Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

የማለዳ ወግ …የኢቲቪ ”ያልተገሩ ብዕሮች ”ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ ነቢዩ ሲራክ

ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ እየተደረገባቸው የሚሰራጩትን የመንግስት የህትመት ጽሁፍና የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃንን አሰብኳቸው...

View Article


አቡጊዳ –አስመራ ያሉ ሶስት ድርጅቶች ለመዋሃድ ተስማሙ !

ዋና መቀመጫቸው አስመራ የሆኑ ፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግን በኋይል ለማስወገድ እንቀሳቀሳለን የሚሉ ሶስት ድርጅቶች ለመዋሃድ እንደተስማሙ በጋራ ባወጡት መግለጫ ገለጹ። የትጥቅ ትግል እናደርጋለን የሚሉ ድርጅቶች ይሄን አይነት ስምምነት ሲያደርጉ በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ ይነገራል። እንደተባለውም ስምምነቱ በተግባር ዉሎ...

View Article


የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ –ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር

ስለ ብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ አጠር ምጥን ተደርጎ የተዘጋጀውን ባለ አምስት ነጥብ የዳሰሳ ጥናት (survey) ለዚሁ ጉዳይ ሲባል ብቻ ወደ ተዘጋጀው ድህረ ገፅ www.MyEthiopia.com በመሄድ ድምፅዎን ያሰሙ። የዝምተኛው ብዙሃን ድምፅ ጭምር ሳይቀር እስቲ ይሰማ! ፖለቲካውንና ፍልስፍናውን አርባ አመት...

View Article

በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣን የሚተጋ መንግሰት …… እንዴት እንታገለው!! –ከግርማ ሰይፉ ማሩ

በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣኑ የሚተጋን መንግስት በሁሉን አቀፍ ትግል መጣል አለብን ብለው ጠብ መንጃ ቢያነሱ ክፋቱ ምን ላይ እንደሆነ አልታይህም እያለኝ ነው፡፡ ለምን በጠብ መንጃ ፍልሚያ ስልጣን መያዝ እንዳለብኝ በግሌ ባይገባኝም አሁን ግን የኢህአዴግ ዓይነት መንግሰት ከደርግ እንዴት እንደሚሻል ማሰብ እያቃተኝ ነው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓል ታዋቂው ድምጻዊ በሃይሉ አጎናፍር ከዝነኛዋ ቤተልሄም መላኩ ጋር በመሆን ሊያስደስቱዋችሁ...

በቦስተን የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓል ከመቼውም ግዜ በበለጠ ሁኔታ ለማክበር የበዓል አዘጋጅ ኮሚቴው ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፤ የዝግጅት ክፍላችን ከበዓል ኮሚቴው ባገኘው መረጃ በዚህ አዲስ ዓመት በዓል እስካሁን 8 ስፖንሰር የሆኑ የኢትዮጵያውያን ድርጅቶች ለዝግጅቱ መሳካት ከፍተኛ አስተውጽኦ ያደረጉ መሆኑን...

View Article


የመጸሃፍት ትችት “እኛና አብዮቱ”በጥበበ ሳሙዔል ፈረንጅ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ኢትዮጵያዊነት . . . ( ክፍል ፪ ) አንዱ ዓለም ተፈራ

ባለፈው ጽሑፌ ኢትዮጵያዊነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤ ከልቤ ያማምንበትን በጥቅሉ አስፍሬ ነበር። በዚያ፤ ኢትዮጵያዊያንን መውደድ ማለት፤ ታሪካቸውን፣ ባህላቸውን፣ ቋንቋቸውን፣ መላ የኑሮ ሁኔታቸውን ጨምሮ ማለት ነው። ሀገራችንን ኢትዮጵያን ማፍቀር ደግሞ፤ ዳር ደንበሯ፣ የተፈጥሮ ሀብቷ፣ ወንዞችና ተራሮቿ፣ ደጋ፣...

View Article

ከምንጩ የደፈረሰው ኅብረት አንዱ ዓለም ተፈራ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


“ምን ታረገዋለህ…?!”ጌታቸው አበራ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


የማለዳ ወግ …የአረብ ሃገሩ ክፉ ስደት !ነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ … የአረብ ሃገሩ ክፉ ስደት ! * እንደ እቃ እንጣላለን ፣ መደጋገፉ ጠፋ ! ገና ረፋዱ ላይ ጸሃዩ ናላን ያዞራል… የቢሮ የቤት ማቀዝቀዣዎች እንኳ ሙቀቱን ተቋቁመው የማብረድ ስራቸውን እንዳይከውኑ የሳውዲ ጅዳ በጋ ሃሩር ጸሃይ ፈተና ሆኖባቸዋል ! … በዚህ የቀለጠ የበርሃ ሃሩር ጤነኛ መቋቋም ያልቻለው...

View Article

አዲሱ አመት ከሃናትን ክስጋቸው አላቆ ከነፍሳቸው ያጣብቅልን! በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

አቻምና ኢትርሃሞይ ዘንድሮ ጎንታናሞቤይ!ታደለ መኩሪያ

በ1997 ዓ ም የቅንጅት በምርጫ ማሸነፍ ያሰጋቸው የወያኔ መሪዎች በሕዝብ ውስጥ መጠራጠርንና መከፋፈልን ለመፍጠር ፤ በ1994 ዓ ም በሩዋንዳ የተፈጠረውን የዘር ማጥፋት ተመስሌት ‘ኢትርሃሞይን’ ተቃዋሚዎች ሊፈጥሩ ነው ብለው ፕሮበጋንዳ ነዙ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለማያውቃችሁ ታጠኑ አላቸቸወ፤ በ1967 ዓ ም አማርኛ...

