Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

ሐገሬን የሚል ለለውጥ ትግሉን ያቀጣጥል። በአሉባልታ ትግል እና ለውጥ የለም ። –ምንሊክ ሳልሳዊ

ደጋግመን ብናወራ፤ብንቋሰል፤ደጋግመን እዬዬ ብንል ለሀገራችን ጠብ የሚል ነገር የለም ! እርግማን ነው ! ደጋግመን በመሳደብ፣ደጋግመን በማማት ምንም አላፈራን ! መሬት ላይ ያለው ችግር አሁንም መሬት ላይ ነው፡፡ የማይወራ ወሬ፣ የማይሰደብ ስድብ፣ የማይቀርብ ሃሳብ የለም፡፡ ችግሩ ግን ወሬ የትም አያደርሰንም፡፡ እፎይ...

View Article


ህወሀት እና በአጋር ፓርቲዎቹ መካከል አለመተማመን እየተፈጠረ ነው –ሁኔ አቢሲኒያ

እስከ ጳጉሜ 4 2006 ዓ.ም ድረስ የተካሄደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በርካታ እንግዳ ክስተቶችን ይዞ የተገኘ እንደነበር ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገልጸዋል:: በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ለሶስተኛ ጊዜ በተካሄደው በዚሁ የድርጅቱ ስብሰባ ብአዴን እና ኦህዴድ ድርጅታዊ ተልእኮዎችን የማስፈጸም ውስንነት እንደታየባቸው አልፎ...

View Article


አዲስ አመራር በአዲስ አመት ለአንድነት –አማኑኤል ዘሰላም (ክፍል 1)

«እኔ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ወደ እረፍቱ ብሄድ የምመኘው ነው ነገር ስለሆነ፣ አሁንም ለወጣቶቹ አቅማችሁን ባካችሁ ባካችሁ አዳብሩ፤ እኔንን በአስቸኳይ፣ በአስቸኳይ ተኩ ነው የምለው» ይህን የተናገሩት የአንድነት ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው ነበሩ፣ ከሰባት ወራት በፊት። ወጣቶችን ወደ አመራሩ በማምጣት ዙሪያ...

View Article

ከአኝዋክ ጀስቲስ ካውንስል የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍረድህ ምንድነው? አኝዋክ ጀስቲስ ኦሞት ኦባንግን ለፍርድ...

የህወሃት ፍጹም ታማኝ ነበር። በተለያዩ ሃላፊነቶች በህጻናት፣ በወንድሞቹ፣ በእህቶቹ፣ በእናቶቹ፣ በአባቶቹ አጠቃላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በሰራው ወንጀል በህግ ይፈለጋል፣ በህግ የሚፈልጉት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ ዓለም አቀፍ የፍትህና የመብት ተሟጋቾች ናቸው። ህወሃትን ክዶ በስደት ከሚገኝበት አገር እጁን እንዲሰጥ...

View Article

የመጸሓፍ ትችት “እኛና አብዮቱ”ክፍል 2 በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ቪኦኤ አማርኛ፣ ከድጡ ወደ ማጡ? በአበበ ገላው

የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ ዘገባ በአሜሪካን ሬድዎ አማካኝነት አሰራጨ። የዘገባው አላማ በካሊፎርኒያ የሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰጥቶ የነበረውን የክብር ሽልማት...

View Article

የዩክሬይን ክራሚያና የሩስያ ጉዳይ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ ያልተዘጋ አጀንዳ ምን ያሰተምረናል? (አክሊሉ ወንድአፈረው –የግል...

ባለፉት ጥቂት ወራት በዩክሬንና ክራሚያ ውስጥ የተቀሰቀሰው ሁኔታ እና አሁን የደረሰበት ደረጃ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር አንጻር ብዙ ዕድምታዎች አሉት፡፡ እነዚህን ዕድምታዎች መመርመር በሀገራችን ውስጥ ያለፉና የወደፊት ጉዞ ላይ የተከሰቱ፤ እና ሊከሰቱም የሚችሉ ጉዳዮችን ከወዲሁ በግምት ውስጥ በማስገባት ሀገራዊ...

