የአንድነት፣ የሰማያዊና የመኢአድ አባላት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ: –በሚሊዮኖች ድምፅ ጋዜጣ ዘጋቢ
የአንድነት፣ የሰማያዊና የመኢአድ አባላት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ! ለጥር 19/2007 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠባቸው! በሽብር ክስ ተጠርጥረው የመኢአድ፣ የሰማያዊና የአንድነት አመራሮች በዛሬው እለት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡ ሲሆን የአንድነት ፓርቲ ጠበቃ አቶ ገበየሁ እንደገለፁት ከዚህ ቀደም በነበረው ሰነድ፣ አሻራ...
View Articleምርጫ ቦርድ የገንዘብ ክፍፍል ቅምርን እንደገና እንደሚመለከተው አሳወቀ
ምርጫ ቦርድ ዛሬ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ስብሰባ ለምርጫው የገንዘብ ክፍፍል ቀመር መሰረት ዉይይት አድርጓል። ምርጫ ቦርድ ባቀረበው የገንዘብ ክፍፍል ቀመር መሰረት 10 በመቶ ለሴቶች፣ 10 በመቶ ለሁሉም ፓርቲዎች እኩል፣ 25 በመቶ ፓርቲዎች በሚያቀርቡት እጩ፣ 55 በፓርላማና በክልል ምክር ቤት ባላቸው መቀመጫ...
View Articleበደብረማርቆስ ከተማ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል! –ፍኖተ-ነፃነት
በርካታ ወጣቶች በፌደራል ፖሊስና በደህነት ሀይሎች በመታሰር ላይ ይገኛሉ! በደብረማርቆስ ስልጠና ላይ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በመንግስት ላይ ጥያቄ ማንሳታቸውን ተከትሎ እየታሰሩ እንደሚገኙ የፍኖተ-ነፃነት ምንጮች አስታወቁ፡፡ ተማሪዎቹ በመንግስት በኩል የሚሰጠውን ስልጠና ማውገዛቸውን...
View Articleበተናጥል ሆኖ ፖለቲካውን ማራመድ ጎታች አይደለም –ይልቃል ጌትነት
የሚሊዮኖች ድምጽ አገር ቤት በአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ የምትታተም ነፃ ጋዜጣ ናት። በሁለተኛ እትሟ የሰማያዊ ሊቀመንበር አቶ ይልቃ ጌትነትን ይዛ ቀርባለች። ሊቀመንበሩ ከሕዝቡ የሚነሱ ፣ አብሮ ከአንድነት ፓርቲ ጋር አብሮ በመስራት ዙሪያ ያጠነጠኑ ጥያቄዎች የቀረበላቸው ሲሆን፣ የአንድነቱ መሪ አቶ በላይ ፍቃደ...
View Articleአንድ ምሽት ከቴዲ አፍሮ ጋር በፍራንክፈርት በልጅግ ዓሊ
የቴዲ አፍሮ ዝግጅት በፋራንክፈርት ሲደረግ በቦታው ተገኝቼ ነበር ። ብዙ ጊዜ ዘፋኝ ሲመጣ አልገኝም ። ዘንድሮ ግን ወያኔ በእሱ ላይ ያደረገውን ተንኮል መቃወም የሚቻለው በዝግጅቱ በመገኘት በመሆኑ ሰብሰብ ብለን ተገኝተን ነበር። ሰልፉ ሳይጠነክር ቀደም ብለን ለመግባት በጊዜ ነበር የደረስነው። ሰዓቱን ጠብቀን ከፍለን...
View Articleአቡጊዳ –የምርጫ ቦርድ ምክትል ሃላፊ አንድነትን እና መኢአድ በምርጫው መሳተፍ እንደማይችሉ ገለጹ
የምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ፣ አንድነት እና መኢአድ በምርጫ እንዳይሳተፉ መታገዳቸውን ለፋና ራዲዮ ገለጹ። የአንድነት አመራሮች ወደ ምርጫ ቦርድ ሄደው የምርጫ ቦርድን ዉሳኔ በጠየቁ ጊዜ ቦርዱ ነገ ማክሰኞ እንደሚሰበሰብና ቦርዱ እንደሚወስን ቢነገራቸውም፣ ቦርዱ ሳይሰበሰብ ምክትል ሃላፊው፣ ቀደመው በራዲዮ፣ የመኢአድ...
View Articleየማለዳ ወግ …አፈ ጉባኤ አባ ዱላ …ግን ለምን አልሰሙንም ?
