የኛና የነሱ ኢትዮጲያ በናትናኤል ካብትይመር ከኦስሎ ኖርዌይ
እኛ የምናውቃት ኢትዮጲያ ከግማሽ በላይ ህዝቧ በመብራትና በውሃ እጦት የሚሰቃይባት ፣ በስልክና በኔትወርክ ችግር የሚማረርባት ፣ በመልካም አስተዳደር እጦት አሳሩን የሚበላባት ፣ አብዛኛው ህዝቧ የዛሬን እንጂ የነገን ማቀድ የማይችልባት ፣ የተለያዩ ተንታኞችና አለማቀፍድርጅቶች “ችግር አለ” ብለው የሚያስጠነቅቋት ፣...
View Articleበስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት Vs ህገ-መንግስታዊ ቀናዒነት በገለታው ዘለቀ
መግቢያ በዚህ ጽሁፍ ሥር ለውይይት ይሆን ዘንድ የምናነሳው ኣሳብ constitutional patriotism ወይም ህገ መንግስታዊ ቀናዒነት ወይም ኣርበኝነት የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ባለፈው በተከታታይ ካቀረብኳት የ Conventional Cultural Unity ወይም በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት ካልኩት ኣሳብ...
View Articleበአዲስ አበባ ባለፈው ሳምንት ቅስቀሳ በማደረጋቸው የታሰሩት የአንድነት አባላት የርሃብ አድማ መቱ
አንድነት ፓርቲ ለመጋቢት 28/2006 ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ለህዝብ የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት ሲበትኑ በህገ ወጥ መንገድ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የአንድነት ፓርቲ አባላት መካከል በስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ የሚገኙት አክሊሉ ሰይፉና ወርቁ እንድሮ መታሰራቸውን በመቃወም የርሃብ አድማ መምታታቸው ታውቋል፡፡ ሁለቱ ወጣቶች...
View Articleየአዲስ አበባ መስተዳድር ለመጪው እሁድ ሰልፍ እውቅና እንደሚሰጥ አስታወቀ፤ አንድነት የአዲስ አበባ መስተዳድርን ሰነድ...
የአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍና የፖለቲካ ስብሰባ ክፍል ኦፊሰር የሆኑትን አቶ ማርቆስ ብዙነህን ለማነጋገር ዛሬ ጠዋት ወደ ቢሯቸው ያቀኑት ሶስት የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ አመራሮች በኦፊሰሩ ጥያቄያቸው ተቀባይነት ማግኘቱ እንደተነገራቸው ገልጸዋል፡፡ አንድነት ፓርቲ የ‹‹እሪታ ቀን›› በማለት የሰየመውን...
View Articleሌሎችም ከደሴ አስተዳዳሪዎች ይማሩ ! ግርማ ካሳ
ባህር ዳር እንደተደረገው፣ ትላንት መጋቢት 28 ቀን፣ በደሴ ከተማ ፣ ከስድሳ ሺሆች በላይ የተገኙበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል። የሰልፉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ስንመለከት አልፎ አልፎ፣ ሰማያዊ የለበሱ የፖሊስ አባላትን ተመልክተናል። በፖሊስና በሰልፈኞች መካከል ግብግቦች አልተፈጠሩም። የተወረወረ ጠጠር...
View Articleየኢትዮጵያ ሽግግር ምክር ቤቱ ኢፕሪል 13 ስብሰባን በተመለከተ
የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ንቅናቄ በሚል የጀመረው እንቅስቃሴ፣ በዉጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ድጋፍ እያገኘ መጥቷል። ኢትዮጵያዉያን በአካባቢያቸው ካሉ የአንድነት ድጋፍ ማህበራት ጋር በመሆን ከሚደግፉት በተጨማሪ፣ የተለያዩ ሲቪክ ማህበራት፣ በዉጭ አገር ያሉ የፖለቲካ ደርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች ሳይቀር፣ ጉዳዩ የአንድ...
View Articleበዓረና ከፍተኛ አመራሮቸ፣አባሎችና ዓረና በጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ተሳታፊዎች የተፈፀመው ኢ ሰብአዊ እንግልት –ብርሃኑ በርሄ...
ዛሬ እሁድ መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ/ም ዓረና ትገራይ ህዝባዊ ፖለቲካዊ ስብሰባ በምስራቃዊ ዞን አፅቢ ወንበርታ ወረዳ ጠርቶ ያካሄደ ሲሆን ከትናትና ጀምሮ ህዝቡን ወደ ስብሰባው እንዲመጣ የሚቀሰቅሱ አባሎችና አመራሮች ከድንጋይ ውርወራና የቡድን ረብሻ ባለፈ ከተከራዩት አልጋ አስወጥቶ ሌሌት የትም ተጥለው እንዲወድቁ...
