አንዱአለም አራጌ (የአንድነት ምክትል ሊቀመንበር) በኢሳት ሬዲዮና ቲቪ የ2005 የዓመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እና ዘሐበሻ...
አንዱአለም አራጌ (የአንድነት ምክትል ሊቀመንበር) በኢሳት ሬዲዮና ቲቪ የ2005 የዓመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እና ዘሐበሻ ድህረ ገጽ የ2005 የዓመቱ ምርጥ ሰው ተብሎ ተሰየመ!!! ይገባዋል!! አንዱአለም እንኳን ደስ አለህ!! ለቤተስቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ!! መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የደስታ እና የንጻነት ዓመት...
View Articleወቅታዊ የቴሌ-ኮንፍረንስ ስብሰባ ግብዣ –ጋባዥ፥ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት የሰሜን አሜሪካ ግብረ ኃይል –ተጋባዥ፥...
ጋባዥ፥ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት የሰሜን አሜሪካ ግብረ ኃይል ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች እና የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል የሚሉ ዜጎች በስብሰባው ላይ የሚገኙት እንግዶች፥ 1)የተከበሩ አቶ ተክሌ በቀለ – የአንድነት ፓርቲ ትሬዠረር 2)አቶ ሀብታሙ አያሌው – የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኮሚቴ ምክትል ሃላፊ...
View Articleምን;፤ ፤ አለ;; ? ሕዝቡ;; ምን፤ ፤አለ ? (በ ሎሚ ተራ)
“”አግሬን ለሰው ;;፦—– አግሬን ለሰው;;፦—– አልሰጥም አለ። ከሻአቢያ ጋር ለሚያብረው ጦር,,፣—–አልከትም አለ። ባገሬ—-መሬት,,—የሰላሙ—-ትግል——ይፋፋም አለ።!!”” እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ፤! ! ! ! መጪው አመት ወያኔን የምንገላገልበት፤። ከሻአቢያ ጋር ያበሩትና ለማበር ያኮበኮቡት ሁሉ ልቦና...
View Articleመውጫ አብጅቶ መግቢያ የከለከለን አሰዳጁ ማን ነው? ከግርማ ሠይፉ ማሩ
ሀገራቸን ኢትዮጵያን ለቀው ለስደት የተዘጋጁት ዜጎችን ቁጥር መገመት አስቸጋሪ ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት መውጣት የቻሉት ግን ላለመመለስ ብዙ ምክንያቶች አሉዋቸው፡፡ ይህን የዜጎች (በተለይ የተማሩና ወጣቶች) ስደት ሀገራችንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት እንደሆነ እና ወደፊትም ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል...
View Articleአንድነት ፓርቲ በመስከረም 05 ሊያካሂድ የነበረው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ፣ በመንግስት ዕውቅና አግኝቶ ለመስከረም 19...
አንድነት ፓርቲ በመስከረም 05 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን አንጂ መንግስት ሁለት ምክንያቶች በማቅረብ ለሐምሌ 19 እንዲተላለፍ ጠይቋል፡፡ በመስቀል አደባባይ አካባቢ በባቡር ግንባታ ምክንያት የታጠሩ ቆርቆሮዎችን ለማንሳትና አዲሱን ዓመት አስመልክቶ በአካባቢው ባዛር እየተደረገ በመሆኑ መንግስት...
View Articleየመጨረሻው ኑዛዜ በልጅግ ዓሊ
አርባ ቀኔ ሆነ ከተለየኋችሁ፣ ድምጼን ከሰማችሁ ዓይኔንም ካያችሁ፣ ከጠየቃችሁኝ ካነጋገርኳችሁ፣ አርባ ቀኔ ሆነ ከሄድኩኝ ትቻችሁ። ምን አደረጋችሁ እኔ ከተለየሁ፣ ጉልበቴ ከከዳኝ ትንፋሼንም ካጣሁ፣ ዝናብ ካረጠበኝ፣ ፀሐይም ከመታኝ ፣ ከተለየኋችሁ አርባ ቀኔ ሆነኝ ። ለአርባው ፍትሃት በሚዘጋጀው ዝግጅት ላይ ውድ ባለቤቱ...
View Articleዶር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀ መንበር አንዱአለም አራጌ የአመቱ ሰው ተብሎ...
አንዱአለም አራጌና ቤተሰቦቹ “ዘሐበሻን እና ሌሎች ሚዲያዎችን የመድረስ አቅም ያላቸው እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን አንዷለም አራጌን የአመቱ ሰው አድርገው መምረጣቸውን መስማቴ ታላቅ ደስታ ሰጥቶኛል። አንዷለም ለህዝቡ እና ለአገሩ ብዙ ያበረከተ እና የተጠየቀውን መስዋዕት ሁሉ ካለ ምንም ስስት የከፈለ እና በመክፈል ላይ...