* የኮንትራት ሰራተኛዋ አይነ ብርሃኗን ማጣትና የስም የለሿ ሟች እህት መጨረሻ ! * ሰሚ እስኪገኝ እንጮሃለን ! ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓም ሰኞ በማለዳው ያገኘኋቸው ሁለት መረጃዎች የወጡት በሁለቱ አንጋፋ የሳውዲ ጋዜጦች በአረብ ኒውስ Arab News እና በሳውዲ ጋዜት Saudi Gazette ነው ። በአንዱን አይቸ...
View Articleተቃዋሚዎች ህዝባዊ አጀንዳ የላቸውም ማለት ጉንጭ አልፋ ክርክር ማንሳት ዘመን ያለፈበት ነው! – Minilik Salsawi...
በአሁኑ ወቅት በም እራባውያን የተያዘው ድርድር እንደተጠበቀ ሆኖ ስልጣን ክፍፍሉም የምርጫ አዘቦትን ተንተርሶ መካሄዱንም አማክሎ ከውጪ ወደውም ይግቡ አሊያም ነጮቹ አሰልጥነው ይላኳቸው የሆነ ይሁን ባቻ ተቃዋሚዎች ህዝባዊ አጀንዳ የላቸውም ማለት ጉንጭ አልፋ ክርክር ማንሳት ዘመን ያለፈበት ከመሆኑም በላይ የነቃ ሕዝብ...
View Articleሕወሃት/ምርጫ ቦርድ በአንድነት ፓርቲ መደናገጡን እያሳየ ነው –ግርማ ካሳ
የሕወሃቱ ምርጫ ቦርድ፣ አንድነት ፓርቲ እንደገና ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ማዘዙን የሚጠቁሙ ፍንጮች ደርሰዉኛል። የምርጫ ቦርድ ሃላፊ ባላበት፣ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠርቶ፣ ምርጫ ቦርድ በወቅቱ እንዲሻሻል የጠየቀው ደንብ ተሻሽሎ የኮረም ቁጥር ማስገባቱ ማለት ነው) ፣ ብሄራዊ ምክር ቤቱ መርጦት የነበረዉን አዲስ አመራር...
View Articleአንድነት ፓርቲን ለማፍረስ 2 ሚሊዮን መመደብ ለምን አስፈለገ! እንግዲህ እኔም ላጠፋሁት ጥፋት መላውን የአንድነት አባልና...
እንደምታውቁት እሁድ እለት መርህ ይከበር ከሚሉት የወያኔ አፍራሽ ቡድን እኔንም ጠርቶኝ ባለማወቄ በቦታው ተገኝቼ ነበር፤ እኔም በቦታው የተገኘሁት ሲጠሩኝ የሆነ የእርቅ ኮሚቴ አቋቁመናልና የቡድኑ የኮሚቴ አባል እንድትሆን ነው ብለውኝ ነበር። መቼም እርቅን የሚጠላ የለምና ደስብሎኝ ነበ፤ ነገሩ ግን የእርቅ ኮሚቴ ሳይሆን...
View Articleየማለዳ ወግ …አፈ ጉባኤ አባ ዱላ …ግን ለምን አልሰሙንም? –ነቢዩ ሲራክ
* የኮንትራት ሰራተኛዋ አይነ ብርሃኗን ማጣትና የስም የለሿ ሟች እህት መጨረሻ ! * ሰሚ እስኪገኝ እንጮሃለን ! ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓም ሰኞ በማለዳው ያገኘኋቸው ሁለት መረጃዎች የወጡት በሁለቱ አንጋፋ የሳውዲ ጋዜጦች በአረብ ኒውስ Arab News እና በሳውዲ ጋዜት Saudi Gazette ነው። በአንዱን አይቸ...
View Articleጎበዝ ጠንከር ነው –ግርማ ሰይፉ የአንድነት ም/ሊቀመነበር
ምርጫ ቦርድ ማንም ይዘዘው ማንም ወይም በግል ተነሳሽነት እያደረገ ያለው ነገር የኢትዮጵያን የመድበለ ፓርቲ ስርዓት ከምን ጊዜውም በለይ ወደኋላ ለመመለስ እንደሆነ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረዳው ይገባል፡፡ ምርጫ ቦርድ ምርጫ እንዲያሰተዳድር በተሰጠው ኃላፊነት የፓርቲዎች አስተዳደሪ ለመሆን እየቃጣው ያለ ተቋም ነው፡፡...
