Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህር ዳር ህዝብ አደባባይ ወጣ፤ የባሕር ዳር ሕዝብም ተቃውሞውን እየተቀላቀለ ነው::

የባህዳር ነዋሪ በነቂስ በመውጣት በክልሉ ም/ቤት ፊት ለፊትና በአዲሱ ም/ቤት(ቀበሌ 10) መስቀል አደባባይ የቤተክርስያን የታቦት ማደሪያ ፣ ንብረትነቱም የቤተ-ክርስቲያን ነው ልትነጠቅ ወይም መንግስት እንደሚለው ለባለሀብት ሊሰጥ አይገባም በማለት ቁጣቸውን በማሰማት ላይ ናቸው፡፡ የባጃጅ ሾፌሮችም በየቦታው ትላክስና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –የሕወሃት/ኢሕአዴግ ጭፍጨፋ በባህር ዳር (ፎቶዎች ይዘናል)

View Article


አዳማጭ እና አክባሪ ያሌለበት ትግል ዋጋ የለውም። ለህዝባዊ ድል የጋራ ጉዞ ውጤት አለው። -‬ Minilik Salsawi

ተባበሩ ወይም ተሰባበሩ ሳይሆን ተደማመጡ ተከባበሩ ተቀናጁ የኛ ምክር ነው።እንደማመጥ !!! እንከባበር !!! ባሳለፍናቸው ያልተሳኩ ጊዜያት የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገር አቀፍ በብሄር አቀፍ እና ቤተሰብ አቀፍነት ተመስርተው ከስመዋል። ሲንደባለሉ ለአሁኑም ወቅታዊ ጡዘት የደረሱም እያዛጉ እና እያፋሸኩ በፖለቲካ...

View Article

ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ! ያሬድ ኃይለማርያም

ሰብአዊ መበቶችን በመጣስ፣ ግፍ በመፈጸምና አፈናን በማጠናከር እደሜ የሚሸምት የአገዛዝ ሥርዓት የእያንዳንዱን ሰው መንፈሳዊና አካላዉ ጥንካሬ የማዳከም፣ ቅስምን የመስበርና ፍርሃትን የማንገስ ከፍተኛ አቅም እንዳለው ሁሉ በብሶት የሚወለዱ፣ እምቢኝ ለግፈኞች፣ እምቢኝ ለአንባገነኖች፣ እምቢኝ ለነጻነቴ የሚሉ መንፈሰ ጠንካራ...

View Article

እስከመቸ ለምለም ፀጋው፣ ታህሳሥ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እያደገ ነው ወይስ የኋሊት ጉዞ እያሳየ ነው ? የህዝቡስ ኑሮ ተሻሽሏል ወይ ? ወይስ ጥቂቶች የደለቡበት...

-ዶ/ር ዳንኤል ተፈራና ዶ/ር ፀሀይ ለኢሳት ጋዜጠኛ ለአቶ ፋሲል የኔ ዓለም ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ለሰጧቸው መልሶች የቀረበ አስተያየት- ከፈቃዱ በቀለ መግቢያ በቅርቡ ሁለት በአሜሪካን አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ኢኮኖሚስቶችን የኢሳት የቴሊቪዝን ጋዜጠኛ የሆነው አቶ ፋሲል የኔ ዓለም ኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምርጫ ቦርድ ደባ አንድነት አይደናገጥም! -አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የ2ዐዐ7 ዓ.ም አገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍና ለዚህም መተማመኛው ሕዝቡ መሆኑን ገልፀ ‹‹ተደራጅ 2007 ለለውጥ›› በሚል መፈክር አንግቦ አገራዊና ሕዝባዊ ኃላፊነቱን ለመወጣትና ኢህአዴግን በቃህ ለማለት ሌት፣ ከቀን በንቃትና በትጋት እየሠራ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅት ነፃ...

View Article

አንድነት –በባህርዳር ከተማ በንፁሀን ዜጎች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ያደረሱ በህግ ፊት ይቅረቡ!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) አንድነት – በባህርዳር ከተማ በንፁሀን ዜጎች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ያደረሱ በህግ ፊት ይቅረቡ!...

View Article


በወሳኝ ወቅት ላይ ወሳኝ አጀንዳ ወሳኝ ድምጽ !!!! የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልእክት ያዳምጡ

ከኛ በላይ ላሳር ከኛ በላይ አዋቂ የለም የሚል አመለካከት ይዞ ከመክነፍ የህዝብን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ተቀራርቦ በመነጋገር እና በመወያየት ሃገራዊ ማኒፌስቶ በማምጣት የጋራ ሃገራዊ አጀንዳ በመቅረጽ ለለውጥ መትጋት ግዴታ ነው::አንድነት ሃይል ነው የሚለው ብሂል ለሃገራዊ አጀንዳ መተግበር ትልቅ አስታውጾ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ-አንድ በሉ! –ከተክሌ በቀለ

በዛሬዉ እለት የህዝብ ታዛቢ በመሆን ሊያገለግሉ የሚችሉ ሰዎችን ለማስመረጥ በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት/አካላት፤አመራሮችም ጭምር በተለያዩ የምርጫ ጣብያዎች እንደተገኙ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡የታዘቡትን እያካፈሉን ሲሆን እኔም ያየሁትን ላካፍል ወደድኩ፡፡የታዘብኩት የየካ ክ/ከተማ ወረዳ ዘጠኝን ነዉ፡፡መቐለ ከተማ ወረዳ...