View Article

ወያኔ፣ ሽብር እና እኛ ያሬድ ኃይለማርያም

በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ሽብርተኝነት ያለው አረዳድ እና ወያኔ ሽብርተኝነትን የሚተረጉምበት መንገድ ለየቅል ናቸው። በአለም አቀፍ ደረጃ የሽብርተኝነት ጉዳይ እንደ ዋና አጀንዳ ተይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ መነጋገሪያ የሆነው በ1934 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ነው። በዛሬው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተተካው የሊግ ኦፍ ኔሽን...

View Article


አቡጊዳ –መስከረም 11 ቀን ፣ በአዲስ አበባ ባለ አደባባይ ሕዝባዊ የሻማ ማብራት እንቅስቃሴ እንደሚደረግ፣ የአዲስ አበባ...

የአዲስ አበባ አንድነት ወጣቶች ኮሚቴ፣ በአዲስ አበባ ለመስከረም 11 ቀን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ እየተዘጋጀ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ይጠቁማል። እንቅስቃሴው በዋናነት ፣ የአዲስ አበባን ህዝብ ለታሰሩ የፖለቲካ መሪዎች፣ ብሎገሮች፣ ጋዜጠኞች፣የሰባአዊ መብት ተሟጋቾች …ሶሊዳሪቲዉን በማሳየትና ሻማ በማብራት...

View Article


የቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም ይሄይስ አእምሮ

(ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ግንቦት ውስጥ 2006 ዓ.ም ነው፤ ትቼው ከርሜ ሳበቃ አሁን ምን በል እንዳለኝ አላውቅም ደግሜ ቃኘሁትና ላክሁት፡፡) “እሳቸው በመጡና ድንጋይ በበሉ” አለች አሉ አንዷ የዳግም ዘማች ባለቤትና የቤት ሙሉ ልጆች እናት፡፡ በደርግ ጊዜ ነው፤ ወጣት-ሽማግሌ ባሏ ለዳግመኛ ሀገራዊ ወታደራዊ ግዳጅ...

View Article

ሚሊየን ድምጽ –ፖለቲካ ቁማር እና መፋጠጥ ከአ.አ ከተማ አስተዳደር የሕዝባዊ ስብሰባና ሠላማዊ ሠልፍ ማሳወቂያ ክፍል ጋር

«ቃልኪዳናችን ለቀጣዩ ትግላችን» በሚል መሪ መፈክር የአንድነት የወጣቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ መስከረም 11 ቀን 2007 ዓ.ም ከ9 ሰዓት ጀምሮ እስከ 12.00 ሰዓት የሚቆይ ልዩ ዝግጅት አጠናቆ ይገኛል፡፡ በዚህ ልዩ ስነስርዓት የህሊና እስረኞችን በማስመልከት የአደባባይ የሻማ ማብራት ዝግጅት እንደሚከናውን ቀደም ባሉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሕወሃት/ኢሕአዴግን ስብሰብ ረግጠው ወጡ !

ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ፣ ሕግ መንግስቱን በጣሰና የከፍተኛ ተቋማት ገለልተኛነትን በመጋፋት፣ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን የሞያ ስልጠና ከመስጠት አልፈው ተራ የፕሮፖጋንዳ መንዢያ ቦታዎች እንዲሆኑ በማድረግ፣ የፖለቲክ ስልጠና በሚል፣ የተለያዩ ስብሰባዎችን በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች እየጠራ መሆኑ ይታወቃል። በስብሰባዎቹ...

View Article

ጎልጉል –በጎደሬ ወረዳ የዘር ግጭት ተነሳ፤ መከላከያ ገብቷል

የዞንና የወረዳ አስተዳዳሪዎች ከነቤተሰቦቻቸው ተገደሉ በጋምቤላ ዞን በጎደሬ ወረዳ ነጋዴዎችና ሰፋሪዎች ከአካባቢው ተወላጅ የመዠንገር ጎሳ አባላት ጋር ተጋጩ። በግጭቱ ከ17 ሰባት በላይ ሰዎች ተገድለዋል። በግጭቱ የመዠንገር ዞን አስተዳዳሪና የጎደሬ ወረዳ ዳኛ ከነቤተሰቦቻቸው የግጭቱ ሰለባ መሆናቸው ታውቋል። ግጭቱን...

