በትናትናው ዕለት ጥቅምት 19/2007 የአንድነት ኦዲቶሪያል ቦርድ እንዳዲስ የተዋቀረ ሲሆን በአዲሱ የኦዲቶሪያል ቦርድ አባላት ሆነው የተመረጡት አቶ ሰሎሞን ስዩም፣ አቶ ዳኒኤል ተፈራ፣ አቶ ጌታቸው ሃይሉ፣ አቶ ደረጀ ጣሰው፣ አቶ አስራት አብርሃም እና አቶ ሲሳይ ሲሆኑ፤ አቶ ሰሎሞን ስዩም የኦዲቶሪያሉ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ደረጀ ጣሰው ደግሞ ፀሐፊ ሆነው ተመርጠዋል። የፍኖተ ነፃነት ዋና አዘጋጅ አቶ ነብዩ ሃይሉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ሙሉ ስራ አልቆ ወደ ህትመት ለመግባት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ለተሰበሰበቡት የቦርዱ አባላት አብስሯል።
↧
የአንድነት ኦዲቶሪያል ቦርድ እንዳዲስ ተዋቀረ –ፍኖተ ነጻነት
↧