Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዜና ከአዲስ አበባ – 15 የሚሆኑ የአንድነት ፓርቲ አባለት ዛሬ ህገወጥ እስር ተፈፀመባቸው፤ የአራት ኪሎን ህዝብ...

አንድነት ፓርቲ በመጪው እሁድ መስከረም 19 ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ የመኪና ላይ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ 15 አባላቱ ህገወጥ እስር ተፈፀመባቸው፡፡ አባላቱ ከስድስት ኪሎ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው ጎዳና በመኪና ላይ እየቀሰቀሱ ባለበት ወቅት ሚኒሊክ ት/ቤት ፊትለፊት የፖሊስና የደህንነት...

View Article


ፖሊስ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን አሰረ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዘዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የታሰሩ የፓርቲውን የቅስቀሳ ቡድን አባላት ለማስፈታት ወደ ጉለሌ ክፍለ ከተማ የሽሮ ሜዳ ፖሊስ ማዘዣ ጣብያ በማምራት ለፖሊሶቹ ‹‹ልጆቹ የፈጸሙት ህገ ወጥ ድርጊት የለም፣ሲቀሰቅሱ የነበሩትም እውቅና የተሰጠውን ሰላማዊ ሰልፍ ነው፡፡ቅስቀሳው ህገ ወጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ከአዲስ አበባ፤ ፖሊስ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት አሰረ –ፍኖተ ነጻነት

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዘዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የታሰሩ የፓርቲውን የቅስቀሳ ቡድን አባላት ለማስፈታት ወደ ጉለሌ ክፍለ ከተማ የሽሮ ሜዳ ፖሊስ ማዘዣ ጣብያ በማምራት ለፖሊሶቹ ‹‹ልጆቹ የፈጸሙት ህገ ወጥ ድርጊት የለም፣ሲቀሰቅሱ የነበሩትም እውቅና የተሰጠውን ሰላማዊ ሰልፍ ነው፡፡ቅስቀሳው ህገ ወጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና፤ ዶ/ር ነጋሶ ተለቀቁ፤ የጨነቀው ፖሊስ መኪኖችን ማሰር ጀመረ –ፍኖተ ነጻነት

የከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በሁለት ፖሊስ ጣብያዎች ታስረው የነበሩት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በስተመጨረሻ በሃላፊዎቹ ጣብያውን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸው በአሁኑ ወቅት ወደ ቢሯቸው እየተመለሱ ነው፡፡ የቀድሞውን ፕሬዘዳንት አስረው የነበሩት ፖሊሶች ፋታ በማይሰጥ ሁኔታ የስልክ ልውውጥ በማድረግ ነጋሶን ለቅቀዋል፡፡ በተያያዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ ሆይ ድምጽሽን አሰሚ ! አማኑኤል ዘሰላም

በደሴ፣ ጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ፍቼ፣ አዳማ/ናዝሬት፣ ሮቢ/ባሌ፣ መቀሌ፣ ወላይታ ሶዳ፣ ጂንካ፣ አርባ ምንጭ …ሰላማዊ ሰልፎችና ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል። በአዋሳ፣ ድሬደዋ፣ ወሊሶ፣ አሶሳና ጋምቤላ፣ እቅዱ ዉስጥ የነበሩም ቢሆንም በገንዘብ አቅም ምክንያት ለጊዜዉ ሰልፎች ሊካሄዱ አልቻሉም። መስከረም 19 ቀን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዜና ከአዲስ አበባ፤ የፍኖተ ነጻነት ጋዜጠኛ አሸናፊ አሳምነው በፖሊስ እየተዋከበ ሲሆን ፖሊስ የአንድነት ቢሮን በድብቅ...

አንድነት እና የ33 ፓርቲዎች በጋራ የጠሩትን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ ለቅስቀሳ ዛሬ ማለዳ ወደ ፈረንሳይ አካባቢ ተንቀሳቅሶ የነበረ መኪና በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን እውቅና ለተቸረው ሰላማዊ ሰልፍ የሚደረገውን ቅስቀሳ ለመቅረጽና የህዝቡን ስሜት ለመመልከት ካሜራና ላፕ ቶፕ በመያዝ ከቀስቃሽ ቡድኑ ጋር የተጓዘው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአዴግ መንግሥት አሳምሮ ይፈራል! –በኃይሉ አርአያ (ዶ/ር) –የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት አባል

ሰሞኑን የኢሕአዴግ መንግሥት ይፈራል አይፈራም የሚል ጉዳይ ከፓርላማ ተነስቶ ወደ መገናኛ ብዙኃንም ደርሷል። ጉዳዩ የተነሳው የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ አዲሱ ፕሬዚዳንታችን በፓርላማ ያደረጉትን ንግግር አስመልክቶ ባቀረቧቸው የማማሻሻያ ሐሳቦችና ጠቅላይ ሚኒስትራችን በሰጡት ምላሽ ዙሪያ ነው። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ስላለው ህልፈተ ህይወት መንግስት የሚጠበቅበት እንዲወጣ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አሳሰቡ

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እየታካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዞን ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በመገኘት በሀገራችን ኢትዮጵያ ባለው የፖለቲካ፤ የዲሞክራሲ እና የፍትህ እጦት እንዲሁም ሁሉንም ኢትዮጵውያንን የሚያሣትፍ የኢኮኖሚ እድገት ባለመኖሩ ምክንያት ብዙ ዜጎች ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳውዲ መንግሥት በዜጎቻችን ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በጥብቅ እናወግዛለን!! ቀጣይ ርምጃችንንም ለህዝቡ ለቅርቡ ይፋ...

