ለመኢአዶች ያለኝ መልእክት –ግርማ ካሳ
መኢአድ (የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት) አንጋፋ ድርጅት ነው። ከመስራቹ ከፕሮፌሰር አስራት ጀመሮ የዚህ ድርጅት አባላትና ደጋፊዎች እጅግ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። ብዙዎች ሞተዋል፤ ብዙዎች ታስረዋል። ከማንም ድርጅት ባልተናነሳ ገዢው ሙሸት አማረ በሚመራዉና በአቶ አበባው በሚመራው ቡድን መካከል ያሉ ልዩነቶች በአሁኑ...
View Article“..እጩ ኣሸባሪ..”ሆንኩላቹ…! አምዶም ገ/ስላሴ
እኔ የዓረና-መድረክ ኣባል ከመሆኔ የተነሳ በምርጫ 2007 ዓ/ም ለፌደራል ወይም ለክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ እንደምሆን የራሴ እቅድ ይዤ ነበር፤ እናንተም በተመሳሳይ ግምት እንደምትጠብቁ እገምታለው። ኣሁን እየሆነ ያለው ግን “…ለምሳ ያሰቡን ለቁርስ ኣደረግናቸው..” ዓይነቱ የጓድ ሊቀ መንበር መንግስቱ ዓይነት...
View Articleየህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ተካሄዷል ብለን አናምንም! –ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ እንዳልሆነ የሚገነዘብ ቢሆንም ባለፈው ታህሳስ 12/04/2007 ዓ.ም የተካሄደው የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ በሀገራችን የምርጫ ቦርድ አለ ወይ?! እንዲል አድርጎታል። የታህሳሱ 12/04/2007 ዓ.ም የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ነፃና ገልልተኛ...
View Articleመጓተቱ ይቅርና ግማሽ መንገድ መጥተን እንቀራረብ፡፡ – (በእያስፔድ ተስፋዬ)
መታሰር ክፉ ነው፡፡ የታሰረ ሰው ተስፋው ሁሉ ውጪ በቀረው ታጋይ ላይ ነው፡፡ የሀብታሙ አያሌው እና የየሺዋስ አሰፋ ልብ የሚነካ ተማፅኖ አእምሮዬን ሁሉ ተቆጣጥሮታል፡፡ ‹‹እባካችሁ ተባበሩ›› ‹‹እስቲ ቀረብ ብላችሁ ተነጋገሩ›› በየንግግራቸው መሀል እየደጋገሙ የሚያስተላልፉት መልዕክት ነው፡፡ ‹‹እኛ እኮ ከዛሬ ነገ...
View Articleኢሳት እንደሚዲያ ጥፋት የለውም::ቦርዱ ጉዳዩን ሊያየው ይገባል:: Minilik Salsawi
ሰዎች ሃሳባቸውን በነጻነት የመግለጽ መብት አላቸው::የህዝቦችን ነጻነት መጋፋት ጋዜጠኛ አያሰኝም:: ጥፋተኛው የኢሳት ኢዲቶሪያል ሳይሆን የጥቂት ግለሰቦች የማናለብኝነት እና በስሜት የመነዳት ፖለቲካ ነው:: አዎን ምናልባት አንዳንዶች በልቅ የፖለቲካ ስድነት ያሸበረቁ ግለሰቦች ስማቸውን የቀያየሩ ሰውን በየድህረገጹ...
View Articleየባህርዳሩን ተቃውሞ ጋር በተያያዘ በአንድነት ፓርቲ አደራጅ ላይ ደህንነቶች ድብደባ ፈፀሙ! –ፍኖተ ነፃነት
የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና አደራጅ አቶ አዕምሮ አወቀ በመንግስት የደህንነት ሀይሎች ታፍነው ዝርፊያና ድብደባ እንደተፈፀመባቸው የፓርቲው ድርጅት ጉዳይ ለፍኖተ ነፃነት አስታወቀ፡፡ አቶ አዕምሮ ዝርፊያና ድብደባው የተፈፀመባቸው በትላንትናው ዕለት በግምት ከምሽቱ 12 ሰዓት ተኩል የፓርቲያቸውን ሰነድ እንደያዙ ከአንድ...
