በእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) –ከጋዜጠኛ ኤልያስ...
“‹‹የታሰራችሁ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ። አከብራችኋላሁ።›› ብለህ ንገርልኝ አለኝ – ደጋግሞ።…” ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ከቅርብ ጓደኛዬ እና የሙያ ባልደረባዬ ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ ጋር ወደቃሊቲ ማረሚያ ቤት [እስር ቤትም ነው] አምርተን ነበር-...
View Articleአህያውን ትቶ ዳውላውን (በትግሬዎች ወገኖቻችን ላይ ያለው የተሣሣተ ዘመቻ) አንዱ ዓለም ተፈራ፤
የእስከመቼ አዘጋጅ፤ ሰኔ ፯ ቀን ፳፻ ፮ ዓመተ ምህረት በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛዎቹ ኢትዮጵያዊ የዜና መለዋወጫ መስኮች፤ “ትግሬዎች በዚህ መንግሥት ተጠቅመዋል? ወይንስ አልተጠቀሙም?” የሚለው ጉዳይ ዓይነታ መወያያ ሆኖ፤ መድረኮቹን ሁሉ አጣቦ ይዟል። በመጀመሪያ ደረጃ፤ አንድን ጉዳይ ኢትዮጵያዊ ታጋዮች ሲያነሱ፤ ከትግሉ...
View Articleጄኔራል ሰዓረና ጋዜጠኛ እስክንድር -(ከኢየሩሳሌም አርአያ)
ሰኔ 1 ቀን 1997ዓ.ም፤ በአዲስ ከተማ ት/ቤት የተጀመረው ተማሪዎችንና ንጹሃን ዜጐችን በግፍ የመግደል እርምጃ ተከትሎ አብዛኛው ባለስልጣናት ልጆቻቸውን ከየት/ቤቱ በአጃቢ ያስወጡ ነበር። ወደ ካቴድራል ት/ቤት በሁለት ኮብራ ተጭነው የተላኩ 20 ልዩ የፌዴራል ፖሊሶች የጄ/ል ሰአረና የጄ/ል ብርሃነ (ወዲ መድህን) ሴት...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ አደረገ –ፍኖተ ነፃነት
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት በትላንትናው ዕለት ተሰብስቦ በመኢአድና አንድነት እንዲሁም በዲሲፕሊን ኮሚቴ መመሪያ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ አንድነት ፓርቲና መኢአድ በተፈራረሙት ቅድመ ውህደት መሰረት የጉባኤ ጠሪ አብይ ኮሚቴ አዋቅሯል፡፡ በዚህም መሰረት ጉባኤው ጠሪው...
View Articleየትግራይን መስቀል ስለመሸከም ….ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
…ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው የተንጨ(ባረረ ፋኖዎች በውስጧ ካሉ ተቋማት ወደ አንዱ እያመሩ ስለመሆኑ የጠረጠረች አትመስልም፤ ከኤርትራ የተነሱት ፋኖዎች መዳረሻ...
View Articleአቡጊዳ –መድረክ በአዋሳ ከተማ ያደርገው ሰልፍ (ፎቶዎች ይዘናል)
የብዙ ድርጅቶች ስብስበ የሆነው መድረክ በአዋሳ ከተማ ቅዳሜ ሰኔ 7 ቀን በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ በርካታ ሕዝብ በመገኘት ድምጹን እንዳሰማ የደረሰን ዘገባ አመለከተ። መድረኩ ከጥቂት ሳምንታት በፎኢት በአዋሳ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጎ የነበረ ሲሆን ፣ በአዲስ አበባ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጉ ይታወሳል።
View Articleአዲስ ዜና –ሰላማዊ ትግል 101 መጽሐፍ በግርማ ሞገስ
በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው እና ሰላማዊ ትግል 101 በሚል ስያሜ የሚጠራው አዲስ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ገበያ ላይ ውሏል። ሰላማዊ ትግል 101 የተዘጋጀው በሰላማዊ ትግል የኢትዮጵያን ህዝብ የመንግስት እና የአገሩ ባለቤት በማድረግ ኢትዮጵያን ወደ ዴሞክራሲ መውሰድ የሚሹ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በተለይም ወጣቱ...
View Articleዜጎችን መታደግ የማይችሉ በአስቸኳይ ቆባቸውን አውልቀው ከተራው ሕዝብ የመቀላቀል ግዴታ አለባቸው። – Minilik...
ቤተክርስቲያን እና መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ እጅና ጓንት ሆነው በኢትዮጵያውያን ላይ የማያባራ ጭቆና ማካሄድ ከጀመሩ ረዥም ዘመናት ተቆጥረዋል። ይብልጡኑ የመንግስቶች ጎህ ከቀደደ ጀምሮ በተለይ የተዋህዶ ሃይማኖት መሪዎች አስፈሪ እና አስደንጋጭ እንዲሁም አሳዛኝ ደግሞም አሳፋሪ ቃላቶችን በመጠቀም ስጋዊ እና ምድራዊ...