View Articleበቻድ አንድ የስነ አእምሮ ሐኪም ብቻ በኢትዮጲያስ? –ክፍሉ ሁሴን
ቢቢሲ የ12 ሚሊዮን ሕዝብ ባለቤት በሆነችውና የተጠናወታት ድህነት ሳያንሳት በጦርነት ስትናወጥ በከረመችው ቻድ ያለው የስነ አእምሮ (psychiatrist) ሐኪም አንድ ብቻ ነው ይለናል። ቻድስ ሰብ ሰሃራ አፍሪካ ተብሎ በሚታወቀው ቀጠና ከሚገኙት አገሮች ሁሉ በባሰ ሁኔታ የድሆች ድሆች መሆኗ ታውቆላታልና ዜናው...
View Articleአንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ...
አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ ስብሰባዎች እየተጠሩ ነው፡፡ አንድነት መስከረም አምስት ጠርቶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተጠበቀውን ያክል ህዝብ እንዳይወጣ፣ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ የመንግስትና የህዝብ ት/ቤቶች ወላጆችን...
View Article‹‹ኢትዮጵያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተፈጠረች አገር ነች›› ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ -ኤርትራ በኢትዮጵያ...
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን በርከት ካሉ የመንግሥት ጋዜጠኞች ጋር ቃለ ምልልስ አካሂደዋል፡፡ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በቀጥታ በኤርትራ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ቃለ ምልልስ፣ ፕሬዚዳንቱ በአገሪቱ ውስጥ ስላሉ ወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ...
View Articleየኛ ነገር፤ ከኔ ማእዘን፤ ክፍል 14 –የግንቦት ሰባት ርእሰ-አንቀጽ ፤ ከተክሌ
1. ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው። ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም ምላሽ ያለመስጠት አቋማቸውን አደንቅላቸዋለሁ። እስካለፈው ሁለት ሳምንት ድረስ። ባለፈው ሁለት ሳምንት ግን፤ በራሳቸው አነሳሽነት አገር ቤት ያሉትን ድርጅቶች...
View Articleለተቃዋሚ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ መንግሥት የሕግ ጥበቃ እንዲያደርግ ዛሬም አጥብቀን እንጠይቃለን!! –ከ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ...
ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሠላማዊ ትግላቸውን አድማስ ለማስፋት ከወትሮው በተሻለ ሁኔታና መተጠናከረ መንገድ በመላ ኢትዮጵያ ሲንቀሳቀሱ ነበር፡፡ ይህ እንቅስቃሴያቸው ግን ከመንግሥት የሕግ ጥበቃ ከማጣቱ የተነሳ ፓርቲዎቹ ከፍ ያለ ጉዳት እየደረሰባቸው ነው፡፡ ይህንን ሕገ-ወጥነት ሕዝቡ...
View Articleአንድነት መስከረም 19 በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ ይወጣል አለ *መኢአድ በሰልፉ ላይ ንቁ ተሳትፎ...
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር በጋራ በመሆን በመጪው መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ እንደሚወጣ አስታወቀ። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በበኩሉ ሰልፉ እንዲሳካ ከሰልፉ ዋና አስተባባሪ አንድነት...
View Articleየቤተመንግስት ደህንነት ሃላፊ ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የቤተ-መንግስት የደህንነት ጥበቃ ዋና ሃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት የሕወሐት አባል አቶ ጌታቸው ተፈሪ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች አስታወቁ። አቶ ጌታቸው ቀደም ሲል በክልል 14 ፖሊስ ኮሚሽን የደሕንነት ልዩ ተወርዋሪ ሃይል ሃላፊ ተደርገው ሲያገለግሉ መቆየታቸውን የጠቆሙት ምንጮች፣ ከዚያም ወደ ቤተ መንግስት...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ቀጣይ እጩ ሊቃነመናብርት ተለይተው ታወቁ –አንድነት
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፓርቲውን ለቀጣዮቹ 3አመታት በሊቀመንበርነት ለመምራት ከተወዳደሩት 5 ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ 3ቱን ለመጨረሻው ዙር ውድድር እንዲያልፉ በዴሞክራሲያዊ መንገድ መርጧል፡፡ ፓርቲውን በሊቀመንበርነት ለመምራት የተወዳደሩት አቶ ትግስቱ አወሉ፣ ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው፣ አቶ...
View Articleየአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት የበይነ መረብ ዘመቻ መግለጫ –አንድነት ለዴሞክራሲና...
ላለፉት ሶስት ወራት ስኬታማ ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ የቆየው አንድነት ፓርቲ የመጀመሪያውን ዙር ለሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከሰላሳ ሶስቱ ፓርቲዎች ጋር በሚያደርገው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ያጠናቅቃል፡፡ የህዝባዊ ንቅናቄው አካል የሆነው የበይነ መረብ...
View Articleየምንለዉና የምናደርገዉ ባይጣረስ ! –ከትዝብቱ
21 ሰፕተምበር 2013 የግንቦት 7 ሳምንታዊ ርእሰ አንቀጽ በሚል ነሐሴ 25 እና 26 ቀን 2005 በኢትዮጵያዉያን አቆጣጠር ወያኔ በሰማያዊ ፓርቲ አባላት ላይ የፈጸመዉን የመብት ጥሰት አስመልክቶ የወጣዉን ጽሑፍና አቶ ተክሌ በጽሁፉ ላይ ያቀረበዉን ትችት አንብቤአለሁ:: ወደ መሰረታዊ ጉዳዩ ከመግባቴ በፊት ግንቦት...
View Article