Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ተሰወሩ

የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ከትላንት መስከረም 15 ቀን ጀመሮ መሰወራቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። « ዳግም፣ ድህንነቶች መኖሪያ ቤቱድረስ (ኦሎምፒያ) ሰሞኑን በዲኤክስ መኪና መጥተው ያነጋሩትንና ያስፈራሩትን አውግቶን ነበር፡፡ ይህንን ሲያወጋን ግን በራስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦስተን የ2007 ዓ. ም. የደመራ በዓል በሺህ የሚቆጠሩ የቦስተን እና አካባቢዋ ነዋሪዎች በተገኙበት በድምቀት ተከበረ-...

ቦስተን መስከረም 17/2007 (ሴፕቴምበር 27፣ 2014 ዓ.ም) የደመራ በዓል በካምብሪድጅ ከተማ 808 Memorial Dr. አጠገብ በሚገኘው ፓርክ በቦስተን እና አካባቢዋ ነዋሪ በሆኑ የመካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካዔል ቤተ ክርስቲያን እና የመካነ ሰላም ቅዱስ ሚካዔል ቤተ ክርስቲያን እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕምናን...

View Article


ኢትዮጵያዊያንና ትግላችን፤ ( ትግሉ ወደፊት እንዲሄድ ምን ማድረግ አለብን? ) አንዱ ዓለም ተፈራ

በስታቲስቲክስ የተደገፈ የጥናትና ምርምር ዘገባ ማቅረብ ባልችልም፤ ባካባቢዬ ያለውን ሀቅ ተከታትዬ የሚኖረኝ ግንዛቤ፤ መንገዱኝ ይከፍትልኛል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ፍላጎት ሰብስቤ፤ ይሄ ነው ብዬ የማቀርበው የጥናት ዘገባ የለኝም። ውጪሰው ኢትዮጵያዊያን ስለሚፈልጉት ወይንም ስለሚያደርጉት ተጨባጭ ማስረጃ ያጠራቀምኩት ዝርዝር...

View Article

ዘረኝነት/ጎጠኝነት የፋሺዝም ባህሪ ነው በታሪኩ አባዳማ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ትግል ለምንና ለማን ! ዓላማውስ ምንድነው ? ትግል ሲባል ሳይንሳዊ ሊሆን ይችላል ወይ ? ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

ለማንበብ እዚሕ ይጫኑ

View Article


አቶ ኃይለማሪያም እንዳሉት የዲሞክራሲ እጦት አብዮትን ያመጣል –ግርማ ካሳ

አገር ቤት የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ፣ በረእቡ መስከረም 7 እትሙ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከቱርክ የዜና አገልግሎት ኤጀንሲ አናዶሉ ጋር በቅርቡ ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለአንባቢያኑ አቅርቧልል። ከቃለ መጠይቁ፣ በተለይም በምርጫውና በፖለቲካ እስረኞች ረገድ ጠቅላይ ሚኒስተሩ የመለሱትን ቀንጭቤ ለማቅረብ...

View Article

መነገር ያለበት ቁጥር 7 የክፍፍላችን ገጽታ በልጅግ ዓሊ

ባለፈው ዓመት ሃገራችንንም በሚመለከት አስደሳችም፣ አስከፊም፣ አስደናቂም፣ አናዳጅም ተግባሮች ተፈፅመዋል። አሮጌው ዓመት ለአዲሱ ዓመት ቦታውን ሲለቅ ፈጣሪ አምላክ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር፣ የመግባቢያና ችግሮቻችንን ሁሉ የምንፈታበት ዓመት ይሁን ማለታችን አልቀረም። ግን የዚህ ምኞታችን ፍፃሜ ከቅርብነቱ ሩቅነቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያኑ ላይ የተኮሰው የኤምባሲው ታጣቂ ታሰረ! የዋሽግተኑን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተመለከተ –የጉዳያችን አጭር ዘገባ

”መሣርያውን ወደሚከራከሩት ሰዎች ደገነ እና ተኮሰ” ”He points the weapon at others who argue with him and fires” ሮይተርስ ከዋሽግተን ዲሲ ዛሬ የዘገበው። ዛሬ መስከረም 19፣2007 ዓም ዋሽግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተቃዋሚ ኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር ውሎ ባለ ኮከቡ...

