Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

የትናንትናውን የቢሮ ማስተዋወቅ ቅስቀሳ ተከትሎ የኮምቦልቻ አንድነት የድርጅት ጉዳዮች ሀላፊ በደህንነትና ጸጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች ተይዘው ተጠየቁ፡፡

$
0
0

ትናንት በ19/04/07 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ የኮምቦልቻ ጽ/ቤት መከፈቱን ተከትሎ የማስተዋወቅ ስራ ሲሰሩ ከነበሩት የአንድነት አመራሮች መካከል አቶ ተማም መሀመድ በከተማ አስተዳደሩ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች ተጠርተው ተጠይቀዋል፡፡ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎቹ ‹‹እናንተ ያለጊዜው የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጋችሁ ነው፤ የፀጥታ ችግር ለመፍጠር እያሰባችሁ ነው፤ሳታሳውቁ ነው የምትሰሩት›› የሚሉ ጥያቄዎች ያቀረቡባቸው ሲሆን፤ አቶ ተማም እኛ ቢሯችንን ስንከፍት ተገቢውን የማሳወቂያ ደብዳቤ ለሚመለከታቸው የአስተዳደርና የፖሊስ ሀላፊዎች ያስገባን ሲሆን ከቢሮው መከፈት ጋር ተያይዞም የማስተዋወቅ ስራ እየሰራን እንገኛለን፤ነገርግን እናንተ እንዳላችሁት የምርጫ ቅስቀሳ አላከናወንም እኛ የአንድነት ፓርቲ አባላት መብትና ግዴታችን እስከምን እንደሆነ ስለምናውቅ ስህተቶችን አንሰራም ህጋዊና ለህግ ተገዥም ነን፤ ይልቁን በማንአለብኝነት የምርጫ ቅስቀሳ እያደረገ ያለው የኢህአዲግ ፓርቲ ነው በማለት መልስ የሰጡ ሲሆን፤ በቢሮው ለጥቂት ሰአታት ካቆዩአቸው በኋላ ‹‹በደረሰን መረጃ መሰረት መስሎን ነው፤መሄድ ትችላለህ›› ተብሎ ተመልሷል፡፡10898189_764468493631062_1526357651742964445_n


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

Trending Articles


የደጃች ውቤ ልቅሶ


“መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአገራቸው ናፍቆትና ፍቅር አሁንም በልባቸው የነደደ ነው፤ አለ።” –ገነት አየለ


Health: ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?


Poem ግጥም: "እወድሻለሁ" (Ewedishalehu)


የሎሚ ጭማቂ ሽበትን ለማጥፋት ቦርጭ ለማጥፋት ጥርስ ነጭ እንዲሆን Fashions and Beauty


2009 ዓ.ም. የፋሲካ በዓል ዋዜማ በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ ቅዱስነታቸው ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ በድምቀት ተከበረ።


Health: ወንዶች ለእኔ ሣሙና የሆኑበት ምስጢር የ40 ቀን ዕድሌ በመሆኑ ይሆን?


Health: ትዳር በሚያስቡ ፍቅረኞች መሀከል የዕድሜያቸው ልዩነት ስንት ይሁን?


ወሲብ ሰውነታችን በበሽታ በቀላሉ እንዳይጠቃ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመለከተ •   በልብ በሽታ የመሞት አጋጣሚን...


ድርቅ ርሃብና ችጋር ምንና ምን ናቸው? ኢትዮጵያስ ለምን የርሀብ ሀገር ሆነች? |ፈቃደ ሸዋቀና



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>