስጥ እረሃብ የሚጠፋው? ሰርተን፤ በልተን፤ ጠግበን የምንኖረው? መቼ ነው በተማርነው መሰረት ያለዘመድ ሥራ የምናገኘው? መቼ ነው ዘረኝነት የሚጠፋው? እኩልነት የሚሰፍነው? መቼ ነው ዝርፊያው፤ ሙስናውና ብዝበዛው የሚቆመው? መቼ ነው የሐገሪቷ ሀብት ወደ ውጭ ሀገር የሚሰረቀው? ገንዘቧ የሚራቆተው?...
View Articleየወያኔ ኢኮኖሚ፣ የገበያ ኢኮኖሚ፣ የካፒታሊስት ኢኮኖሚ፣ በመንግስት የሚደገፍ ኢኮኖሚ፣ ወይስ ሌላ !ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር
በቅድሚያ ለዚህ ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ፣ በአለፉት ሃያ አምስት ዐመታት በአገራችን ምድር „የነፃ ገበያ ፖሊሲ“ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ወዲህ በተሳሳተ መልክ የሚናፈሰውንና በአንዳንድ መጽሄቶች የሚወጣውን የተሳሳተ አመለካከት ለመዳሰስ ነው። በተለይም በገዢው መደብ አንዳንድ አባላት ወይም ሚኒስተሮችም ሆነ በአንዳንድ...
View Articleብርሃኑ እንደ ቸርችል- እኛ እንደ እንግሊዞች ( ነጋ አባተ- ከእስራኤል)
ሰሞኑን ዶ/ር ብርሃኑ እንድ ግራምጣ የሚሰነጣጠቅ ሁሉም የየራሱን ጫፍ ነክሶ የሚያልመዘምዘው ንግግር በታዳሚያቸው ጆሮዎች ማዕዛው እንደሚናፈቀው የሃገሬ ጠጅ አንቆርቁረውታል ለስለስ ሸከር፤ ጣፈጥ መረር የሚል ቅኝት ግን ነበረው። የወደደውም ያልወደደውም ፈቅዶም ይሁን ተገዶ ብቻ ከሁሉም አቅጣጫ ታዳሚም አድማጭም ነበራቸው።...
View Articleምኒክልና አድዋ በ“አንዳርጋቸውን በምናቤ” ሰበብ ዛሬም ሲወቀሱ ዳንኤል አበራ
የኤርትራው ወንድማችን አቶ ተስፋዬ ገብረ አብ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ካስመራ ወደ አሜሪካ በተመለሰ ሰሞንና የአድዋ ድል በሚዘከርበት ወር (February 3, 2016) አንድ መጣጥፍ በድረ ገጾች (http://www.zehabesha.com/amharic/archives/50599 ፣...
View Articleእንደገና መሬት ላራሹ! በገለታው ዘለቀ
በኢትዮጵያ ውስጥ የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ጉዳይ፣ የመሬት ላራሹ ጉዳይ ሙሉ መልስ ጠፍቶት እነሆ ግምሽ ምዕተ ዓመትን ፈጀብን። ዛሬም ግን ይህ ጥያቄ እንደገና ተቀጣጥሎ እልባት ካላገኘ አገራችን ከችግር ትወጣለች ማለት የማይሆን ነገር ነው። የመሬት ይዞታን ጉዳይ በተመለከተ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወገኖች የተለያየ ኣሳብ...
View Articleእትጌ ጣይቱ ቫለንታይን ፍቅርና አድዋ በዳንኤል አበራ
ይህን የያዝነውን የየካቲት ወር እኔ የምኖርበት ቀዬ ምዕራባውያን የጥቁሮች ወር በማለት ወሩን በሙሉ የሀገሩን ጥቁር ገድል ሲዘክሩ በወሩ አጋማሽ አንዱን ቀን ደግሞ የ(ሮማው ቅዱስ) ቫለንታይን በአል፣ በቫለንታይን ማግስት ደግሞ የቤተሰብ ቀንም ብለው ስራ ዘግተው ያከብራሉ። ቫለንታይን አሁን አሁን የፍቅረኞች በአል...
View Articleየጃዋር መሀመድ ጭምብልና የኦሮሞ ድርጅቶች ወልጋዳ ፍርድ (ከአይናዲስ)
አንድ የተምታታብኝ ነገር አለ:: ምናልባት ችግሩ ከእኔ ከሆነ እንጃ:: የኦሮሞ ፖለቲከኞች ነን የሚሉትን አንዳንድ ሰዎች ተግባራዊ እንቅስቃሴ ሳይ ግራ እጋባና “እውነት እኒህ ሰዎች ፖለቲከኞች ናቸው ወይስ እኔ ስለፖለቲከኛ ምንነት ያለኝ ግንዛቤ ውስን ስለሆነ ይሆን!” ብየ ራሴን ለመጠየቅ እገደዳለሁ:: እኔ እንደሚገባኝ...
View Articleየዘመነ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ቅርምት በገለታው ዘለቀ
በዛሬው ርዕስ ሥር የማነሳው ጉዳይ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ቅርምትን ይመለከታል። በርግጥ ይህን ርዕሰ ጉዳይ በቅርቡ ከተቋቋመው የ EDF (Ethiopian Dialogue Forum) ድርጅት ዓባላት ጋር በነበረን ቴሌ ኮንፈረስ ላይ ለውይይት አቅርቤው ነበር። ዛሬ ደግሞ በቀለም ቀንድ ጋዜጣ በኩል ከሃገር ቤት ወገኖቼ...
View Articleየጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዘዳንት ቁልቁል የመንሸራተት አንድምታ! ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
በፐሬስ ክስ ጉዳይ ስከሰስ… ለመጀመሪያ ግዜ የቀረብኩት፤ ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ቀኝ ረዳት በነበረበት 1ኛ ችሎት ነበር። ከሁሉም የከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ 1ኛ ችሎት ትንሽ ቀለል ያለ ነበር። ለንፅፅር እንዲረዳን ከጎኑ ወዳለው 2ኛ ችሎት ልውሰዳቹህ። 2ኛ ችሎት ውስጥ የግራ እና ቀኝ ዳኞች ቢኖሩም፤ ጎልቶ የሚታወቀው – ሃጎስ...
View Article“ህወሃት 10ሺ ማይል ርቀት ላይ የሚደርስ ፍጥጫ እና ጉርጥርጥጫ ቀርቶ፣ ጠመንጃም የለው!”አሊ ጓንጉል
የጃዋር ሙሃመድ፦ “…ማንም አፈጠጠ፣ ማንም አጉረጠረጠ ትግላችንን ወደፊት እንቀጥላለን…” ንግግር፣ በአንድነቱ ጎራ ላይ ያነጣጠረ ነው የሚመስለው፣ መቸም ህወሃት 10ሺ ማይል ርቀት ላይ የሚደርስ ፍጥጫ እና ጉርጥርጥጫ ቀርቶ፣ ጠመንጃም የለው!” ህወሃት ጫካ ውስጥ ሆኖ ከዛሬ 40 አመታት ጀምሮ የነደፈው ድንቅ መሳሪያ...
View Article