View Article


በትግራይ ኣፅቢ 5 ጣልያናውያንና 2 ኢትዮዽያውያን በሕወሓት ፖሊሶች ለሰዓታት ታገቱ።

በትግራይ ኣፅቢ 5 ጣልያናውያንና 2 ኢትዮዽያውያን በሕወሓት ፖሊሶች ለሰዓታት ታገቱ። የህወሓት ፖሊሶች ጋዘጠኞቹን ኣግቶ፣ ፈትሾ፣ ኣንገላትቶ ለቋቸዋል። ትናንት ሰኞ 19/ 01 / 2007 ዓ/ ም ለስራ ጉዳይ ወደ ኢትዮዽያ የመጡት በኣንድ ጣልያን የሚገኝ ቴሌቭዥን ጣብያ የሚሰሩ 4 ጣልያናውያን ጋዜጠኞችና ኣንድ ሌላ...

View Article


ፍኖተ ነፃነት –የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህራንና የተለያዩ ተቋም ሰልጣኞች አሰልጣኞቻቸውን አስቆጡ

በትግራይ ክልል በተለያዩ ከተማዎችና ወረዳዎች የተደረገው ስልጠና በተሳታፊዎች ተቃዎሞ የገጠመውና ሰልጣኞችን ያስተባበረና ለአሰልጣኞቹ ፈተና የሆነ እንደነበር ከስፍራው ዜናውን ያደረሱን የዜና ምንጫችን ገልጸዋል፡፡ ገበሬዎችን እያታለላችሁ እኛን ለማታለል መጣችሁ አንድ ፓፓያ ቀርጻችሁ ልማት አለ ባገሩ በማለት 50 ጊዜ...

View Article

“ በሽብር” ተጠርጥረው በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ሐሙስ ጊዮርጊስ በሚገኘው አራዳ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

“ በሽብር” ተጠርጥረው በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ነሐሴ 27 እና ነሐሴ 29 ቀን አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበው ለ3ኛ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው ሐብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ም/ኃላፊ የሺዋስ አሰፋ የሰማያዊ...

View Article

የመስከረም 25ቱ ሰልፍ ሌሎች ድርጅቶችንም ለማሳተፍ ሲባል ለሌላ ቀን ተራዘመ

መስክረም 25 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የአንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ምክር ቤት ወጣቶች ለአዲስ አበባ አስተዳደር የ እውቅና ደብዳቤ ማስገባታቸው ይታወቃል። አስተዳደር ደብዳቤው በደረሰው በ48 ሰዓት መለልስ መስጠት ሲገባው እስከአሁን ድረስ ምላሽ ባለመስጠት ፣ ሕገ መንግስታዊ የሆነ የዜጎችን...

View Article

ፍኖተ ነፃነት –በአክሱም ዩኒቨርስቲ መምህር የሆነው የአንድነት ፓርቲ አባል ዩኒቨርስቲው ውስጥ ባሉ ካድሬዎች በደል...

መምህር ብርሃነመስቀል ንጉሤ ዘውዴ በአክሱም ዩኒቨርስቲ መምህር ሲሆን በአዳማ የአንድነት ፓርቲ አባል ነው የመጀመሪያ ዲግሪውን በ2001 ዓ.ም ከአዳማ ዩኒቨርስቲ በፔዳጎጂካል ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪውን በ2004 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሂዩማን ሪሶርስ ኤንድ ኦርጋናይዜሽናል ዴቨሎፐመንት ኢን ኢዱኬሽን አግኝቷል፡፡...

