የአዳማው አንድነት ፓርቲ ቢሮ በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ለሁለት ወራት መዘጋቱ ታወቀ፤ ቶኩማ አንድነትን ሊከስ ነው!...
ለሰሚም ግራ ሆነ አማርኛ ይመስላል-አይደል…ነገሩ ግን ወዲህ ነው፡፡ አንድነት ፓርቲ በ2006 ሚያዚያ 5 በቶኩማ ሆቴል ከአዳማ ዩኒቨርሲቴ ተማሪዎችና ከከተማው ደጋፊዎቹ ጋር ውይይትና በእለቱም አዲሳባ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋን በመጋበዝ በፖለተካዊ ፍልስፍና ላይ በጥያቄና መልስየዳበረ ፓናል ተካሂዶ...
View Articleየሕዝብ ተስፋ የሆነው አንድነት ፓርቲ ትልቅ አደጋ ላይ ነው –አማኑኤል ዘሰላም
ያለፈው የ2006 ዓ.ም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፣ ከዘጠና ሰባት አመት ጊዜ ጀምሮ ታይቶ የማይታወቅ፣ ለሕዝቡ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ፣ ከፍተኛ አገር አቀፍና ሕዝባዊ ንቅናቄዎችን ሲያደርግ እንደነበረ ይታወቃል። በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በጊዶሌ፣ በጂንካ, በአርባ ምንጭ ፣ በደሴ፣ በጎንደር፣ በወላይታ ፣ በደብረ...
View Articleዶ/ር ጳውሎስ ገብረ ስላሴ አረፈ፤ የቀብር ስነ ስርዓቱ የፊታችን ቅዳሜ በቦስተን የሚፈጸም መሆኑ ታውቋል!! –ከአርአያ...
ዶ/ር ጳውሎስ ገብረ ስላሴ አረፈ፤ የቀብር ስነ ስርዓቱ የፊታችን ቅዳሜ በቦስተን የሚፈጸም መሆኑ ታውቋል!! የቀብሩን ዝርዝር መረጃ እናዳገኘን እናስታውቃለን። ደግነትን፣ ለአገርና ወገን ተቆርቋሪነትን፣ በሙያው ለሚሳቃዩ ወገኖች ነፃ የህክምና እርዳታ መስጠትን፣ አክብሮት የተሞላበት ትህትናና የሰዎችን ሃሳብ በዝምታና...
View Articleየኢትዮጵያ ማህበረ ዴሞክራሲ ደቡብ ህብረት አንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ አየለ ሥዩም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የኢትዮጵያ ማህበረ ዴሞክራሲ ደቡብ ህብረት አንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ እና ጽፈት ቤት ኃላፊ እንዲሁም በመድረክ የስ/አስፈጻሚና የፋይናንስ ተግባር ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ አየለ ሥዩም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከመድረክ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመለከተ፡፡ አቶ አየለ ስዩም ከ 1986 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ ጥቂት የወያኔ ኢምባሲ ሠራተኞች እና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በየፊናቸው ሰልፍ ወጡ!! – (ዘ-ሐበሻ)
ጥቂት የሕወሓት የዋሽንግተን ዲሲ ኢምባሲ ሠራተኞች እና አንዳንድ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ተነጥቆ በሚሰጣቸው የስኮላርሺፕ ገንዘብ የደለቡ የስርዓቱ ደጋፊዎች በሰለሞን ተካልኝ መሪነት በስቴት ዲፓርትመንት ደጃፍ ዛሬ ሰልፍ ወጡ። በተመሳሳይም የአሜሪካ መንግስት በዋሽንግተን ዲሲ የሕወሓት ኢምባሲ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ላይ...
View Articleወያኔ ሲያስር አሜን….ሲገድልም አሜን በኤፍሬም ማዴቦ
ብዕር የያዘ ማንም ሰዉ በዘመናችን ደግሞ የኮምፒተር መክተቢያ ፊቱ ላይ የደቀነ ሁሉ ከሱ ዉጭ ያለዉን ማንንም ሰዉ “ሌባ”፤ “ባንዳ” ወይም “ከሃዲ” እያለ እንዳሰኘዉ መጻፍ ይችላል። በተለይ በእንደኛ አይነቱ ሀላፊነትም ተጠያቂነትም በሌለበት ህብረተሰብ ዉስጥ ደግሞ የጓደኛዉ ሀሳብ ያልተስማማዉ ሁሉ እየተነሳ የገዛ...
