ሚሊዮኖች ድምጽ –ለመጋቢት 28ቱ ሰልፍ በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ተጀምሯል
መጋቢት 28 የሚደረገዉን ሰላማዊ ሰልፍ በተመለከተ፣ የአንድነት አባላቶችንና ደጋፊዎች በአራት የከተማዋ አቅጣጫዎች በመሰማራት በራሪ ወረቀቶችን ለሕዝብ ሲያደርሱ እንደነበረ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በአዲስ አበባ መንገዶች ሲሰራጩ ከነበሩ በራሪ ወረቀቶች መካከል ፡
View Articleየማለዳ ወግ …በጨለመው የሳውዲ ወህኒም ይነጋል …–ነቢዩ ሲራክ
ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ ላስረዳችሁ ግድ አለኝ ። ዛሬ አስረግጨ የምነግራችሁ ወህኒ የመውረዴ ምክንያት ሚስጥር ግምሽ እድሜየን ህግና ስርአቷን አክበሬ የኖርኩባትን የሳውዲት አረቢያን ህግ ተላልፊ አይደለም !...
View Articleየአሉላ፣ የዮሐንስ፣ የጎበና እና የምኒሊክ ትውልድ! ሐሙስ መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ.ም. (Thursday, April 3,...
የዚህ ጽሑፍ ግብ በመንግስት ስልጣን ሽሚያ የተነሳ በአንድ ወገን በዮሐንስ እና በአሉላ ትውልድ በሌላ ወገን በምኒልክ እና በጎበና ትውልድ መካከል የነበረውን የፖለቲካ ባላንጣነት፣ ለስልጣን ሲሉ የተደራረጉትን እና የፈጸሙትን ስህተት መተረክ አይደለም። በመካከላቸው የነበረው ጸብ ዙፋኑ ለእኔ ይገባ ነበር የሚል ጸብ...
View Articleአቡጊዳ –የአዲስ አበባ አስተዳደር በአዲስ አበባ ስልፍ ማድረግ እንደማይቻል ገለጸ ፣ አንድነት ግን «አልቀበለም» ይላል !
የአንድነት ለዲሞክርሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28 ቀን በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ለአዲስ አበባ አስተዳደር ቢያሳዉቅም፣ አስተዳደሩ ሰልፉ እንዲደረግ የታሰበበት ቦታ፣ ትምህርት ቤቶች ፣ ዩኒቨርሲቲና የመንግስት መስሪያ ቤቶች ያሉበት በመሆኑ እዉቅና እንደማይሰጥ የሚገልጽ፣ ከሕገ መንግስቱ የተጻረረ ደብዳቤ...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ –የአስተዳደሩ ህገ ወጥነትና የአንድነት መንገድ –ሰለሞን ስዩም
የአንድነትፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን በአዲስ አበባ ለመጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠርቷል፡፡ ማፊያው አስተዳደር የተለመደውን መልስ ሠጥቷል፡፡ ህግ እና ስርዓት ያፈነገጠ፡፡ በአስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ያወጣው “ስለ ሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ ስርዓት” አዋጅ ቁ. 3/1983...
View Articleአቡጊዳ –አንድነቶች ቅስቀሳዉ ቀጥለዋል ! ዜጎች እየታሰሩ ነው ! ከታሰሩ ወገኖችን የጥቂቶቹን ፎቶ ይመልከቱ!
የሚሊዮኖች ንቅናቄ እንደዘገበው በአዲስ አበባ ቅስቀሳው ቀጥሏል። ፖሊሶች በርካታ ዜጎችን ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ እያሰሩ ሲሆን፣ አገዛዙ የዜጎችን መሰረታዊ የዉህ.፣ የኔትወርቅን የመብራትና የትራንስፖርት ችግሮችን ከመፍታት ፣ ጊዜና ጉኦልበቱን ሕግን በመናድና ዜጎንች በማሸበር ላይ ያተኮረ ይመስላል። የሚከተሉት...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ –የአንድነት ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚዎች የነገውን የአዲስ አበባ ቅስቀሳ ይመሩታል፡፡
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የእሪታ ቀን በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በተያዘለት ቀንና ቦታ እንደሚካሄድ ለመገናኛ ብዙሀን ካሳወቀበት ከትላንትናው እለት ማለትም መጋቢት 24/2006 ዓ.ም ጀምሮ ለከተማዋ ነዋሪዎች ስለሰልፉ ዓላማ የሚገልፅ በራሪ ወረቀት እያሰራጨ...
