የመንፈስ ታዳጊ ያገኘው በዓሉ ግርማ (በየነ ሞገስ)
ጽሁፌን በእውነተኛ ኑዛዜ ልጀምረው፡፡ ሰሞኑን በመጽሐፍት አዟሪዎች እጅ ‹በዓሉ ግርማ – ሕይወቱና ሥራዎቹ› በሚል ርዕስ የቀረበ መጽሐፍ ተመልክቼ ነበር፡፡ በዓሉን በተመለከተ ብዛት ያላቸውን ጋዜጦች፣ መጽሐፍት፣ መጽሔቶችና የተለያዩ ጹሑፎች የተመለከትኩና ቃለ መጠይቆች የሰማሁ መሆኔን በማመን ‹ምን አዲስ ነገር...
View Articleያደባባይ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፈቃደ ሸዋቀና
የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ : ስለምልካም አስተዳደር ችግር ካንዴም ሁለቴ አምረው ሲናገሩ ሰምቼዎት የሚናገሩት እንደተለመደው ላልኩ ባይነት ያህል ነው ወይስ ቆርጠው ሊዋጉት ተነስተዋል የሚል መንታ ሀሳብ ላይ ቆሜ በተግባር የሚያደርጉትን ከሚጠብቁ የዚች አገር ልጆች እንዱ ነኝ። የተናገሩትን...
View Articleዲያቆን ሙት! አሊ ጓንጉል
ይህ ጽሁፍ ዳንኤል ክብረት በቅርቡ ‘“ሃገር ማለት ሰው ነው”! እስቲ ሙት በለኝ!’ ሲል ለለቀቀው ጽሁፍ መልስ ነው።… እስካሁን ድረስ “ሃገር ማለት ሰው ነው” የሚባል ዘፈን መኖሩን ሰምቼም አይቼም አላውቅም። በዚህ ስም የሚጠራ ዘፈን ኖሮ እኔ ያላወቅሁ እንኳን ቢሆንም፣ “አገር ማለት ሰው መሆኑን” ሊያስክድ የሚችል...
View Articleእውን ኢሳት ( የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን) ልማታዊ ጋዜጤኛ ያሰፈልገዎልን? (ታምራት ይገዙ)
በኢሳት ድህረ ገጽ የሚጻፍ ወይንም በሬዲዮ የሚነገር በትምህርት ሰጪነት መልክ ሊቀረጽ ይገበዋል ከዛም አንባቢው ወይም ሰሚው ባነበበውና በሰማው ላይ በመንተራስ በተራው ሓሳብ ሊሰጥ በሚችልበት መልክ ያዘጋጀዋል ማለት ነው:: የሁሉም የጋራ ችግር በሆነው ጉዳይ ላይ መፍትሔ ልሆን የሚችል ነገር በመሻት ወይም በመጠቆም...
View Articleዘውግና ብሄራዊ አንድነት እንዴት ይታረቃሉ? በፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የመፍትሄ ኣሳብ ላይ ሊነሱ የሚችሉ የሰሉ ጥያቄዎች...
ይህን ርእስ የወሰድኩት በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ “የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሄ ኣሳብ” በሚል ርእስ ስር ካቀረቡት መሳጭ ጥናታዊ ጽሁፋቸው ስር ካነሷቸው መሰረታዊ ጥያቄዎች መሃል ኣንዱን መዝዤ ነው። ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ በዚህ...
View Articleነጻነት በጣሰው አሰፋ
ባለፈው “በሪሞት ኮንትሮል ትግል ማካሄድ …” በሚል በጫጫርኩት መደምደሚያ ላይ ስለነጸነት ጉዳይ ያለችኝን ይዤ እመለሳለሁ ብየ ነበርና ተመልሻለሁ። ከዚያ ቀደም ብዬ ግን ከርዕሱ ጋር ያልተያያዘ አንድ ዳሰስ ላደርገው የፈለግሁት ድንገተኛ ስላጋጠመኝ ጣልቃ አስገብቼዋለሁ። ጉዳይ “ሐገራዊ እርቅ” የሚሉት ነገር ነው። ይህ...
View Articleየኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሄ ሃሳብ መሳይ ከበደ
ይህ ጽሁፍ በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ያቀረብኩት ነው። የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሁን በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሰላም ወይም በሃይል ከስልጣን ለማውረድ ቢችሉም እንኳን፤ ባለፉት 24 አመታት የተዘረጋውን ዘውጋዊ ክፍፍል ለማብረድና ብሄራዊ አንድነትን መልሶ...
