Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

መነበብ ያለበት ስለ ሃብታሙ የተጻፈ (ዘሪሁን ሙሉጌታ) ክፍል 2

ከክፍል አንድ የቀጠለ እሁድ (ሐምሌ 1 ቀን 2004 ዓ.ም) በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጽ/ቤት ውስጥ የ“አዲሱ ትውልድ ተልዕኮ” በሚል ርዕስ ወጣት ሀብታሙ አያሌውን ገብዘዉት ነበር፡፡ ሀብታሙን በአካል ያየሁት ያኔ ነበር፡፡ ከሀብታሙ ጋር በደንብ የተዋወቅነው ከዚህ ዘገባ በኀላ ነበር፡፡ ሀብታሙን...

View Article


“ሕወሀት ኢሕአዴግ” በቅርብ ጊዜ የብሔራዊ እርቅ ተማጻኝ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ብሔራዊ እርቅ (National Reconciliation) በተለይ በእርስ በእርስ ግጭት ደም የተቃባንና የከፋ አደጋ የተጋረጠበትን ኅብረተሰብ ወይም የመበታተን አደጋ የተጋረጠባትን ሀገር በይቅር ለእግዚአብሔር ይቅር አባብሎ ሰላም ለማውረድና የቂም በቀልን ዶሴ ዘግቶ በአዲስ መንፈስ ብሔራዊ መግባባትን (National...

View Article


ሚኒሊክ ሳልሳዊ –የብኣዴን ካድሬዎች ራሳቸውን ከሕወሓት የበላይነት ማላቀቅ አለብን የሚል ዘመቻ ጀመሩ።

ዘላለማችንን የፖለቲካ የበታችነት የተጠናወተን ጥገኞች ሆነናል:: በባህር ዳር ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እየተካሄደ ያለው የብአዴን ካድሬዎች እና የለውጥ ሃዋርያ ብሎ ራሱን የሚጠራው የወጣት አባላት ቡድን በድርጅቱ ውስጥ ያገረሸውን የለውጥ ጥያቄ ተከትሎ በብኣዴን ውስጥ እየተነሳ ስላለው የፖለቲካ መብት ጥያቄ በሰፊው ውይይት...

View Article

እየተካሄደ ነው የሚባለው ውህደት ብዙ ችግር ያለበትና ከእውነትም የራቀ ነው!! ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ...

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

አቡጊዳ –አቶ አንዳርጋቸው አሳልፈው ለወያኔ የተሰጡት በሻእቢያ መሆኑ ተዘገበ

አቶ አንዳጋቸውን አሳልፎ የሰጠው የኤርትራ ደህንነት ጽ/ቤት እንደሆነ ኢትዮጵያ ሪቪዉ ዘገባ። ለሁለት ወራት አደረኩት ባለው ምርመራ ፣ በግንቦት ሰባቱ ዋና ጸሃፊና በኤርትራ መንግስት መካከል የነበሩ አንዳንድ ልዩነቶችን ኢትዮጵያ ሪቪው ዘርዝሯል። አቶ አንዳርጋቸው በሻእቢያ ተስፋ ቆርጠው እርዳታ ከግብጽ ለማግኘት ወደ...

View Article


ሚኒሊክ ሳልሳዊ –በብሶት የታፈነው ህዝብ አመፅ ከመንግስት ቁጥጥር ውጪ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት ወያኔ አድሮበታል።

በሳሞራ የኑስ እና በጌታቸው አሰፋ የሚመራ ልዩ የኮማንዶ እና የደህንነት ሃይል አዲስ አበባ ባህር ዳር እና ድሬዳዋን መቆጣጠር የሚችልበትን ስልት እየነደፈ ነው። 2007 ለለውጥ ! - በሳሞራ የኑስ የሚመራው የኮማንዶ ጦር ህገመንግስታዊ ጥያቄ ማንሳቱ ታማኝነቱ ጥርጣሪ ውስጥ ገብቷል - መጪው ጊዜ በመላው ኢትዮጵያ...