View Article‘አሸባሪ ብዕሮች’ክንፉ አሰፋ
ይህች አጭር ጽሁፍ የተወሰደችው በአውስትራሊያ ከምትታተም “አሻራ” ከተሰኘች መጽሄት ልዩ እትም ላይ ነው። የፈረንሳዩ አንባገነን ገዥ የነበረው ናፖሊዮን ቦናፓርት በአንድ ወቅት ስለ ነጻ ፕሬስ ሲናገር “ከአንድ ሺህ ሻምላዎች ይልቅ አራት ጋዜጦች የበለጠ መፈራት አለባቸው።” ነበር ያለው። አንባገነኖች ፕሬስን ይፈራሉ።...
View Articleአቡጊዳ –አቶ በላይ ፍቃዱ አዲሱ የአንድነት ፓርቲ ፕሬዘዳንት ሆኑ፤ ኢንጂንር ግዛቸው በፍቃዳቸው ለቀቁ
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አቶ በላይ ፍቃደን የድርጅቱ ፕሬዘዳንት አድርጎ መርጧል። ከሰባት ወራት በፊት ድርጅቱን እንዲመሩ የተመረጡት ኢንጂነር ግዛቸው ፣ “ወጣቶችን ወደ አመራር አመጣለሁ፣ ወጣቶችን ባካችሁ አቅማችሁን አጎልብቱና ተኩኝ” በማለት ለወጣት አመራሮች ሃላፊነታቸውን ለማስረክብ...
View Articleሰቆቃወ ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም- ኢትዮጵያዊ በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን እስራኤላዊውን ነቢዩ ኤርምያስን ‹‹አልቃሻው ነቢይ›› በሚል ሰቆቃና ምሬት፣ ዕንባና ኀዘን ዕጣ ፈንታው የሆነበት የመከራ ሰው ሲሉ በዚህ ቅፅል ስም ይጠሩታል፡፡ ለነገሩ ራሱ ነቢዩም ቢሆን ስለ እስራኤል፣ ስለ እናት ምድሩ የታሪክ ስብራት አሊያም ፕሮፍ እንደሚሉት ‹‹የታሪክ መክሸፍ››፣ ስለ...
View Articleወገኖቻችን ዋጋ ለመከፈል ሲዘጋጁ እኛ ከጎን መቆም አለብን (የትግል ጥሪ)
አንድነት አዲስ ወጣት አመራር ይዞ ብቅ ብሏል። አቶ በላይ ፍቃዱ። ከዚህ በፊት በተከበሩ ዶር ነጋሶ ጊዳዳና እና የተከበሩ ኢንጂነር ግዛቸው አመራር ወቅት የተጀመሩ መልካም ስራዎችን በማጠናከር፣ በአዲስ አሰራና በአዲስ የትግል ግለት አዲስ ጉዞ ተጀምሯል። የአንድነት ፓርቲ በአገሪቷ አራቱም ማእዘናት መረቡን የዘረጋ፣...
View Articleለሕገ መንግስቱ መቆም ሽብርተኝነት ሲባል (ዞን ዘጠኞችን በተመለከተ) ግርማ ካሳ
የተማሩ ናቸው። አገራቸውን የሚወዱ። በሕዝባቸውና በአገራቸው ዉስጥ የሚደረገዉ ግፍ እንዲቆም በጽሁፋቸው የሚመክሩ። ማንም ላይ ጥላቻ የሌላቸው። ኢፍትሃዊነትን የሚጠሉ ። አምባገነንነትን እንጂ ማንንም የማይጸየፉ። በጽሁፋቸው ፍቅርን ሰብከዋል። ነጻነትን አውጀዋል። «ዜጎች እንደ እንስሳ ታስረዉና ታፍነው መኖር የለባቸውም።...
View Article