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአባቶቻችን ደም ታፍራና ተከብራ የኖረችው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በገዢው ፓርቲ ቸልታ፣ የፖሊሲ ችግርና የሀገር ፍቅር ማጣት የተነሳ ዜጎቿ በውርደት እንዲኖሩ ተፈርዶባቸዋል፡፡ ዛሬም መገለጫችን ስደት፣ ጦርነት፣ በዜግነታችን ክብር ማጣትና ሞት...

View Article


ብሄራዊ ውርደት፤ የምንመጻደቅበት ‘ሌጋሲ’ክንፉ አሰፋ

ወገናችንን በጥይት ሲደፉት በራሱ ላይ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ባንድራችንን ጠምጥመውበታል[1]። ጭካኔ በተሞለበት መንገድ የተገደለው ይህ ኢትዮጵያዊ አስከሬኑም በሰላም አላረፈም። በአካሉ ላይ ያረፈውን ጨርቅ በሴንጢ እየቆራረጡ በሰብአዊ ፍጡር ላይ ሊደረግ የማይገባውን ሁሉ አደረጉበት። ድርጊቱ ናዚዎች በኦሽዌትስ ይፈጽሙት...

View Article

ዋሽግንተንና አካባቢያዋ የሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በጋራ የተዘጋጀ የወገን አድን ሰላማዊ ሰልፍ ኖቨምበር 14, 2013

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

በሳዑዲ ውስጥ በወገኖቻችን ላይ የሚደረገውን ግፍ ለማስቋም በጋራ እንቁም (ሸንጎ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ሰኞ ኖቭምበር 18 በዋሽንግተን ዲሲ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ለቦስተንና አካባቢ ኢትዮጵያዊያን ሰኞ ኖቨምበር 18 በ ዋሽንግተን ዲሲ በሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ለሚሳተፉ የትራንስፖርት...

ሰኞ ኖቨምበር 18 በ ዋሽንግተን ዲሲ በሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በጋራ ለመሄድ እንዲቻል የሚክተሉት ግለሰቦች የማስተባበር ህላፊነት የተሰተጣቸው ስለሆነ የሚከተሉትን ስልኮች በመደወል ክቅዳሜ ክሰአት በፊት ቦታ እንድትይዙ አዘጋጅ ግብረሃይሉ ይጠይቃል። 1.እዮብ 617 513 7514 2.ካሳይ...

View Article

የማለዳ ወግ …ጭንቁን ቀን እንዴት እንለፍ ! ? * የመረጃው ክፍተት የለያየን ግፉአን ዜጎችና ዲፕሎማቶች ነቢዩ ሲራክ

ጥላቻው እያደገ ሔዷል ፣ ሳውዲ አሰሪዎች ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞቻቸውን ድሮ ድሮ በአረቦች ዘንድ የተከበርን ፣ የታፈርን የእኛን የሃበሻ ልጆች “ጨካኞች ፣ የማይታመኑ !” እያሉ ጥላቻቸውን መገልጽ ጀምረዋል። November 14,2013 የወጣው አረብ ኑውስ Recent clashes make Saudis wary of...

View Article


ሰበር ዜና –ወያኔ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎችን አሰረ፤ ሰልፉም እንዳይደረግ ከለከለ፤ በሰልፉ ላይ የነበሩ የአንድነት ፓርቲ...

የሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ለመሳተፍ የወጡ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ታሰሩ፡፡ ከጽ/ቤታቸው ተነስተው ወደ ሰላማዊ ሰልፉ ቦታ ሲሄዱ 4 ኪሎ የኦሮሚያ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ጎን በሚገኘው ወታደራዊ ገራዥ መታሰራቸውን ዘጋቢያችን ከቦታው አድርሶናል፡፡ ከመታሰራው ቀደም ብሎ ከፖሊስ ጋር እንሂድ...

View Article

ሠርግ (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ )

ሠርግ

View Article


ተማጽኖ ለጠ/ሚ ኃይለማሪያም –ሳዉዲን በተመለከተ ግርማ ጌታቸዉ ካሳ

አይኖቼ በደም ቀሉ። ልቤ ተሰበረ። ከሳዉዲ አረቢያ፣ ከባህር ማዶ፣ የወገኖቼ ጩኸትና ሮሮ፣ ከጣራዬ በታች የመነጨ ይመስል፣ በጆሮዬ በቅርበት ያቃጭላል። በርግጥ እንደ አገር፣ እንደ ሕዝብ ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ መዋረዳችንን አየሁ። በተለይም ደግሞ በአሁኗ ሰዓት፣ እንደ ወገን ምንም ማድረግ ባለመቻሌ ዉስጤ ደበነ።...

View Article

ለራሱ ነጻ ያልወጣ የባእድ አገልጋይ መንግስት ለዜጎቹ ጥብቅና ለመቆም የሞራል መሰረት የለውም!!! በነጻነት አድማሱ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ዋ! አንቺ ሳውዲ ምድር!!

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>