View Article

በሃገራችን እውነት እና የሚሰራ ሰው አይወደድም። መፈራረጅ የትግል ስልት አይደለም። ናትናኤል መኮንን -ስዊዘርላንድ

ኢትዮጵያውያን በያዝነው አምባገነንነትን የማውደም ትግል ውስጥ እያንዳንዱ ዜጋ የራሱ ድርሻ እንዳለው የማይካድ ሃቅ ነው ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእኛ ሰዎች ዘንድ አንድ ችግር አለ ፡ አንድ ሰው በራሱ አስተሳሰብ የሚሄድ ከሆነ እውነታን ይዞ አንገቱን ሰብሮ የሚታገል ከሆነ አንዱ ለአንዱ ለምን አላጎበደደም እንደኛ...

View Article

ሕዝብ አከባቢ ያለውን አቤቱታ ተቃዋሚዎች ሆነ የለውጥ ሃይሎች በጥሞና ሊረዱት ይገባል። – Minilik Salsawi...

በመጪው አመት 2007 ወያኔን ለመቅበር ልዩነትን በማቻቻል በጋራ መታገል ችላ የማይባል ጉዳይ ነው። ላለፉት 23 አመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የተቀምጠውን ዘራፊውን እና ጨቋኙን የወያኔ ጁንታ በመጪው አመት ለመቅበር የአንድነት እና የለውጥ ሃይሎች ልዩነቶችን በማቻቻል በጋራ ልንታገል የሚገባና ለውጥ ልናመጣ...

View Article


አቡጊዳ –የግንቦት ሰባት አመራር አባል በአቶ አንዳርጋቸው መታሰር ዙሪያ ኢትዮጵያ ሪቪው ያቀረበውን ሪፖርት አጣጣሉ

ኢትዮጵያ ሪቪው በቅርቡ ባወጣው ረፖርት፣ በአቶ አንዳርጋቸው መታሰር ዙሪያ የሻእቢያ እጁ እንዳለበት መዘገቡ ይታወቃል። በጉዳዩ ላይ ለኢትዮሜዲያ አስተያየት የሰጡት፣ የድርጅቱ አመራር አባል አቶ ነዓምን ዘለቀ፣ ሪፖርቱን ልብ ወለድና የፈጠራ ወሬ ብለዉታል። የኢትዮጵያ ሪቪው ዋና ኤዲተር የሆኑት አቶ ኤሊያስ ክፍሌ ፣...

View Article


ሰማያዊ ፓርቲ፤ ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ውዝግብ ውስጥ ይገኛል –ሰንደቅ ጋዜጣ

ሰማያዊ ፓርቲ የመመስረቻ ጉባኤውን ካካሄደ ጀምሮ ምንም አይነት ጉባኤ ባለማካሄዱ በሥራ አስፈፃሚውና ቅሬታ ባቀረቡ የምክር ቤት አባላት መካከል ውዝግብ መነሳቱን የሰማያዊ ምክር ቤት አባላት ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል። ቅሬታ አቅራቢዎቹ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅር ይልቃል ለሁለት አመት በጠቅላላው ጉባኤ ፊት...

View Article

አቡጊዳ –የአዲስ አበባ የአንድነት ወጣቶች የአደባባይ ስብሰባ እያዘጋጁ ነው

ለታሰሩ ብሎገሮችና ጋዜጠኖች፣ የአንድነት፣ የሰማያዊ፣ የመድረክ እንዲሁም ሌሎች የፖለቲክ ድርጅት መሪዎች አጋርነቱን፣ ሕዝቡ በነቂስ ይገልጽ ዘንድ ፣ የአዲስ አበባ የአንድነት ወጣቶች በአዲስ አበባ በሚገኝ ትልቅ አደባባይ ሕዝባዊ ስብሰባና የእስረኞች መታሰቢያ ፕሮግራም እንዳዘጋጁ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህር ዳሯ ሴት –የአቡጊዳ የአመቱ ሰው

የመብት፣ የዲሞክራሲ ፣ የሕግ የበለይነት፣ የነጻነትና የፍትህ ጥያቄ የጥቂት «ፖለቲከኞች» ወይም የፖለቲክ ፓርቲ መሪዎች ብቻ ጥያቄ አይደለም። የሚሊዮኖችም እንጂ። መብታችንን አስረግጠን፣ ልእልናችንን አስደፍረን፣ በአገራችን እንደ ባሪያ የምንኖር ጥቂቶች አይደለንም። «የምትናገሩትን እኛ ነን የምንነግራችሁ።...