View Article

በኢትዮጵያ ምን ዓይነት መንግሥት አለ? ( መንደርደሪያ ሃሳብ )አንዱ ዓለም ተፈራ

ይህ መሠረታዊ ጥያቄ ነው። በተለይ በትግሉ ላይ የተሰማራነው ኢትዮጵያዊያን፤ ለዚህ ትክክለኛ መልስ መሥጠት አለብን። ለዚህ የምንሠጠው መልስ፤ ትብብሮችን ወይንም ውህደቶችን፣ ልዩነቶችን ወይንም መራራቆችን ያስከትላል። ከዚህ መሠረታዊ ጥያቄና ለዚህ ጥያቄ ከምንሠጠው መልስ፤ ማንነታችንን ብሎም የተሰባሰብንበትን ድርጅት...

View Article


የሰላማዊ ትግሉ ዲግሪ ሴንቲግሬድ 99 የሚደርስበት ጊዜ ሩቅ አይደለም፡ –እስክንደር ነጋ ጥቅር ሳምንትን በተመለከተ

እንደሰማሁት ከሆነ ጥቁር ሳምንት በሚል የተጀመረው ዘመቻ ጥሩ ዘመቻ ነው፡፡ በማህራዊ ሚዲያው ሲንቀሳቀሱ የነበሩትም ሆነ ጋዜጠኞች በመታሰራቸው እንቅስቃሴው አለመዳከሙ ያስደስታል፡፡ መጭው ዘመን የነጻነት ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያውያን ይህን የመሰሉ እንቅስቃሴዎችን መደገፍ፣ ማበረታታትና መቀላቀል አለባቸው፡፡ በተለይ በአሁኑ...

View Article

“በሽብር” ተጠርጥረው በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ዛሬ ፍ/ቤት ቀርበው ለመስከረም 22 ተቀጠሩ

ትላንት ከጠዋቱ 3፡00 በአራዳ ምድብ ችሎት ሐብታሙ አያሌው ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ እንደሚቀርቡ በመነገሩ የአንድነት፣ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና የየፓርቲዎቹ አባላትና ጋዜጠኞች ተገኝተው ነበር፡፡ ፖሊስ በፍርድ ቤቱ የተሰጠውን የቀጠሮ ሰዓት አክብሮ እስረኞቹን ማቅረብ አለመቅረባቸው ላይ ብዙዎች ስጋት የነበራቸው...

View Article


ሕወሃት/ኢሕአዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 1) –ግርማ ካሳ

የ «ጌታቸውን » የአቶ መለስን ራእይ፣ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በትጋት እየፈጸሙት እንደሆነ በስፋት እያየን ነው። የአቶ መለስ ራእይ ጭቆና፣ አምባገነንነት፣ ሰላማዊ ዜጎችን ማሰር፣ ሜዲያዉን መጨፍለቅ ነው። የአቶ መለስ ራእይ በእርቅና በፍቅር አገርን ማሳደግ ሳይሆን፣ ማክረር በዜጎችን ላይ መጨከን ነው። የፍቅርና...

View Article

የአቶ ገብሩ አሥራት አዲስ መጽሐፍ በዋሽንግተን ዲሲ በድምቀት ተመረቀ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ሕወሃት/ኢሓዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 2) –ግርማ ካሳ

አገር ውስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አመራር አባላት ናቸው። አብርሃ ደስታ ከአረና፣ ዳንኤል ሺበሺና ሃብታሙ አያሌው ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ። ሐምሌ 1 ቀን 2006 ሽብርተኞች ናችሁ ተብለው ተያዙ። ጠበቃዎቻቸው በሌሉበት በድብቅ ፍርድ ቤት ቀረቡ ተባለ። ፖሊስ ዜጎችን ከመያዙ በፊት በእጁ መረጃ ሊኖረው...

View Article

አብርሃ ደስታን በተመለከተ፣ ከጠበቃ ተማም አባቡልጉ ጋር ያደረኩት ቃለ-ምልልስ –ኤሊያስ ገብሩ

‹‹ከታሰርኩ ጀምሮ ከጠበቃዬ ጋር የተገናኘሁት አንድ ቀን ብቻ ነው›› አብርሃ ደስታ ‹‹ሕገ-ወጥ ሕጎች እየበዙ ነው፣ ማብቃት አለባቸው!›› ‹‹አንዱ በሀገርህ ላይ የመኖርህ መገለጫ ሳትሰጋህ መኖር ነው፤ ሌላ ሀገር ያለ ይመስል አልሰጋም›› ጠበቃ ተማም አባቡልጉ *****አብርሃ ደስታን በተመለከተ፣ ከጠበቃ ተማም...

View Article

መነበብ ያለበት ስለ ሃብታሙ የተጻፈ (ዘሪሁን ሙሉጌታ) ክፍል 1

እሁድ (ሐምሌ 1 ቀን 2004 ዓ.ም) በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጽ/ቤት ውስጥ የ“አዲሱ ትውልድ ተልዕኮ” በሚል ርዕስ ወጣት ሀብታሙ አያሌውን ገብዘዉት ነበር፡፡ ሀብታሙን በአካል ያየሁት ያኔ ነበር፡፡ ከሀብታሙ ጋር በደንብ የተዋወቅነው ከዚህ ዘገባ በኀላ ነበር፡፡ ሀብታሙን ስሞኑን ሳስታውስው፣...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>