ሰኞ ኖቨምበር 18 በ ዋሽንግተን ዲሲ በሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በጋራ ለመሄድ እንዲቻል የሚክተሉት ግለሰቦች የማስተባበር ህላፊነት የተሰተጣቸው ስለሆነ የሚከተሉትን ስልኮች በመደወል ክቅዳሜ ክሰአት በፊት ቦታ እንድትይዙ አዘጋጅ ግብረሃይሉ ይጠይቃል።
1.እዮብ 617 513 7514
2.ካሳይ 857 928 8677
3.አበራ 617 304 2584
4.አብይ 617 953 7126
5.ዮናስ 617 447 8007