Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

የባህርዳሩየጥር 3 ሰላላዊ ሰልፍ ዝግጅት ቀጥሏል!!

$
0
0

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጥር 3 በባህርዳር ለሚያደርገው ህዝባዊ ሰልፍ የቅድመ ዝግጅት ስራ የሚያከናውኑ ከፍተኛ የፓርቲው ልዑካን ወደ ስፍራው አምርቷል፤ ቀደም ሲል የሰሜን ቀጠና ሀላፊ አቶ አእምሮ አወቀ የሄዱ ሲሆን አሁን ደግሞ አቶ አስራት ጣሴና አቶ ብሩ በርመጅ ወደ ስፍራው አቅንተዋል።

የከተማው አስተዳደር ሰልፉን ላለመፍቀድ አሁንም እያንገላገረ ቢሆንም፤ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት የሰልፉን ቦታና ጊዜ አንድነት አሳውቀዋል፤ ስለዚህ በተያዘበት ዕለት ሰልፉ የሚካሄድ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን።10405673_751527264932210_8422904610193772955_n


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>