View Articleበምስራቅ ጎጃም የመኢአድ አባል በካድሬዎች ድብደባ ሕይወታቸው አለፈ –ፍኖተ ነፃነት
በምስራቅ ጎጃም በነማይ ወረዳ ደንጎሊማ ቀበሌ አቶ ሞሳ አዳነ የተባሉ የመኢአድ አባል ቅዳሜ ሰኔ 7 ቀን ከቤታቸው ወደ እስር ቤት መሄድ አለብህ በሚሉ የብአዴን ካድሬዎች ድብደባ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ይህን ድርጊት የፈጸሙት ሁለት የብአዴን ካድሬዎች አቶ አዲሱ ጫኔና አቶ ብርሃኑ ታመነ ወደ መኖሪያቸው በመሄድ ወደ እስር...
View Articleራሳችንን ነጻ እናዉጣ ፤ ሰኔ 15 ቀን አዋሳ እንገናኝ –አማኑኤል ዘሰላም
የደቡብ ክልል ዋና ከተማ ናት። በርካታ ብሄረሰቦች በፍቅር የሚኖሩባት ዉብ ከተማ። ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም ደሴን፣ ባህር ዳርን፣ አዳማን፣ ጊዶሌን አዲስ አበባ እና ደብረ ማርቆስን በመቀላቀል ድምጿን ታሰማለች። አዋሳ !!!! የሚሊዮኖች ድምጽ ለፍትሕና ለመሬት ባላቤትነት በሚል መርህ በሐዋሳ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ...
View Articleበጎንደር የአንድነት ፓርቲ አባል ለአቤቱታ ባህርዳር ሄዶ የደረሰበት አልታወቀም
በሰሜን ጎንደር ምዕ/አርማጨሆ ወረዳ አብርሃጅራ ከተማ የአንድነት ፓርቲ የወረዳ የፋይናንስና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ የሆነው አቶ ደስታው ተገኝ ከአ.አ ዩኒቨርስቲ በ2000 ዓ.ም በቢዝነስ ኢዱኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ካገኘ በኋላ በሐረር፣ በጎንደር ያስተማረ ሲሆን በም/አርማጨሆ ትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት የመማር ማስተማር ጉዳይ...
View Articleበአዋሳ ፖሊስ የአንድነት ስራ አስፈፃሚ አባልንና በቅስቀሳ የተስማሩ አባላቶቹን አሰረ፤ እስከአሁን ቃላቸውን እንዲሰጡ...
“እስሩ ቅስቀሳውን አያስተጓጉለውም” አንድነት ፓርቲ በአዋሳ ከተማ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ የፓርቲው ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና በአንድነት ፓርቲ የሴቶች ጉዳይ ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን ወ/ሪት እልፍነሽ ከበደን የተሳፈሩበትን ሚኒባስ በማስገደድ ወደ ምስራቅ ክ/ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ተወስደዋል ፡፡ ሀላፊዋ ከጠዋቱ...
View Articleሰኔ 15 የሰማታት ቀን ነው! –አብርሃ ደስታ
ሰኔ 15 የሰማእታት ቀን ነው። ሰኔ 15, 1980 ዓም በሐውዜን ከ2500 በላይ ንፁሃን ዜጎች በአንድ ፀሓይ የተጨፈጨፉበት ቀን ነው። ጭፍጨፋው የህወሓት እጅ እንደነበረበት ይነገራል። ይህ ማለት ቦምቡ የጣሉት ጀቶች የህወሓት ነበሩ ማለት አይደለም። ህወሓት በግዜው በሓውዜን ከተማ ጉባኤ እንደሚያደርግ ሆን ብሎ (የህዝብ...
View Articleየሀዋሳ ከተማ ባለስልጣናት ለሁለት ተከፍለው አመሹ –የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በነገው እለት ሰኔ 15/2006ዓ.ም የሚያካሂደውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ ከ30 በላይ የፓርቲው አባላት በፖሊስ መታሰራቸውን ተከትሎ የሀዋሳ ከተማ ባለስልጣናትና የከተማው ፍትህ መምሪያ ሐላፊ በተገኙበት የተካሄው ስብሰባ መታሰር...
View Articleሐሳብን የመግለጽ ነጻነትና ኢህአዴግ –በዳዊት ሰለሞን
ሐሳብን የመግለጽ ነጻነትና ኢህአዴግ አለማችን ለጋዜጠኞች፣ለብሎገሮችና ሐሳባቸውን በመግለጽ ተፈጥሯዊ መብታቸውን ለሚጠቀሙ ሰዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ገሃነማዊ መልክ እየተላበሰች ትገኛለች፡፡በሶሪያ፣ሶማሊያ፣ኢራቅ፣አፍጋኒስታን፣ሊቢያ ፣ግብጽና ዮክሬይን የተፈጠሩ ሰብኣዊ ቀውሶች የጋዜጠኞችና ጦማሪያን ህይወትን በልተዋል፡፡ የቀውሱ...
View Article