View Articleገንጣይን እየደገፉ፤ለአገር ሉዓላዊነትና ሕልውና መቆም አይቻልም፦ ጎችዬ እንግዳ
ግንቦት ሰባት የሚባል በንቅናቄ ስም የተቋቋመ ድርጅት ለኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲና ነፃነትን አጎናጽፋለሁ በሚል ለአለፉት ሰባት ዓመታት ሲዋትት መቆየቱ ይታወቃል።ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በየወቅቱ የሚያነሳቸው የትግል ስልቶች ምናባዊ ከመሆን ባለፈ እስከ አሁን የተጨበጠ ፋይዳ ያለው ውጤት አላሳየም። በተለይም...
View Articleየወያኔ ሰልፍ በፍራንክፈርት እና ግንቦት 7 ! በልጅግ ዓሊ
ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም በፍራንክፈርት የዶክተር ብርሃኑ ነጋን መምጣት አስመልክቶ በተጠራ ስብሰባ ላይ ለመካፈል ወደ ቦታው አምርቼ ነበር። የስብሰባው ቦታ ከወትሮ በተለየ በፖሊስ ተከቦ ከሩቅ ተመለከትኩና ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ወደ ቦታው ጠጋ አልኩ። ጥቂት ግለሰቦችም ከወዲህ ወዲያ ይራወጣሉ፣ ግርግር ይስተዋላል።...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ለስራ ጉበኝት ካናዳ ገቡ
አቶ ይልቃል ጌትነት፡ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ ለሁለት ሳምንት የስራ ጉብኝት ዛሬ ማክሰኞ፤ ጁን 28 ቀን፤ ካናዳ ገቡ፡፡ አቶ ይልቃል በቶሮንቶ ፒርሰን አለማቀፍ አይር ማርፊ ሲገኙ፤ በከተማው የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ ድጋፍ ሰጪዎች ሞቅ ያለ አቀባበል አድርገውላቸዋለው፡፡ አቶ ይልቃል፤ ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜያት ለስራ...
View Articleየኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ሰቆቃ፤ በበ. ደ. ኮሬ፡ ቶሮንቶ፤ ካናዳ
እነሆ ከሁለት ወራት በፊት ቶሮንቶ ስገባ፤ በረጅሙ ነበር እፎይ ….. ብዬ የተነፈስኩት፡፡ ለረጅም ዘመን በሰቀንና በፍርሀት ውስት ስለኖርኩ፤ አሁንም ሙሉ በሙሉ ነጻነት ተስምቶኛል ብዬ ባላስብም፤ ለጊዜው ግን የተሰማኝ እፎይታ ነው፡፡ መንግስታችን በሚከተለው “ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል” አስተሳሰብ የፈጠረውን...
View Articleየማለዳ ወግ…”እማ…እንደበቅ “የህጻን ኤማንዳ ሽብር ህይዎት ! ነቢዩ ሲራክ
* እልፍ አዕላፍን ያመመው የአባዎራው ፖለቲለኛ ህመም * ህመማችን ይመማችሁ ፣ ሰብዕና ይሰማችሁ ! * የሐይማኖት አባቶች ሆይ ትለመናላችሁ ! የእልፍ አዕላፍን … ህመም ! ================== አባወራው ወጣት ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ታመመ አሉን ፣ አንበሳው በበሽታ ተቀስፎና ተሸንፎ በህክምና እርዳታ መስጫ...
View Article« ሰው አይደለም ! …» አለኝ ወለላዬ
ገና ቁጭ እንዳልኩኝ ቀጥሮኝ እንዳገኘኝ እከሌ ጨርሶ «ስው አይደለም !» አለኝ ምነው ? ምን አ’ረገህ ? «ሰው አይደለም !» ስልህ አኮ! ምን አ’ረገህ? «ሰው አይደለም !» አልኩህ። ቢራችንን አዘን በዝምታ ቅየን እንደገና ደግሞ ሳሉን እየሳለ አንገቱን ነቅንቆ « ሰው አይደለም ! » አለ። ሰው ይመስላል አልኩኝ...
View Articleከስብከት ንስሃ ይቅደም! በላይነህ አባተ
ዓይን ስላለን እናነባለን፣ ጆሮ ስላለን እንሰማለን፣ አይምሮና ህሊና ስላለንም እናሰላስላለን፡፡ አይምሮና ህሊናችንን ካልተጠቀምንና ካላሰላሰልን እንሰሳ ወይም ግዑዝ ነን፡፡ እንሰሳ ወይም ግዑዝ ስላልሆን መንግስቱ ኃይለማርያም መጣፍ ጣፈ፤ አነበብን፡፡ ፍቅር-ሰላሴ ወግደረስ መጣፍ ጣፈ፤ አነበነብን፡፡ ፍስሃ ደስታም መጣፍ...
View Article