የ እስክንድር ወንጀሉ መምከሩና ኣቅጣጫ ማሳየቱ ብቻ ነው። ገለታው ዘለቀ
የ እስክንድር ወንጀሉ መምከሩና ኣቅጣጫ ማሳየቱ ብቻ ነው ኣንድ ጊዜ ኣባባ ተስፋየ ከዚያ ከሚያምርባቸው የ ልጆች ክፍለ ጊዜ ዝግጅታቸው ጠፉብኝና ኸረ የት ገቡ? ብየ ኣንዱን ጠየኩ። “ኣልሰማህም እንዴ ?” በፍጹም ምን ሆኑ? ደንገጥ ብየ እንደገና ጠየኩ። ያ ሰው እየሳቀ “ባለፈው ጊዜ ኣዲሱ ኣመት የሰላምና የእርቅ...
View Articleደብረ ዘይት፡- የዓለማችን ታሪክ ፍፃሜ ቅዱስ ተራራ በፍቅር ለይኩን
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የዓብይ ጾም ሳምንታት በሙሉ ከክርስትና ሃይማኖት አስተምህሮ፣ ሥርዓትና ታሪክ ጋር የተያያዘ የራሳቸው የሆነ ስያሜ...
View Articleሕዝበ አዳም ቁርጥሽን ዕወቂ! ዘመን ተፈጸመ! ይሄይስ አእምሮ
ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ ባታውቂው ነው እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡ ይህች ግጥም በልጅነት ካዳመጥኳቸው ሥነ ቃላት የማስታውሳት ናት፡፡ አግባብነቷ ለድሃ ገበሬ ነው፤ ክምሩን በብድርና በልቅት የጨረሰ ገበሬ በክምሩ አጠገብ ባለፈ ባገደመ ቁጥር እያያት፣ ስትወቃ ብድር መክፈያ እንጂ ለርሱ የሚተርፈው ነገር የሌለው...
View Articleም/ጠ ሚኒስትሩ «እስክንድር ነጋን እንፍታ» አሉ በአማኑኤል ዘሰላም
ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2005 ዓ.ም በእነ አቶ እስክንድር ነጋ፣ አንዱዋለም አራጌና ሌሎች ባቀረቡት የይግባኝ ጥያቄ ላይ ዉሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዙሪያ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ዉስጥ ዉይይት እንደተደረገ ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መጋቢት 18 2005 ዓ.ም...
View Articleኢትዮጵያ ወደአደገኛ አግጣጫ እያመራች ነው በከፍያለው ገብረመድኅን
ሀቁን እንነጋገር ከተባለ፤ ዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ በነጻነት የሚንቀሳቀሱባት አገር አይደለችም። ይህ ማለት ግን ለጥቂቶች መንግስተ ሰማይ አልሆነችም ማለት አይደለም። ፍሬ ነገሩ ግን ሥልጣን ላይ ካሉት ስዎች ጋር በማበር የምዕራብ መንግሥታትና ኩባንያዎቻቸው፡ ጥቅሞቻቸውን ለማራመድና፡ አሁን ያለውን ስቴተስኮ እንዳለ...
View Articleየመን ውስጥ ምላሱን ተቆረጠውን ሀፊዝ ጨምሮ 25 ኢትዮጵያዊያን ሆስፒታል ገብተዋል በግሩም ተ/ሀይማኖት
የመን ውስጥ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደርሰው በደል ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መጥቷዋል፡፡ በጅቡቲ አድርገው ቀይ ባህርን ተሻግረው ወደ የመን የሚገቡትን ኢትዮጵያዊያንን በማገት 1000 እና 1500 የሳዑዲ አረቢያ ሪያል እና ከዛም በላይ ከወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲያስልኩ የሚያደርጉ አፋኞች መኖራችን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ...
View Articleየኢትዮጵያ መለኮታዊ ዕጣ፡ ይድረስ ለአቤል ጋሼ ከጃፋር ሐሰን
የኢትዮጵያ መለኮታዊ ዕጣ በሚል ርዕስ የተጻፈ ጽሑፍ በአቡጊዳ http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/10541#commentsና http://quatero.net/pdf/queen-azeb-and-ethiopia.pdf በቋጠሮ ድረ-ገፆች ባለፈው የካቲት ወር ለንባብ በቅቷል፡፡ ጽሑፉ በ75 ገፆች...
View Articleዜጎችን ከስፍራቸው ማፈናቀል አንዱ የኢህአዲግ ማናለብኝ ህገዎጥ ተግባር ነው -(ከሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት...
የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣ ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣ የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና የመመረጥ መብት እንዳላቸው በግልጽ ያስቀምጣል። ነገር ግን ገዢው ፓርቲ ይሄን የዜጎች ሕገ መንግስታዊ መብት በመጣስ በተለያዩ ቦታዎች በዜጎች ላይ የሚያደርሰው ግፍና በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነዉ።...
View Articleወ/ሮ አዜብ ስለየትኛው ድህነታቸው ነው ሊነግሩን የፈለጉት?! በፍቅር ለይኩን
በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ቀዳማይ እመቤቶችም በበኩላቸው ከባሎቻቸው እኩል አፍሪካውያን እመቤቶች ስለ አፍሪካ ጉዳይ ተፈጥሮ የተቸራቸውን የሴትነት ጥበብና...
View Articleየኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? ስለክብረ-በአሉ እንግዶች፤ ስለመንግስትና ሀይማኖት መለያየት፤...
1-ጽሁፍ ካላበሳጨ ወይ ካላስጨበጨበ አይመቸኝም። ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የሚያበሳጭ ወይ የሚያስጨበጭብ ርእስ ስጠብቅ ሳልጽፍ ቆየሁ። የኢትዮጵያውያን፤ በተለይም የአማርኛ ተናጋሪ፤ ኢትዮጵያዊያን ከቤንሻንጉል መባረር በራሱ በቂ አናዳጅና አሳዛኝ ክስተት በመሆኑ፤ እንዲሁም ሌሎች ስለጻፉበት እሱ ላይ ብዙ አልደክምም።...
View Article