Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚሊዮኖች ድምጽ –እነ ሃብታሙ ሽብርተኞች ተብለው ተከሰሱ

በሽብር ተጠርጥረው በማዕከላዊ እስር ላይ የሚገኙት እነ ሀታብሙ አያሌው ልደታ ፍ/ቤት ቀረቡ ************************************** በማዕከላዊ እስር ቤት ከ115 ቀን እስር በኋላ ዛሬ ክስ ተመሰረተባቸው **************************** በትላናው ዕለት አራዳ ምድብ ችሎት ይቀርባሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ኦዲቶሪያል ቦርድ እንዳዲስ ተዋቀረ –ፍኖተ ነጻነት

በትናትናው ዕለት ጥቅምት 19/2007 የአንድነት ኦዲቶሪያል ቦርድ እንዳዲስ የተዋቀረ ሲሆን በአዲሱ የኦዲቶሪያል ቦርድ አባላት ሆነው የተመረጡት አቶ ሰሎሞን ስዩም፣ አቶ ዳኒኤል ተፈራ፣ አቶ ጌታቸው ሃይሉ፣ አቶ ደረጀ ጣሰው፣ አቶ አስራት አብርሃም እና አቶ ሲሳይ ሲሆኑ፤ አቶ ሰሎሞን ስዩም የኦዲቶሪያሉ ቦርድ ሰብሳቢ...

View Article


የሚሊዮኖች ንቅናቄ –መደመጥ ያለበት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ገጽታ የሚያስረዳ ቅንብር

ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አሥራ አንደ በመቶ በላይ፣ ለበርካታ አመታት እንዳደገ ይናገራል። በአገሪቷ በተለይም በአዲስ አበባ ግንባታዎች ይታያሉ። መንገዶች ይሰራሉ። ነገር ግን ግንባታዎቹ በአብዛኛው ከዉጭ በልምና በመጣ ገንዘብ የተሰሩ እንደመሆናቸው የኢትዮጵይን ምርታማነትና እድገት አመልካች አይደለም።...

View Article

የፍትህ እጦት መስፋፋትና ወያኔ የያዘውን ስልጣን ላለመነጠቅ የሚሰራው ሴራ‬፤ ፍትህ መልካም አስተዳደር የአገልግሎት...

ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን ወደ እውነት ያመጡ ህጎች በኢትዮጵያ አሉ የሚለው ወያኔ ህዝቦች ግን በተግባር ተጠቃሚ ሲሆኑ አላየንም::ህጎቹ በተግባር ይዋሉ ይህንን ህጎች በመመሪያ በደብዳቤ እና በስልክ የሚቀይሩ የሚደፈጥጡ በጥቅም የሚሸጡ የሚረጋግጡ የሚለውጡ ከየወንበራቸው ተሽቀንጥረው ይጣሉ:: የቀን ተቀን የፍትህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

«በእነሀብታሙ ላይ የተደረገው…….ኢንጂነር ግዛቸው በአንድነት…. ከመኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች………..» አቶ በላይ ፍቃዱ...

‹‹በእነሀብታሙ ላይ የተደረገው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እጅግ አሳፋሪ ነው›› ‹‹ኢንጂነር ግዛቸው በአንድነት ቤት እንደጀግና መታየት አለባቸው›› ‹‹ከመኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች ጋር ተዋህደን መስራት አለብን›› አቶ በላይ ፍቃዱ /የአንድነት ሊቀመንበር ‹የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁ አሸባሪ ነው›› ‹‹ዘንድሮም አዋጁ ይሰረዝ...

View Article


አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የአ/አ ም/ቤት ተሰበሰበ

ጥቅምት 22 ቀን 2007ዓ.ም ለተሰዉ ሰማዕታትና የህሊና እስረኞች በማሰብ የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት አደረገ በዛሬዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ የተሰበሰበው የአዲስ አበባ አንድነት ክር ቤት ስብሰባውን የከፈተው ጥቅምት 22 ቀን 1998 ዓ.ም ለተሰዉት ሰማዕታትና የህሊና እስረኞችን በማሰብ የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት...

View Article

መፍትሄ ያጣው ህዝብን ተስፋ ያስቆረጠው የፍትህ አካላቱ ፖለቲካዊ ንቅዘት ( ከ ምንሊክ ሳልሳዊ )

ፍትህ ! ፍትህ ! ፍትህ ! በሰላማዊ ጥያቄ ፍትህን ለማረጋገጥ ባለመቻሉ በህዝባዊ እምቢተኝነት ይረጋገጣል!!! እኛ ኢትዮጵያዊያንን በላያችን ላይ እየነቀዙ ያሉትን ነቀዝ አምባገነኖች ለማስወገድና ፍትህ ዲሞክራሲ ነጻነት እና ሰላም ለመቀናጀት ካደቀቀን የኑሮ አለንጋ ለመላቀቅ በጋራ አደባባይ በመውጣት ስርአቱን...

View Article

በአንድነት ተሰባስበን መታገሉ ግዴታችን ነው። በአንዱ ዓለም ተፈራ

ውድ ታጋይ ኢትዮጵያዊ፤ በምኞት የምንጋልበው ፈረስ፤ ከፈለግነው ቦታ በፍጥነት የሚያደርሰን፤ በምኞት ዓለም ውስጥ ብቻ ነው። እኛ አሁን በአንድነት ያጋጠመን የምኞት ችግር ሳይሆን፤ የሀገራችን ተጨባጭ ሀቅ ነው። ይህ ደግሞ ተጨባጭ መፍትሔ ይጠይቃል። ሀቁን ተረድተን፣ ማድረግ ያለብንን ለይተን፣ ከትናንት ዛሬ፤ ከዛሬ ደግሞ...