View Article

የ 2007ዓ/ም አዲሰ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ(ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት )

ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት የ 2006 ዓ/ም ዘመነ ማርቆስ ተገባዶ ወደ 2007 ዓ/ም ዘመነ ሉቃስ እንካን በሰላም አሸጋገረን በማለት አዲሱ ዘመን የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና ኣመት እንዲሆንል በማለት ለመላ የኢትዮåያ ህዝቦች የመልካም ምኞት መግለጫውን ያቀርባል ፡፡ ኣዲሱ ኣመት የሰላም ‘የደስታና...

View Article


ከሆነ ማጋራት ነው። ተመችቶኛል ለሞራል ነው። በዳዊት ዳባ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

በአሉ ግርማና አስፋው ዳምጤ ከአንበሳው ይብራ !

ባለፉት ወራት የአገር ቤቶቹንም ሆነ ውጪ ያሉትን የሚዲያ አውታሮች በተለያየ መልክ ያነጋገረው የበአሉ ግርማ አሟሟት ላለፉት 30 አመታት ሲያነታርክ ቆይቶአል ። እስከደርግ መጨረሻ ድረስ በድብቅ ፤ ከዚያ በኋላ ደግሞ በግልፅ አነታርኳል ። ይህም የሆነው በሁለት ምክንያቶች ነው ። አንደኛው ምክንያት በአሉ ግርማ...

View Article


የኅብረት ተምሳሌት በ ጌታቸው አበራ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ምን ዓይነት ትግል በኢትዮጵያ? ( መንደርደሪያ ሃሳብ ) እስከመቼ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ሚሊየነሩ ጄ/ል (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የሕወሐት ታጋይ ጄ/ል ዮሃንስ ገ/መስቀል ቦሌ ቴሌ መድሃኒያለም ባለ6 ፎቅ ህንፃ እንዳስገነቡ የቅርብ ምንጮች አጋለጡ። ከ95ሚሊዮን ብር በላይ በሚደርስ ወጪ እንደተገነባ የተነገረለት ይኸው ባለ6 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ ለተለያዩ የግልና የመንግስት ባንኮች፣ ኢንሹራንስ ድርጅቶች፣ ንግድ ቤቶችና የተለያዩ ድርጅት ቢሮዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦስተን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል በከፍተኛ ድምቀት ባለፈው ቅዳሜ ተከብሮ ዋለ!! የአቡጊዳ ዝግጅት ክፍልም ለመላው...

በቦስተን እና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የ2007 አዲስ ዓመት በይኸው በዓል ሴፕቴምበር 6 ቀን 2014 ዓ. ም ወተር ታውን በሴይንት ጀመስ አርመኒያን አፖስቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ በጣም እጅግ በርካታ ሕዝብ በተገኝበት በድምቀት ተከበሯል። በእለቱም የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የሆኑት የማሳቹሴትስ ስቴት...

View Article

ጎልጉድ- ህወሃት “በህወሃት ወዳጆች” ለእርቅ እንዲነሳሳ እየተሸመገለ ነው!

ራስ መንገሻ ስዩም ጉልህ ሚና ይዘዋል:: በኢትዮጵያ ከቀን ወደ ቀን እየከረረ የሚሄደው የጥላቻ ደረጃ ያሳሰባቸው “የህወሃት ወዳጆች” ህወሃት ለእርቅ እንዲነሳሳ የማግባባት ስራ እየሰሩ መሆናቸው ተሰማ። የአቶ መለስና “የህወሃት ወዳጅ” ወይም ቅርብ ናቸው የሚባሉት ራስ መንገሻ ስዩም ጉልህ ሚና ይዘዋል። የጎልጉል የአዲስ...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>