View Articleየ“ምርጫ” ወግ እና የውይይት ማስታወቂያ ስለሂደት፤ ስለትእግስት፤ ተክለሚካኤል አበበ
1-የዚህ ጽሁፍ ዓላማ፤ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መሪዎች፤ አሁድ ድሴምበር 28 ቀን ከሰአት በኋላ 2pm ላይ፤ በውጭ ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን ያዘጋጁትን የስልክ ውይይት ማስተዋወቅ ነው። ይሁን እንጂ ማስታወቂያውን እርቃኑን ባሰፍረው፤ አይማርክም በሚል፤ አንዳንድ ተያያዥ ነገሮችን ላለብሰው ፈቀድኩ።...
View Article“ዘመቻ አንድነትና ሰማያዊ ትብብር!!”የዚህ ዘመቻ አላማ ሰማያዊና አንድነት በትብብር እንዲሰሩ ተፅእኖ መፍጠር ነው::...
የሳምንቱ የምኒሊክ ሳልሳዊ መልዕክት – ዲሴምበር 26, 2014
View Articleአንድነት ፓርቲ በውጭ ለሚገኙ የመገናኛ ብዙህን ለእሁድ የፕረስ ኮንፍረንስ አዘጋጀ።
አንድነት የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ከአንድነት ፓርቲ ጋር በመተባበር፤ በፓርቲው እንቅስቃሴዎች እና በምርጫ 2007 ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጅቷል፡፡ በዚሁ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በውጭ የሚገኙ የቲቪ፤ የሬዲዮ፤ የድህረ ገጽ፤ የፓልቶክ ክፍሎች ተሳታፊ የሚሆኑበት ሲሆን ከአንድነት የፓርቲው ፕሬዘዳንት አቶ በላይ...
View Articleጀግኖቻችን እና የፍርድ ቤት ነፃነት!!! በግርማ ሰይፉ ማሩ
በቅርቡ የሚካሄደውን የ2007 ምርጫን አስመልክቶ፣ ኢሕአዴግ፣ አንድነት እና ኢዴፓን የወከሉ ሰዎች በፋና ሬዲዮ ባለፈው እሁድ ውይይት አድርገው ነበር፡፡ መኖሩ ትርጉም ስለአልነበረው ነው እንጂ ሌላም አንድ ፓርቲ ወክያለሁ ያለ ሰው እንደነበር ዘንግቼው አይደለም፡፡ የኢሕአዴጉ ወኪል በመጨረሻ ላይ ያቀረቡትን ሃሳብ ሳደምጥ...
View Articleፍትህ መልካም አስተዳደር የአገልግሎት አቅርቦት እና ሰላም ለማግኘት በጃችን ያለውን ነጻነት ለመቀዳጀት ከትግሉ...
ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን ወደ እውነት ያመጡ ህጎች በኢትዮጵያ አሉ የሚለው ወያኔ ህዝቦች ግን በተግባር ተጠቃሚ ሲሆኑ አላየንም::ህጎቹ በተግባር ይዋሉ ይህንን ህጎች በመመሪያ በደብዳቤ እና በስልክ የሚቀይሩ የሚደፈጥጡ በጥቅም የሚሸጡ የሚረጋግጡ የሚለውጡ ከየወንበራቸው ተሽቀንጥረው ይጣሉ:: የቀን ተቀን የፍትህ...
View Articleእሺ አሁንስ ባህር ዳር ላይ ደግሞ ወገኖቼን ለምን ገደላችሗቸው? ዳዊት ዳባ
የባህር ዳር ህዝብ ይህን ቦታ እጅግ ለረጅም አመታት ለአምልኮ ስንጠቀምበት የነበረ ነው። ለባለ ሀብት መሰጠቱና ለሌላ አገልግሎት እንዲውል መወሰኑ ትክክል አይደለም ብሎ ቅሬታውን ሊያሰማ አደባባይ ወጣ። ይህ ለእምነቱ የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል ቀናዊ የሆነ በአገሬ ጉዳይና በኑሮዬ እሚንት የምታህል መብት አለኝ ብሉ የሚያስብ...
