Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በአዋሳ ሊያደርገው የነበረው ሰልፍ አመራሮችንና አባላትን በማሰር ከተማዋን በፀጥታ ኃይሎች በመውረር ተደናቀፈ

በዛሬው ዕለት በአዋሳ ከተማ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሀዋሳ ከተማ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የፓርቲው አባላት ከሐሙስ ዕለት ጀምሮ እስከ ትላንት ድረስ ከ30 በላይ በፖሊስ የታሰሩ ሲሆን የሲአን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ለገሰ ላንቃሞ ለምን ይታሰራሉ...

View Article


አቡጊዳ –በሺሆች የሚቆጠሩ ከወለጋ «አማራን አንፈልግም» ተብለው ተፈናቀለ- ኦህዴዶች ፈርተው ነው ይላሉ

የአሜሪካን ድምጽ ራዲዮ አማርኛዉ ክፍል ባቀረበው ዘገባ በሺሆች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ኢትዮጵያዉያን ከቅያቸው እንደተፈናቀሉ ታወቀ። ከምዕራብ ወለጋ ጊምቢና ቀለም የተፈናቀሉ ወገኖች፣ ሲሆን፣ «ተባረርን ቤት ንብረታችን ወደመ፣ ተቃጠለ» ሲሉ የደረሰባቸውን ሰቆቃ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በዝርዝር ገልጸዋል። በጉዳዩ ላይ...

View Article


የገዳ ባህላዊ ሥርዓትና ጀዋርኛ!! አንተነህ ሽፈራው ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም (June 22, 2014)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና- ትዕዛዙ የማን ይሆን? –ከስለሺ ሐጎስ

የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመሀል ፖሊሶች አስተባባሪውን እንፈልጋለን ብለው በሆቴሉ ሰዎች መልዕክት ላኩ ከነብዩ ሀይሉ ጋር ሪሴብሽን ሄጄ አገኘናቸው፡፡ እነሱም ፕሮግራሙን አቋርጣችሁ ንገራቸውና አሁኑኑ ተበተኑ የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ፡፡ ለምን ብንል? መልሱ- ትእዛዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በከበባ ተጀምሮ በከበባ የተጠናቀቀው የኢ.ጋ.መ የፓናል ውይይት –ነብዩ ሐይሉ

ከአምስት ወር በፊት በአስታራ ሆቴል የተመሰረተው የኢትዮጵያ የጋዜጠኞች መድረክ(ኢ.ጋ.መ) ትላንት ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት “የፕሬስ ነፃነት፣የጋዜጠኞች ደህንነት እና ልማት” በሚል ርዕስ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበተት የፓናል ውይይት በአዲስ ቪው ሆቴል አከናውኗል፡፡ የእለቱን መርሀ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተለየ ሁኔታ በደቡብ ክልል እየታየ ያለው መንግስታዊ አፈናና ፀረ-ሕግ አቋም እንዲገታ ትግላችንን አጠናክረን...

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ባለፉት 23 ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ ስርዓቱ አምጦ የወለዳቸው ሀገራዊ አፈና፣ ማዋከብ፣ የመኖር ዋስትናን መንፈግ፤ ዜጎችን ማሰደድና ማሰር የተለመዱ ድርጊቶ ሆነው ኖረዋል፡፡ አሁንም በዚህ አስከፊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአምባገነኖችና ዴሞክራሲ ናፋቂዎች ግብግብ በአዋሳ –ዳንኤል ተፈራ

አዋሳ ሆይ እስከመቼ የዳንስ ከተማ ብቻ እንድትሆኝ ይፈረድብሻል? የፖለቲካ ከተማም ሁኝ እንጅ!!! የህዝቡ የለውጥ ፍላጎት ገፍቶ በወጣ ቁጥር የአምባገነኖች መደናበር ያይላል፡፡ ሲደናበሩም ህግ ይጥሳሉ፣ ህዝብ ያሰቃያሉ፣ ሀገር ይበድላሉ፡፡ ግን እድሜ ልክ ዕየተጨቆኑ መኖር አይቻልም፡፡ ‹‹ተቀምጦ ከመኖር ቆሞ መሞት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ክልል በግንቦት 3/2006 በጐፋ ሳውላ በተደረገው የመኢአድ የተቃውሞ ሠላማዊ ሰልፍ ምክንያት በመኢአድ አባላት ላይ...

ኢህአዴግ የግንቦት 3 ቀን 2006 ዓ.ም የጐፋ ሳውላ ሰላማዊ ሰልፍን እቅድ ከሰማበት ጊዜ አንስቶና ከሰልፍ በኋላም እጅግ አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ይህም የሰላማዊ ትግሉን ሂደት ከምርጫ 2007 የቅድመ ዝግጅት የዕለት ተዕለት ሥራው አንዱ ዲሞከራሲን የማጥፋት ተግባር በመሆኑ ለጐፋ አካባቢ ከተማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሀዋሳ በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አባላት ዛሬም የረሀብ አድማ ላይ ናቸው!! በሀዋሳ ሰ.መ.ጉ እስረኞችን...

