Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

“ያልተሄደበት መንገድ” –ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! ነፃነት ዘለቀ

ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ? ከሁሉ በፊት ግን ከሰሞነኛ ጉዳዮች መካከል ቂላቂሉ...

View Article


የማይጮሁት…በአሉ ግርማን የበሉት ጅቦች በአበራ ለማ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ለኑሮ ውድነቱ ዋነኛ ምክንያት ህገ-ወጥ ብልፅግና እና ኢፍትሃዊነት ነው። “ለለውጥ እንነሳ !!!”– Minilik...

ቀን በቀን እየናረ የመጣውን የወያኒ አምባገነንነት እና ዝርፊያ ሳንገታ ዕድገትን ብናልም ምኞት ብቻ ነው፡፡ ለለውጥ በጋራ እጅ ለእጅ ተይይዘን በአምባገነኖች እና በብዝብዦች ላይ እንነሳ !!!!!! የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ በሃሰት እቅዶችና በምኞት የሚሰብከውን ወያኒ ልናስወግድ ግድ ይለናል። እንደሚታየው ዛሬ እንደፋሽን...

View Article

የኢትዮጵያችን ችግር ገዢዎች እና አደርባዮቻቸው የሚፈጥሩት የፖለቲካ ካንሰር ነው::…. .. እየተገፋን እስከመቼ?? ተነስ...

ሁኔታዎች ገዢው ፓርቲ ብቻ በሚፈልገው መንገድ የሚቀጥል ከሆነ ደጋግሜ ለመናገር የምንፈልገው ለሃገርም ለህዝብም ከባድ እና አደገና አደጋ እንዳለው ነው:: በፖለቲካ ታማኝነት ያልተማሩ እና ከካድሬ ትምህርት ቤት ተመርቀው የወጡ በፖለቲካ ጥላቻ የተሞሉ ሰዎች የአገርን አመራር እና የህዝብን አንድነት ሊጠብቁ ስለማይችሉ...

View Article

“ውሸታም”! ጌታቸው አበራ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ስደተኛውና አምላኩ በምትኩ አዲሱ

ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ በ “የስደተኛው ማስታወሻ” [2006] መጽሐፉ ላይ “ፍቅር በለጠ” እና “ህሊና እንደ አምላክ” [ምዕራፍ 33፣34] በሚሉ ተያያዥ ርዕሶች ሥር ስለ ክርስትና ሃይማኖት ያለውን መረዳት አስፍሯል። ጴንጤዋን “ፍቅር በለጠ” ን እንደ መስተዋት ይዞልን የሃይማኖትን አስተምህሮዎች ሊያስረዳን ሞክሯል።...

View Article

አቶ ብርሃኑ በርሀ የዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ መንበር በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ ለ ሎሚ መፅሄት የሰጡት ቃለ መጠይቅ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ለአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት (አስቸኳይ ጥሪ) –አሰፋ ቤርሳሞ

በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። የአንድነት ፓርቲ ደጋፊ ነኝ። በተለይም ላለፉት አንድ አመት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ፣ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች አንድነት ሲያደርጋቸው የነበሩት ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች፣ እንዲሁም ከሌላው አንጋፋ ድርጅት መኢአድ ጋር ያቀደው ዉህደት በእጁጉ የኢትዮጵያን ህዝብ ያስደሰቱና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓል ታዋቂው ድምጻዊ በሃይሉ አጎናፍር ከዝነኛዋ ቤተልሄም መላኩ ጋር በመሆን ሊያስደስቱዋችሁ...

በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን፤ “እንኳን ለመጪው የ2007 አዲስ ዓመት በዓል በሰላም አደረስዎ!!“ እያልን ይህንንው የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓል አስመልከቶ በቦስተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች በጋራ፤ በዓሉን በጨዋና በኢትዮጵያዊነት መንፈስ በደመቀ ሁኔታ በየአመቱ እንደሚያከበሩ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት...

View Article


የሕዝብን የነፃነት ትግል ማስቆም ፈጽሞ አይቻልም ሸንጎው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአፍ ወለምታ (ኤፍሬም ማዴቦ)

ባለፈዉ ሰሞን ቻይና አፍሪካ ዉስጥ ሰላሳ አመት በማይሞላ ግዜ ዉስጥ ያደረገችዉ የኤኮኖሚና የፖለቲካ መስፋፋት ያሳሰባቸዉ የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምነዉ ምን አድረግናችሁና ነዉ ፊታችሁን ያዞራችሁብን ብለዉ ለመጠየቅ በርከት ያሉ የአፍሪካ መሪዎችን ቤተ መንግስታቸዉ ድረስ ጋብዘዋቸዉ ነበር። በዚህ የሃሳብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳኞች ካድሬ ሲሆኑ እንደማየት የመሰለ የአገር ዉድቀት የለም –ግርማ ካሳ