View Article

ቃሊቲ እስር ቤት ፍተሻ ተደረገበት –ነገረ ኢትዮጵያ

.እስክንድር ነጋ እና አንዱዓለም አራጌ ማስታወሻቸው ተወስዶባቸዋል፤ ቃሊቲ እስር ቤት ሙሉ ፍተሻ እንደተደረገበት ዛሬ እኩለ ቀን ላይ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ አቅንተው የነበሩ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አመለከቱ፡፡ ከፌደራል ወንጀል ምርመራ እንደመጡ በተነገረላቸው ሰዎች ሙሉ ቃሊቲ እስር ቤት ፍተሻ እንደተደረገበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የገዢው ፓርቲ አባላት በታዛቢነት ተመረጡ –ፍኖተ ነጻነት

የህዝብ ታዛቢ በመሆን ሊያገለግሉ የሚችሉ ሰዎችን ለመምረጥ በየቀበሌው በተደረገው ታዛቢዎችን የማስመረጥ ሂደት ላይ የገዢው ፓርቲ አባላት በታዛቢነት መመረጣቸውን በምርጫው ሂደት ላይ የነበሩ ተሳታፊዎች ለፍኖተ-ነፃነት ገለፁ፡፡ በዛሬው እለት ታዛቢዎችን በማስመረጥ ሂደት ላይ “የገዢው ፓርቲ አባላት ህዝቡን በማግለል እርስ...

View Article

የአንድነት መንገድ! ምርጫ 2007 –ከአስራት አብርሃም

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


የብአዴን ካድሬዎች የአዲስ አበባ ስብሰባ ካለመስማማት ተበተነ: –‪ምንሊክ ሳልሳዊ‬

ካድሬዎቹ በባህር ዳር የተደረገውን ግድያ በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመ ነው ሲሉ ተናግረዋል:: - ባለፈው አርብ በባህር ዳር ሰላማዊ የሆነ ጥያቄ ይዘው አደባባይ በወጡት ንጹሃን ዜጎች ዙሪያ እና በመጭው ምርጫ ዙሪያ በአዲስ አበባ ብአዴን ካድሬዎቹን በመሰብሰብ ያደረገው ውይይት ክለመስማማት መበተኑን ለምንሊክ ሳልሳዊ...

View Article

የስኳር በሽታ ቤተክርስትያንን አጥቅቷታል በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


በሕዝብ ላይ የሚካሄደውን ቀጣይ ጭፍጨፋ ለማስቆም በጋራ እንነሳ! (ሸንጎ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

በፍቅር ልንወድቅ የሚገባ ከማሸነፍ ወይስ ከትግል አይነት። ዳዊት ዳባ

አምርረህ ልትታገልበት የሚገባ በቂ ምክንያት ካለ አላማው አንድና አንድ “ማሸነፍ” የሆነ ትግል እንጂ የትግል አይነት የሚባል ነገር የለም። አዎ ያለው ትግል ነው። ቢቸግር ነው እንጂ ችግሩ “አይነት” የሚለው ቃል ችግር ሆኖ አይደለም። ትግሉ ላይ ሲሆን አጠቃቀማችንና አረዳዳችን ግን በጣሙኑ ግራ ያጋባል። “ምግብ”...

View Article


የሚሊዮኖች ድምፅ የመጀመሪያው ሰላማዊ ሰልፍ በባህርዳር በቅርቡ ይደረጋል!

ገዢው ፓርቲ ሕወሃት/ኢሕአዴግ የእምነት ነጻነትን በመጋፋት ፣ ታቦት ቢወጣበትና የጥቅምት በዓል በሚከበርበት በባህር ዳር የመስቀል አደባባይ “ልማት” በሚል ስም ለባለሃብቶች ቦታዎች ሊሰጥ ማሰቡን ተከትሎ ሕዝቡ ለአስተዳደሩ ብሶቱን በደብዳቤ ለማስገባት፣ በቦታው ሄዱ ለማነጋገር ቢሞክር፣ ለሕዝብ ጥያቄ ደንታ የሌላቸው...

View Article

የቆምጬ አምባው ጨዋታዎች (አፈንዲ ሙተቂ)

ጓድ ቆምጬ አምባው በስማቸው የሚነገሩትን ጨዋታዎች በኔ ስም የተፈጠሩ ተረቶች ይሏቸዋል፡፡ ሰውዬውን በቅርበት የሚያውቁት ግን በርሳቸው ስም የተፈጠሩት ጨዋታዎች ከፊል እውነታ እንዳለባቸው ይናገራሉ፡፡ በርካታ ሰዎች ጨዋታዎቹን እያወሱ የሰውዬውን ጅልነት ሊያሳዩ እንደሚፈልጉ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ቆምጬ አምባው ነገር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሰብአዊነት ቅድሚያ የሰጠ ኢትዮጵያዊ! አብርሃ ደስታ –ከፍኖተ-ነፃነት

ትግራይ ክልል ላይ የሚፈፀሙትን ጭቆናዎች ሳይታክት አጋልጧል። ዘረኝነትን ፣ አምባገነንነትን ፣ ሙሰኝነትን ፣ ኢ-ፍትሐዊነትን አውግዟል። ሰብአዊነትን በማስቀደም ሰውን በሰውነቱ የሚለካ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው-አብርሃ ደስታ፡፡ አብርሃ ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ የብዙ ሰዎችን ቀልብ ለመሳብ ከመቻሉም በላይ ፤ “ፌስቡክን”...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>