Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

የአንድነት አባላት ማደኑ ቀጥሏል!

$
0
0

በመቀሌ የአንድነት አባል የሆነው ወጣት ሺሻይ አዘናው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26 2007 ዓም በመንግስት የድህንነት አካላት ከሚሰራበት መስሪያቤት የወሰዱት ሲሆን ከዚያ ወደ ቤቱ በመውሰድ ቤቱን ፈትሸው እዚያ ያገኙትን ወረቀት ሁሉ አፋፍሰው ከያዙ በኋላ በሽፍን ላንድኩረዘር መኪና ወደ አልታወቀ ቦታ ይዞውት ሄደዋል።
ወጣት ሽሻይ አዘናው ቀደም ሲል አንድነትን ከመቀላቀሉ በፊት የአረና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበረ ሲሆን፤ ከእነ አቶ አስገደ ገብረስላሴ ጋር በቅርቡ አንድነትን ከተቀላቀሉ አዳዲስ አባላት አንዱ ነው። በዓረና በነበረበት በወቅት የሽሬ የአረና ፅሕፈት ቤት ሀላፊና አደራጅ ሆኖ የሰራና በአከባቢው መሰረታዊ ለውጥ ካመጡት ወጣቶች አንዱ አንደነበር ይነገርለታል።10628474_723279977756939_1773132149451228060_n


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>