አገሩን እና ሕዝቡን የሚወድ ። እንደ ሌሎች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን፣ ኢትዮጵያ ከግፍ አገዛዝ ተላቃ ዜጎች መብታቸዉና ነጻነታቸው ተጠበቆ፣ ተከባብረዉ በስላም የሚኖሩባት አገር እንድትሆን፣ የሚያደርጉትን ትግል የተቀላቀለ ነው። ወጣት ነው። ጉልበትና አቅም አለው። እንደ አንዳንዶች በጥቅም ተታሎ አደርባይነትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራ አጥብቀን እናወግዛለን!- ከሰማያዊ ፓርቲ...

ላለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ ስራዬ ብሎ ካዳከማቸውና ጉዳዬ ከማይላቸው ዘርፎች ውስጥ የሚመደበው የትምህርት ስርዓቱ ሲሆን ይህም ከኢህአዴግ ስህተቶች ሁሉ ዋነኛው እና አሳፋሪ ተግባሩ ነው፡፡ ለሁለት አስርት አመታት ትውልዱን በማምከን በሀገሩ ተስፋ እንዲቆርጥ ከገፉት ጉዳዮችም ግንባር ቀደሙ የህወሓት/ኢህአዴግ...

View Article


የዘንዶ ሱባዔ? ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ኢትዮጵያዊነት ማለት አንዱ ዓለም ተፈራ

“ ኢትዮጵያዊነት ማለት፤ ኢትዮጵያዊያንን መውደድ፣ ኢትዮጵያን ማፍቀር፤ የኢትዮጵያን መንግሥት በተገቢው መንገድ መደገፍና፤ ይህ መንግሥት የተሳሳተ መንገድ ሲይዝ መቃወም ማለት ነው። በሥልጣን ላይ ያለው ክፍል ፀረ-ኢትዮጵያዊያንና ፀረ-ኢትዮጵያ ሲሆን፤ ያንን ክፍል በማንኛውም መንገድ ማስወገድ፤ የያንዳንዱ ኢትዮጵያዊና...

View Article


ጄ/ል ባጫ ደበሌና ተስፋዬ ገ/አብ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ጄ/ል ባጫ ደበሌ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት በ350ሺህ ዶላር ቤት መግዛታቸው ታውቋል። የባጫ ባለቤትና አንድ ልጃቸው እንደሚኖሩበት ሲታወቅ ልጃቸው በተርም ከ20ሺህ ዶላር በላይ እየተከፈለለት እንደሚማር ማወቅ ተችሏል። በከፍተኛ ሙስና ውስጥ ከተዘፈቁ የመከላከያ ከፍተኛ የጦር አዛዦች አንዱ የሆኑት ባጫ ደበሌ በቦሌ...

View Article

ሉአላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጲያ የመጸሓፍ ምረቃ በዋሽንግተን

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


አብርሃ ደስታ ሃብታሙ አያሌዉና እና ኤርትራ –ግርማ ካሳ

«ራሱን ግንቦት 7 ብሎ ከሚጠራ ድርጅት ጋር እና ከድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በመገናኘት ፤ እንዲሁም ከባንክ በትዕዛዝ ብር በመቀበል የግንቦት 7 ተልዕኮና አላማ ለመፈፀም፤ ቁጥራቸው ከ60 በላይ የሆኑ ግለሰቦችን ለዚህ ጥፋት እንዲሰማሩ በማድረግ» የሚል ክስ ነው በወዲ ሃዉዜን/ትግራይ በሆነው አንጋፋ ፖለቲከኛ እና...

View Article

የበርማ የስደት መንግስት ለነጻነት ትግል አስኳል በመሆን የመራው የትግል ተሞክሮ (የሽግግር ምክር ቤት)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የማለዳ ወግ …ይድረስ ለ”ጥቁር እንግዳዋ”ፈርጥ ተዋናኝ …ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ብሶታችን ንገሪልን ! * ለባህሬኗ ወዳጀ...

ብርቱ ወዳጀ እስከዳር Esky አንች የብርቱም ብርቱ ሰው መሆንሽን አውቃለሁ ። ከባህሬኑ የስደት ኑሮ ግብግብ ፣ ለወገን ድጋፍ ማድረግና ባህልን ከማስተዋወቅ አልፈሽ ተርፈሽ ” የጥቁር እንግዳን” ፊልም ለዛሬ ያበቃሽ ድንቅ እህታችን ነሽ ። ፊልሙን በቡድን ከማዘጋጀት እስከመተወን ባደረግሽው ድንቅ ጥረት በባህሬን ምድር...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>