View Articleአንድነት ትብብሩ ውስጥ ለመግባት ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች ሊሟሉ ይችላሉን? (የሰማያዊ አመራር እያስፔድ ተስፋዬ )
(አቶ እያስፔድ ተስፋዬ የሰማያዊ ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚና የወጣቶች ክፍል ሃላፊ ናቸው። በቅርቡም ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ባንክ በፖለቲካ አስተሳሰባቸው ምክንያት ተባረዋል። በነገረ ኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ጽሁፎችን የሚያቀርቡ ወጣት ፖለቲካኛ ናቸው። በትብብሩና በአንድነት መካካል ሊኖር ስለሚገባው ግንኙነት የሚከተለዉን ጽሁፍ...
View Articleአንድነት ፓርቲ ከሜዲያዎች ጋር ያደረገው ቴሌኮንፍረንስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ!!
የአንድነት ሰሜን አሜሪካ የሕዝብ ግንኙነት ኮሚቴ ባዘጋጀው የዛሬው ቴሌኮንፈራንስ የቴሌቭዥኝ ፣ የራዲዮ ጣቢያዎች፣ ድህረ ገጾችና ፓልቶክ ክፍሎች ተጋብዘዋል። በዚህ መሰረት ማህደረ አድነት ( አትላንታ)፣ ሕብር ራዲዮ (ላስ ቬጋስ)፣ መለከተ ራዲዮ ( ቫንኮቨር)፣ የአንድነት ድምጽ ራዲዮ ( ዲሲ)፣ የአዲስ ድምጽ ራዲዮ...
View Articleአንድነት ፓርቲ በአዲስ መንገድ ራሱን እያስተዋወቀ ነው!
አንድነት ፓርቲ፣ በወጣቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አማካኝነት በአዲስ አበባ በሚገኙ የተለያዩ ካፌዎች የሻይ ቡና ውይይት በማካሄድ ፓርቲውን በአዲስ መንገድ ማስተዋወቅ መጀመሩን የፓርቲው የወጣቶች ጉዳይ ሃላፊ አቶ እንግዳ ወልደፃዲቅ፣ ለፍኖተ-ነፃነት ገለፁ። “ድምፅ አለኝ ምርጫ አለኝ” በሚል መሪ ቃል ታህሳስ 13 ቀን 2007...
View Articleየባህርዳሩየጥር 3 ሰላላዊ ሰልፍ ዝግጅት ቀጥሏል!!
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጥር 3 በባህርዳር ለሚያደርገው ህዝባዊ ሰልፍ የቅድመ ዝግጅት ስራ የሚያከናውኑ ከፍተኛ የፓርቲው ልዑካን ወደ ስፍራው አምርቷል፤ ቀደም ሲል የሰሜን ቀጠና ሀላፊ አቶ አእምሮ አወቀ የሄዱ ሲሆን አሁን ደግሞ አቶ አስራት ጣሴና አቶ ብሩ በርመጅ ወደ ስፍራው አቅንተዋል። የከተማው...
View Articleየተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በወህኒ ቤት ዘረፋ እንደተካሄደባቸው አስታወቁ
የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በወህኒ ቤት ዘረፋ እንደተካሄደባቸው አስታወቁ ‹‹በደምበኞቼ ላይ ዘረፋ ተፈፅሟል›› ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ‹‹በህይወቴ ላይ የደህንነት ስጋት አለብኝ›› አቶ ሀብታሙ አያሌው ‹ከፍተኛ በደል ተፈፅሞብኛል›› አቶ ዳንኤል ሺበሺ በእነ ዘላለም ወርቅነህ የክስ መዝገብ የተከሰሱት አራት የተቃዋሚ ፓርቲ...
View Articleየትናንትናውን የቢሮ ማስተዋወቅ ቅስቀሳ ተከትሎ የኮምቦልቻ አንድነት የድርጅት ጉዳዮች ሀላፊ በደህንነትና ጸጥታ ዘርፍ...
ትናንት በ19/04/07 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ የኮምቦልቻ ጽ/ቤት መከፈቱን ተከትሎ የማስተዋወቅ ስራ ሲሰሩ ከነበሩት የአንድነት አመራሮች መካከል አቶ ተማም መሀመድ በከተማ አስተዳደሩ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች ተጠርተው ተጠይቀዋል፡፡ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎቹ ‹‹እናንተ ያለጊዜው የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጋችሁ ነው፤ የፀጥታ...
View Article