View Article


ሕዝቡን ለማንቀሳቀስ የሚሰሩ ለአዲስ አበባ የአንድነት ወጣቶች አጋርነታችንን እንግለጽ –ግርማ ካሳ

የአንድነት ፓርቲ ያለፈው አመት፣ የሚሊዮኖች ንቅናቄ በሚል መርህ በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ሰላማዊ ሰልፎችን እንዳደረገ ይታወሳል። በየክልሉ ጠንካራ የአንድነት መዋቅሮች ተዘርግተዋል። በሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት እንዲሁም በሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት እንቅስቃሴዎች፣ ሁለት ጊዜ በደሴ፣ በባህር ዳር፣ በአዲስ...

View Article

በመለስ “ትሩፋቶች” ዙርያ የሕዳሴው ግድብ የማን ፕሮጀክት ነው? ዳኛቸው ቢያድግልኝ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


የቦሌ ክፍለ ከተማ መምህራን በትግላቹህ ኮርተናል (የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ)

የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ተቃውሞ ካድሬዎች እርስ በእርስ ተጣሉ:: ዛሬ በተጀመረው የመምህራን ስልጠና አዲሱ የትግል ስልታችን ተግባራዊ ሆኖ ውጤቱን ከመጀመሪያው መታዘብ ችለናል:: ትላንት ከየኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ በተላለፈው የትግል ስልት አንድ መሰረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –ነገ ከሃላፊነቴ ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ አሉ ኢንጂነር ግዛቸው

የአንድነት ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው፣ በአንድነት ራዲዮ ቀርበው፣ በሚሰጡት አመራር ዙሪያ እየተነሱ ያሉ በርካታ ቅሬታዎችን በተመለከተ፣ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢንጂነሩ የሚሊዮኖች ንቅናቄ ለጊዜው የተቋረጠው፣ ከመኢአድ ጋር የዉህደት እንቅስቃሴ ስለነበረና ክረምት በመሆኑ እንደሆነ ጠቅሰው፣...

View Article


በጥቅምና በፖለቲካ እንጭጭነት የታወረ ጭፍን ድጋፍና ተቃውሞ አደጋ አለው !!! መፍትሔውስ? –ምንሊክ ሳልሳዊ

- ያልበሰሉ ካድሬዎች ድክመቶቻቸውን ይዘው ሃገሪቱን የማትወጣበት ከባድ አደጋ ውስጥ ከተዋታል። - የኢትዮጵያ ህዝቦች የጋራ መስዋትነት በመክፈል ታሪካዊ ድሎችን የምንቀዳጅበት ጊዜ ነው። - ወሳኙ የትግል ጊዜ እና የወያኔ በር በርግደን ነጻነታችንን የምናረጋግጥበት ቁልፉ በጃችን ነው። - አንዱ አንዱን ሲኮረኩም የወያኔን...

View Article

ፍኖተ ነፃነት –በኦሮሚያ ክልል በመቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ታሰሩ

የአንድነት ፓርቲ የመቱ ዞን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ታመነ መንገሻ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም በመቱ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸውን ከአካባቢው የደረሰን ዜና ያመለክታል፡፡ አቶ ታመነ መንገሻ የታሰሩት አማራ ይቀውጣ ብለሃል በሚል ሰበብ እንደሆነና ይህን ተናገሩ በተባለበት ወቅት ታመው አልጋ...

View Article

አቡጊዳ –ዶር በየነ ጰጥሮስ መኢአድን ቁም ነገር የሌለው ቡድን ሲሉ አጣጣሉት

የመድረክ አመራር አባል ዶር በየነ ጴጥሮስ ፣ ከአዲስ አድማሷ ጋዜጠኛ ኤልሳቤጥ እቁባይ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ አስተያየት ሰጥተዋል። በተለይም በመድረክ ዉስጥ ስላሉት ችግሮች የተጠየቁት ዶር በየነ፣ ከአንድነት ፓርቲ ጋር ከተፈጠረው ችግር ዉጭ ሌላ ምንም ችግር መድረክ ዉስጥ እንደሌለ...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>