View Articleኢትዮጵያ በሕግ ነው ወይስ በዉስጣዊ የአፈና አዋጅ የምትተዳደረው ? ግርማ ካሳ
«ዴሞክራሲ የለም! ሰልፍ ማድረግ አይቻልም! አርፋችሁ ተቀመጡ ! » የሚሉን ከሆነ ይንገሩን ። የአገሪቷ ሕግ የሚለው ግልጽ ነው። ዜጎች ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት አላቸው። አስተዳደሩ በይፋ ሕግ ወጥ ተግባር ነው እየፈጸመ ያለው። ሕጉ እንዲህ ነው የሚለው ፡ “ሰላማዊ ሰልፉ ወይም ህዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባው...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ –ነገ ፖሊስ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ መቶዎችን ለማሰር ይዘጋጅ –የአንድነት አመራሮች
በአዲስ አበባ፣ በዛሬው ቀን በተደረገው ቅስቀሳ ከአምሳ ሶስት በላይ አባላትና ደጋፊዎች በሺሆች የሚቆጠሩ በራሪ ወረቀቶችን ሲያድሉ ዉለዋል። ከሃምሳ ሶስቱ ወጣቶች ስድስቱ ታስረዋል። እስረኞችን ለማስፈታት ወደ ፖሊስ ጣቢያዎቹ የሄዱት የአንድነት የአመራር አባላት፣ ለምን እስረኞች እንደታሰሩ የፖሊስ አዛዦችን ሲጠይቁ «...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ- በኩታበር (ደሴ አካባቢ) ሕዝቡን ፈርተው ፖሊሶች ከማሰር ተቆጠቡ
በመኪና እየተዘዋወሩ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች የደሴን ሕዝብ ሲቀሰቅሱ ዉለዋል። ከደሴ 12 ኪሎሚዕት ርቃ በትምገኘዋ የኩታበር ከተማ ተመሳሳይ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ ዜጎችን ፖሊሲ አስቆሞ ለማሰር ሞክሮ የነበረ ሲሆን በአካባቢው የነበረ ሕዝቡ ፖሊስን ከቦ « አታስሯቸዉም» ምንም አይነት ችግር ሳይፈጠር ፖሊሶች...
View Articleአቡጊዳ –የአዲስ አበባ አስተዳደር ከሕገ ወጥ ተግባሩ ታቀበ –ሰልፉ በሌላ ቀን እንዲደረግም ጠየቀ
የአዲስ አበባ አስተዳደር መጋቢት 26 ቀን ለአንድነት ፓርቲ በላከው ደብዳቤ ፣ አንድነት መጋቢት 28 ቀን ሊያደርግ ያሰበዉ ሰላማዊ ሰልፍ ፣ ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ ጠየቀ። ሰልፉ በታሰበበት ቀን ሌሎች ዝግጅቶች እንዳሉ የገለጸዉ የአስተዳደሩ ደብዳቤ «ተጨማሪ መስመርና ቦታ በመጥቀስ (ሰልፉን) የምታካሂዱበትን ሌላ ቀን...
View Articleአቡጊዳ –የአዲስ አበባዉ ሰልፍ ለሚያዚያ 5 ተላለፈ !
የአንድነት ፓርቲ «ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን» በሚል ርእስ ዛሬ መጋቢት 26 ቀን 2006 ዓ.ም ይፋ ባደረገው መግለጫ «የአዲስ አበባ ከተማ ሠላማዊ ሠልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል በመጋቢት 26 ቀን 2ዐዐ6 ዓም በቁጥር አ.አ ከስ/1ዐ/3ዐ.4/236 በላከልን ደብዳቤ ሠላማዊ ሠልፉን ለማድረግ...
View Articleበደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ
የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረቦች ክስተቱን በፎቶግራፍ አንስተዋል —————– የአንድነት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተውን የቅስቀሳ ቡድን ተግባር ለማደናቀፍ ፖሊሶችና ደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች በስውር ቪዲዮ በመቅረፅ እና ስለሙስሊሙ የመብት ጥያቄ የሚስተጋቡ መፈክሮችን ለማስቆም ሙከራ አድርገዋል፡፡ በተለይም የከተማዋ...
View Articleአቡጊዳ –በደሴ የሚሊዮኖች ድምጽ ቅስቀሳ በደመቀ ሁኔታ እየተደረገ ነው –ተጨማሪ ፎቶዎችን ይዘናል
ነገ መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቅድቀሳእ በደመቀ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሆነ ተገልጸ። አቶ ሃብታሙ አያሌዉ ከስፋራዉ ይሄን አስተላልፈዋል ፡ ===================== “እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ረጋዶ…….. አለቀልሽ ልቤ አንድነትን ወዶ” ይህንን የማጀቢያ ዘፈን እያሰማ ህዝቡ ከጎናችን...
View Articleየአምባ ገነኖች የስልጣን ጥም አባዜ –በገዛኸኝ አበበ (ኖርዌይ ሌና)
ዛሬ በአለማችን ላይ መንግስታቶች ሊመሩት እና ሊያስተዳድሩት በላው ሕዝብ ላይ የሰብሃዊ መብት ረገጣ እስራት እና ግድያ በሕዝባቸው ላይ እንደሚያደርሱ ይታወቃል በተለይም የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታቶች በአንባ ገነንት እና የሕዝባቸውን ሰብሃዊ መብት በመርገጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ አገራችን...
View Articleከ60 ሺህ በላይ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ይህ ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ!! “እድሜ ለአንድነት...
የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪቃል በደሴ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በስፍራው የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተና አመራሮችና የዞን አመራሮች በሰልፉ ለተሳተፈው የደሴ ህዝብ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የደሴ ነዋሪዎችም “እድሜ ለአንድነት አስተነፈሰን” በማለት ደስታቸውን ገልጸዋል።...
View Articleከስድሳ ሺሆች በላይ የተገኘቡት የደሴዉ የአንድነት ሰልፍ –ፎቶዎችን ይመልከቱ
ከስድሳ ሺሆች በላይ የተገኘቡት የደሴዉ የአንድነት ሰልፍ – ፎቶዎችን ይመልከቱ
View Article