አንድነት የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ከአንድነት ፓርቲ ጋር በመተባበር፤ በፓርቲው እንቅስቃሴዎች እና በምርጫ 2007 ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጅቷል፡፡
በዚሁ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በውጭ የሚገኙ የቲቪ፤ የሬዲዮ፤ የድህረ ገጽ፤ የፓልቶክ ክፍሎች ተሳታፊ የሚሆኑበት ሲሆን ከአንድነት የፓርቲው ፕሬዘዳንት አቶ በላይ ፍቃዱ እና ም/ፕሬዘዳንት አቶ ተክሌ በቀለ ይሳተፋሉ።
ውይይቱ የሚካሄደው፤ እሁድ ዲሴምበር 28, 2ዐ14 በ 2:00 PM Eastern ሲሆን፤ እርስዎም ይህንኑ መግለጫ እና ውይይት በቀጥታ እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል፡፡ የመገናኛ/ውይይት መስመሩ 1 857 216 6700 ሲሆን Access code 478975፡፡ እንዲሁም፤ 712 775 7085 Access code 767490 ነው፡፡