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት)ባሳለፍነው ሳምንት ሰኔ 15 ቀን 2006ዓ.ም በሃዋሳ ከተማ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አባላት ‹‹ፍትህን ተነፍገን ትግላችን አይቆምም ››በማለት ዛሬም ለ4ኛ ቀን በርሀብ አድማ ላይ ናቸው፡፡አባላቱ በቁጥጥር ስር...

View Article


የሸንጎ ድምጽ ቁጥር 2

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ሚኒልክና አርሲ በወርቁ ፈረደ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የመንግስት ሰራተኛው ውሻ አይደለም። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ደምወዝ ጭማሪ ..የምርጫ ጉቦ …. በደምወዝ ጭማሪ የመንግስት ሰራተኛውን የፖለቲካ ባሪያ ማድረግ አይቻልም።ደምወዝ ተጨምሮልሃል የተባለው ከመጋረጃ ጀርባ አንገቱን እንዲሰብር እየተደረገ ያለው የመንግስት ሰራተኛ ማንን እንደሚመርጥ እና ድምጹንም እንደማያባክን ጠንቅቆ ያውቃል። የደሞዝ ጭማሪው የወያኔን አጣብቂን ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት አባላት በ5000 ብር ዋስ እንዲወጡ ፍ/ቤቱ አዘዘ፤ ‹‹የተባለውን ገንዘብ የማቅረብ አቅም የለንም›› ታሳሪዎች፤...

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በሀዋሳ ከተማ ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም ሊያካሂደው የነበረውን ህዝባዊ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አባላት ባለፈው ሰኞ ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓ.ም በሃዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው የዋስትና መብታቸው ተነፍጎ በግዜ ቀጠሮ ለአርብ...

View Article


ያልተፈታው የሰኔ ቋጠሮ! (The Ethio-Eritrean War and the Role of Meles, By Mahder...

እንደሚታወቀው የኢትዮ – ኤርትራ ጦርነት በሁለቱም አገሮች ከባድ የሚባል መስዋእትነት ተከፍሎበታል። ይህ ጦርነት ሲጀመር ምክንያቱ ምን ነበር? ለመንስ ተደረገ? መቸና ለመን እንዲቆም ተደረገ? በግዜው ጦርነቱ ሲጀመር አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞችና ኢህአዴግ እንዳሉት ከሆነ የኤርትራ መንግስት ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው ይላሉ።...

View Article

አቡጊዳ- በመቀሌ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው

ሰኔ ቅዳሜ 21 ቀን ፣ በመቀሌ ከተማ የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ እንደተጠራ፣ የአረና አመራር አባል አቶ አብርሃ ደስታ ገለጹ። ሰልፉ በከተማዋ አስተዳደር እውቅና እንዳገኘ የገለጹት አቶ አብርሃ፣ በባህር ዳር፣ በደሴ፣ በአዲስ አበባ እንዲሁም በሌሎች በርካታ ከተሞች እንደታየው የመቀሌ ሕዝብ የሕወሃት ደጋፊ እንዳልሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የቀረበለትን ሪፖርትና የ3 ወር ዕቅድ አጽድቋል –ፍኖተ ነጻነት

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የአዲስ አበባ ምክር ቤት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በቀረበው ሪፖርት ላይ በመወያየት የ3 ወር ሪፖርት አጽድቋል፤ የተጓደሉ የሥራ አመራር አባላትን በምርጫ አሟልቶ አዲስ የስራ ድልድል አድርጓል በዚህም መሰረት፡ - 1. አቶ ዘካርያስ የማነብርሃን ………….. ሊቀመንበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቐለ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ተከለከለ! –አብርሃ ደስታ

ህወሓቶች የመቐለ ህዝብ ዓፈናውን በሰለማዊ ሰልፍ እንዳያሰማ ለማፈን ያህል የነገው የመቐለ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ከልክሏል። በደብዳቤ እንዲያሳውቁን በጠየቅነው መሰረት የደብዳቤው ይዘት ምን መሆን እንዳለበት ለስድስት ሰዓት ያህል ከተወያዩ በኋላ እነሆ ቀኑና ይዘቱ አዛብተው ሰጥተውናል። ስህተት አለው ስንላቸው፤ ዝም...

View Article


ጊዜ የማይሠጥ ሀገራዊ ጥሪ አለብን! እስከመቼ ባለንበት እንረግጣለን?

ራሱን “የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር” ብሎ የሰየመው ፀረ-ኢትዮጵያ መንግሥት (ፀረ-ኢትዮጵያ መንግሥት)፤ ሀገራችንን ዕለት ከዕለት ወደ ባሰ አዘቅት እንድትገባ እየጎተታት ነው። የፖለቲካ ፍልስፍናውና የአስተዳደር መመሪያው የሀገራችንን ሕልውና በንጥልጥል ላይ እንዲቀመጥ ሌት ከቀን እየጣረ ነው። በአንፃሩ ደግሞ...

View Article

ምርጫ ይራዘምን ምን አመጣው? ማንን ይጠቅማሌ?

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የግንቦት ሰባት የአመራር አባል የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደህንነት ሽንጎን ያሳሰበዋል

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>