View Article


የሚሊዮኖች ድምጽ –እስሩኝ እንጂ አንድነትን ለቅቄ አልወጣም ያሉት ሴት ታጋይ ታሰሩ !

የወላይታ ዞን ዋና ከተማ ፣ የሶዶ ነዋሪ ናቸው። ዘር ኃይማኖት ሳይጠይቅ ሁሉንም ዜጋ ለማቀፍ በሩን ክፍት ያደረገው፣ ለሁሉም ዜጎች የቆመው የአንድነት ፓርቲ አባል ናችው። ፓርቲው የሚሊዮኖች ንቅናቄ ለነጻነት በሚል መርህ በበርካታ ከተሞች ህዝብባዊ እንቅስቃሴ ባደረገበት ወቅት በሶዶ ለተደረገው እንቅስቃሴ በየመንገዱ...

View Article


“እግዚአብሔር ያሳየዎ: ክርስቶስ ያመልክተዎ!” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የመጀመሪያ ዙር ህዝባዊ ትግል ፕሮግራሙን ይፋ አደረገ • የ24 ሰዓት (የአዳር) የተቃውሞ ሰልፍ...

ጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም 9 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመሰረቱት ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል ለአንድ ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የህዝባዊ ትግል ፕሮግራሙን ዛሬ ጥቅምት 25/2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ይፋ አደረገ፡፡ ‹‹ነጻነት በሌለበት ፍትሃዊ ምርጫ የማይታሰብ በመሆኑ የተዘጋውን በር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ሀብታሙ አያሌው ለህዳር 2 ተቀጠሩ

በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26 ቀን 2007 ዓ.ም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት የአንድነት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ሃብታሙ አያሌው፣ የአንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ዳንኤል ሺበሺ ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ም/አፈ ጉባኤ የሺዋስ አሰፋ ፣ የአረና ፓርቲ የአመራር አባልና የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሰሜን ጎንደር ዞን በፓርቲው አባላት ላይ በዘመቻ የሚደረገውን እስርና እንግልት...

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሰሜን ጎንደር ዞን በፓርቲው አባላት ላይ በዘመቻ የሚደረገውን እስርና እንግልት በመቃወም መግለጫ አወጣ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት አባላት ማደኑ ቀጥሏል!

በመቀሌ የአንድነት አባል የሆነው ወጣት ሺሻይ አዘናው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26 2007 ዓም በመንግስት የድህንነት አካላት ከሚሰራበት መስሪያቤት የወሰዱት ሲሆን ከዚያ ወደ ቤቱ በመውሰድ ቤቱን ፈትሸው እዚያ ያገኙትን ወረቀት ሁሉ አፋፍሰው ከያዙ በኋላ በሽፍን ላንድኩረዘር መኪና ወደ አልታወቀ ቦታ ይዞውት ሄደዋል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት አባላት በመላ ኢትዮጵያ የማዋከቡ ህገወጥ ተግባር እንዲቆም እንጠይቃለን! አንድነት

በዚህ የምርጫ ወቅት እየተቃረበ ባለበት ወቅት ስርዓቱ የመንግስትን ተቋማት ተገን አድርጎ የአንድነት አባላትን በመላ ኢትዮጵያ በማሰርና በማዋገብ ላይ ይገኛል። ለጥቅምት 25/2007 ዓ.ም. አጥቢያ ላይ በምዕራብ አምርማጭሆ አብርሃ ጅራ ከተማ የሚገኙ የአንድነት አባላት አቶ አንጋው ተገኝ የአካባቢው የአንድነት ሰብሳቢ፣...

View Article


በአንድ አካባቢ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚካሄድ ጥቃት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ላይ የሚካሄድ ጥቃት ነው! ሸንጎ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

አስከፊውን ስርዓት ለማስወገድ ጠንካራ የጋራ ትግል ያስፈልጋል!ጋሻ ለኢትዮጲያዊያን

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


የጋራ የመወያያ መድረክ በአዲሲታ ኢትዮጲያ የጋራ ንቅናቄ በዋሽንግተን ዲሲ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እሥሩ ተጧጡፏል፣ አንድነት ምርጫ እንዳይወዳደር አገዛዙ ይፈልጋል (ግርማ ካሳ)

ዜጎች መታሰራቸው እየቀጠለ ነው። በተለይም የአንድነት ፓርቲ አባላት (በጎንደር፣ በትግራይ፣ በመቱ፣ በአዲስ አበባ ፣ በወላይታ ….) ። ብዙዎች ከፍተኛ ደብደባ እየደረሰባቸው ነው። ሕወሃት ፣ በሕዝብ እንደተጠላ ስላወቀ የአንድነት ፓርቲ እንዲዳከም ወይም ከምርጫው ዉጭ እንዲወጣ እየሰራ ነው። አንድነት ሊያሸንፈው...

View Article

መልዕክት ከቃሊቲና ከቂሊንጦ

የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶችና የነገረ ኢትዮጵያ የዝግጅት ክፍል አባላት ወደ ቂሊንጦና ቃሊቲ እስር ቤቶች በማቅናት እስረኞችን ጠይቀዋል፡፡ እስረኞቹ ያስተላለፉትን መልዕክት ነገረ ኢትዮጵያ እንደሚከተለው ጠቅለል አድርጋ አቅርባዋለች፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ አይቀርም›› እስክንድር ነጋ በማህበራዊ ድረ-ገጽም ሆነ በሌሎች...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live