View Articleአሁን አንድነት ግልፅ ጦርነት የታወጀበት ይመስላል –አቶ ኪዳኔ አመነ –የመድረክ ወጣት አመራር
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በተመለከተ ብዙ እየሰማን ነው፡፡ ፓርቲው ራሱን የማፅዳት ሃላፊነት ከተወጣ በኋላ ገዢው ፓርቲ ጥርሱን የነከሰበት ይመስላል፡፡ ብዙ ፈተና እየገጠመው ነው፡፡ በምርጫ ቦርድ ጥያቄ መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ በድጋሚ እስከማድረግም ደርሰዋል፡፡ በኔ እምነት አንድነት ፓርቲ በበኩሉ ብዙ ርቀት...
View Articleታሪክ ለመስራት እንዘጋጅ –አቶ ተክሌ በቀለ የአንድነት ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር
አንድነት ፓርቲ የኢህኣዴግን ምንነት ላላመኑ ወገኖች ለማጋለጥ በትጋትና በስሌት ሲሰራ ቆይቷል፡፡እየሰራም ነዉ፤እዚህ ደርሷል፡፡ “የሆደ ሰፊዉን ምርጫ ቦርድ” ሆድ በገሃድ አጋልጧል፡፡በነአሞራዉና ወዲ ቐሺ(በተጋሩ ሁሉ) ትግልና ሞት የሚቀልዱትን በህዝብ ፊት ወጥተዉ ዛሬም እንዲዋሹና ለኢትዮጵያችን የፖለቲካ ታሪክ እነማን...
View Articleእዉነቱ እዚህ ምርጫ ቦርዱ የሚለፍፈው እዚያ ፣ እዉነቱን ይረዱ ( መደመጥ ያለበት)
የምርጫ ቦርድ ምክትል ሃላፊ አቶ አዲሱ ገብረግዚአብሄር በፋና ራዲዮ እንዲሁም ሃላፊው ፕሮፌሰር መርጋ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ፣ መኢአድ እና አንድነት ችግር እንዳለባቸው በመገልጽ በስድስት ቀናት ዉስጥ ፓርቲዎቹ “ችግሮቻቸውን” ካልፈቱ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰደባቸዋል ሲል አስጠንቅቀዋል። ምርጫ ቦርድ የገዢው ፓርቲ...
View Articleአንድነት መሰናክሉን ያልፋል –አቶ አለነ ለምርጫ ቦርድ መልስ ሲሰጡ ( መደመጥ ያለበት)
ምርጫ ቦርድ እያደረገ ባለው ኢ-ሕገመንግስታዊ ተግባራት ዙሪያ የአንድነት አመራር አባል የሆኑት አቶ አለነ ማጸንቱ ለኢሳት ማብራሪይ ሰጥተዋል። አቶ አለነ፣ በጎጃም ክፍለ ሀገር አገው ምድር አውራጃ ሲሆን የተወለደው፣ የ28 አመት ወጣት ነው። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1999 በሶሻል ሳይንስ...
View Articleጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ደህንነቱ አደጋ ላይ መሆኑ ተገለፀ
በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶበት የሶስት ዓመት እስር የተበየነበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ደህንነቱ አደጋ ላይ መሆኑ የቅርብ ቤተሰቦቹ ገለፁ፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን፣ በዝዋይ ወህኒ ቤት ኮማንደር ቢኒያም ተብሎ በሚጠራው የወህኒ ቤቱ አስተዳዳሪ ጠዋትና ማታ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት እንደሚገኝና...
View Articleመታረም የሚገባዉ ማነዉ? ርዕዮት አለሙ ከቃሊቲ እስር ቤት
በግል የህትመት ዉጤቶች አማካኝነት በሀገሬ ዉስጥ የምመለከታቸዉን ችግሮች ለህዝብ ማቅረብና እንደዜጋም መፍትሔ ይሆናሉ ብዬ የማስባቸዉን ሀሳቦች መጠቆም ከጀመርኩ አምስት አመታት አለፉ፡፡ የመጀመሪያ ፅሑፌን ያዘጋጀሁት ” “ስህተቶችን” ለማረም የተፈፀሙ ስህተቶችና የስህተት ማረሚያ እርምጃዎች” በሚል ርዕስ እንደነበረ...
View Articleአምርረን ለማስገደድ ዛሬም ቃላችንን እንጠብቅ ። ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
ብዙ ሰዎች ፍቅርን እና ሰላምን ለያይተውት ማወቅ አይችሉም።የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ግን በሙሉ ከመንፈሳዊ ትምህርትነታቸው በላይ በተአማኒነት የሚታወቁት በአፈ-ታሪካዊነታቸው ሳይሆን፣የፍቅርን እና የሰላምን ትርጉም እንደባሕር ጥልቀት በዕውነተኛነት መረጃ በማስተማራቸው ነው። አይደለም የሰው ልጅ፣እንደምድረ-በዳዎች ሁሉ...
View Article