እኛ የኢህአዴግን ጠመንጃ እንፈራለን፤ ኢህአዴግ ደግሞ 97 ላይ የመጣበትን የህዝብ ጎርፍ ይፈራል ‹‹ኢህአዴግን በሁለት...
ያለማመንታት ፕ/ር መረራ ‹‹ፖለቲከኛ ናቸው›› ማለት ይቻላል፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞአቸውም እንደ ፖለቲካ ሳይንስ ምሁርነታቸውና እንደፖለቲከኛነታቸው በሚያደርጉት ተሳትፎአቸው ይታወቃሉ፡፡ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ደግሞ በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ በግልፅነታቸውና በቀልድ እያዋዙ ተናጋሪነታቸው ነው የሚታወቁት፡፡...
View Articleመነገር ያለበት ቁጥር አምስት በልጅግ ዓሊ
እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣ እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣ የሚል ግጥም ልጽፍ፣ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣ ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና ። ኑረዲን ዒሣ ጀርመን ፍራንክፈርት በታማኝ በየነ ስብሰባ ታምሳ ከረመች። ከብዙ ጊዜ በኋላ እንደገና ብዙ የፍራንክፈርት አካባባቢ ነዋሪዎች ተገናኝን።...
View Articleአገር ቤት ያሉ ተቃዋሚዎች “እንቅልፍን” በተመለከተ አማኑኤል ዘሰላም
«የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ጽሁፍ ነዉ። አገር ቤት የሚንቀሳቀሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እያሉ፣ እስከመቼ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ...
View Articleእውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)
እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣ ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ...
View Article“የኢህአዴግ እብሪትና ትዕቢት አገርንና ህዝብን የሚያጠፋ ነው” ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ቁጥር 70
“የኢህአዴግ እብሪትና ትዕቢት አገርንና ህዝብን የሚያጠፋ ነው” ከቤንሻንጉል አማርኛ ተናጋሪ ዜጎችን በግፍ የማፈናቀሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል በአፋር የተከሰተው ርሃብ ተባብሷል -የሟቾች ቁጥር 22 ደርሷል ኢህአዴግ አድርባይነትን ከማጥፋት ራሱን ማጥፋት ይቀለዋል ርዕዮት ዓለሙ ሁለተኛ ዲግሪዋን እንዳትማር ተደረገች የመንግስትን...
View Article