View Article


የወያኔ አምባሳደር ግርማ ብሩ ኮከብ የለሽ ባንዲራን የሰቀሉትን ጋጣ ወጦች አላቸው

ኢትዮጵያዉያኖች በኢትዮጵያ ኤምባሲ ባደረጉት የተቃዉሞ ሰልፍ፣ ኮከብ ያለበትን የአገዛዙ ባንዲራ አንስተው፣ የጠራዉን የኢትዮጵያ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ መትከላቸው ይታወቃል። መሳሪያ ያልታጠቁ፣ ወረቀትና ባንዲራ ብቻ በእጃችቸው የያዙ ሰላማዊ ዜጎች “ግርማ ብሩን ለማነጋገር እንፈልጋለን፣ ወንጀለኞች አይደለንም”...

View Article

አገዛዙ ዜጎችን አዋርዶ ወይም ሊሞቱ ሲል ካልሆነ እስረኞችን የመፍታት ባህሪ የለውም –ግርማ ካሳ

ነገ መስከረም 22 ቀን በ”ሽብርተኛ” ክስ የተከሰሱት አራቱ ወጣት ፖለቲከኞች፣ ሃብታሙ አያለዉና ዳንኤል ሺበሺ ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ እና አብርሃ ደስታ ከአረና ፣ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። ወጣቶቹ ምንም አይነት ክስ እሰከአሁን ያልተመሰረተባቸው ሲሆን፣ ከሐምሌ አንድ ቀን ጀመሮ በማእከላዊ እሥር ቤት ነው...

View Article


ልማት ያለ ነጻነትና ፍትህ ፋይዳ የለውም በይኩኖ መስፍን

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ሰማያዊ/አንድነት/መኢአድ እና ትብብር በጋራ ሰልፍ እንዲጠሩ ወጣቶች ጥረት እያደረጉ ነው

መስከረም 25 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የአንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ምክር ቤት ወጣቶች፣ ለአዲስ አበባ አስተዳደር የእውቅና ደብዳቤ ማስገባታቸው ይታወቃል። አስተዳደሩ ደብዳቤው በደረሰው በ48 ሰዓት መልስ ሳይሰጥ ዛሬ መስከረም 22 ቀን፣ በቂ ቅስቀሳ ሳይደረግ፣ «ነገ መጥታችሁ፣ የእውቅና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋምቤላ ክልል የተፈናቀሉ እና ከዘር ማጥፋቱ የተረፉ አማሮች ወደ መኢአድ ቢሮ መጡ! አቶ ተስፋሁን አለምነህ

በፋሽሽቱ ወያኔ ከጋምቤላ ክልል በግፍ የተፈናቀሉ እና ከዘር ማጥፋት ወንጀል የተረፉት አማሮች ወደ መኢአድ ጽ/ቤት መጥተዋል፡፡ በጋምቤላ ክልል ሜጢ ከተማ ጎሽኔ ቀበሌ አቶ በለጠ ጌታቸው ጎጃም ቢቸና አካባቢ የመጡ የግራ እጃቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀበሌ ከወሎ መካነሰላም ቦረና አካባቢ የመጡ...

View Article

የሺዋስ ኃብታሙ፣ ዳንኤልና አብርሃ ችሎት ያለ ጠበቃ በዝግ ችሎት ተካሄደ –ነገረ ኢትዮጵያ

ትክክለኛውን የቀጠሮ ቀን ለማወቅ አልተቻለም (ኮማንደር ተክላይ ጥቅምት 22 ነው ሲሉ፤ ፖሊስ ጥቅምት 20 ነው ብሏል) ዘሬ መስከረም 22/2007 ዓ.ም በአራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ኃብታሙ አያሌው፣ የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ አቶ የሸዋስ አሰፋ፣ የአረና ም/ የህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድ/ጉዳይ ኃላፊ 2 ዓመት ተፈረደባቸው

በኦሮሚያ ክልል መቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድ/ጉ/ኃላፊ የሆኑት አቶ ታመነ መንገሻ ጳጉሜ 4 ቀን ታስረው እንደነበረና ጳጉሜ 5 ቀን 2006 ዓ.ም በዋስ እንደተለቀቁ በመለቃቸውም በአካባቢው ያሉ የመንግስት ካድሬዎች ለምን ተለቀቁ መታሰር አለባቸው በማለታቸው በድጋሚ መታሰራቸውን ፍኖተ ነፃነት መዘገቧ አይዘነጋም፡፡ አቶ...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>