View Articleአቡጊዳ –የመኢአዱ ሊቀመንበር ከአንድነት ጋር ዉህደቱ እንደሚፈጸም ያላቸውን ሙሉ ተስፋ ገለጹ
«በቅርቡ ከአንድነት ለደሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ ጥረት እያደረጋችሁ ነው ያላችሁት። ሂደቱ ምን ላይ ይገኛል ? » በሚል ከአዉስትራሊያ ከሚገኝ ኤስ፣ብ.ሲ ራዲዮ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት የመኢአድ ሊቀመነበር አቶ አበባዉ መሃሪ በአንድነት እና በመኢአድ መካከል ያሉ ልዩነቶች ከባድ እንዳልሆኑ በመግልጽ...
View Articleብርሃኑ ዳምጤ –ደቡር አባ መላ -ዘአገምጃ –መስፍን ቀጮ/ወፍ ከጠቅላይ ቢሮ አዲስ አበባ
የሚቀጥለውን ትረካ ለመጻፍ ብዙ ሀሳብ ውስጥ ገብቼ ነበር፡፡ ብጽፈውስ ምን ዋጋ አለው የሚል ስሜትም ተጭኖኝ ነበር፡፡ ሆኖም ‹ጅብ በማያውቁት ሀገር ቁርበት አንጥፋልኝ› እንዲሉ ከላይ የተጠቀሰው ብርሃኑ ደቡር አባ መላ በአዲሶቹ አለቆቹ የተረቀቁለትን ቃለ መጠይቆች ሲያነበንብ መስማቱ ስለሰለቸኝ ‹ማን ያውጋ የነበረ ማን...
View Articleየአዲስ አበባ መስተዳድር ለአንድነት ፓርቲ ምላሽ ጻፈ! መስተዳሩ ፍቃድ ለመስጠት የተቸገረው እውን ለሕዝብ አስቦ ነው?...
መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም አንድነት በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የያዘውን ፕሮግራም እንዲያራዝም መጠየቁን ተከትሎ አንድነት ሰልፉን ለሚያዚያ 5 ቀን 2006 በማራዘም የእውቅና ደብዳቤ ጠይቆ ነበር፡፡ መስተዳድሩ በዕለቱ ሌላ ፕሮግራም መየዙን በማውሳት ሰልፉ ሚያዚያ 4 ቀን 2006 ሊደረግ እንደሚችል...
View Articleአቡጊዳ –የዘር ማጥራቱ ወንጀል በኦሮሚያ አምቦ አካባቢ ተጧጡፏል !
«ከምዕራብ ሸዋ ተፈናቅለው በፌዴሬሽኑ አፈ ጉባዔ አግባቢነት የተመለሱት ዜጎች መሬታቸውን በሃይል ተነጠቁ» ሲል ፍኖት ዘገበ። “ከሰላሳ የማያንሱ የምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ ባጅላ ዳሌ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪዎች «ወደ ክልላችሁ ተመለሱ » ተብለው መሬታቸውን ለመነጠቅ መቃረባቸውን ለማመልከት አዲስ አበባ...
View Articleየአዲስ አበባ መስተዳድር የእውቅና ደብዳቤ ጻፈ ፓርቲው አልተስማማም::
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለመጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም ሊያደርገው ለነበረው ሰላማዊ ሰልፍ የመስተዳድሩ የሰላማዊ ሰልፍና ማሳወቂያ ክፍል ዘግይቶ በጻፈው ደብዳቤ የሰልፉ ቀን በሌላ ፕሮግራም መያዙን በመጥቀስ የቀን ለውጥ እንዲደረግ መጠየቁ አይዘነጋም፡፡ ፓርቲው የቀረበውን አስተያየት በመቀበል ሰልፉ...
View Articleየቶሮንቶና የነቀምት ግንባር፣ የአንድነት የሶስት ወር ዘመቻ –ተክለሚካኤል አበበ፤ ቶሮንቶ (April 10, 2014)
የማርቆስ ብዙነህ ደብዳቤ፤ 1- “በርካታ ትምህርት ቤቶች፤ ዩኒቨርስቲና የመንግስት ተቋማት በሚገኙበት አካባቢ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ የማይቻል በመሆኑ፤ የተጠየቀው የሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ጥያቄ ተቀባይነት ያላገኘ መሆኑን እንገልጻለን” ይላል፤ በአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቅ ክፍል ሀላፊ፤...
View Article“ንብረት የማፍራት መብት መገለፅ ያለበት በብሔረሰብ ደረጃ ሳይሆን በግለሰብ ነው” –አቶ ተክሌ በቀለ (የአንድነት ፓርቲ...
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሁለተኛውን የሕዝብ ንቅናቄ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ፓርቲው ከዚህ ቀደመ “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል የሕዝባዊ ንቅናቄ መድረኮች አዘጋጅቷል። አሁን ደግሞ “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪ ቃል ፕሮግራሙን ይፋ አድርጓል። ባለፈው እሁድ...
View Articleአቡጊዳ –የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የእሪታ ቀን ሰልፉን ከሶስት ሳምንታት በኋላ ለማድረግ ወሰነ !
መጋቢት 28 ቀን ይደረጋል ተብሎ የተጠበቀዉ የአንድነት የእሪታ ቀን ሰልፉ ፣ «ሰልፍ እንዲደረግ በታሰበበት ቀን፣ ሌሎች ዝግጅቶች ስላሉ በቂ ጥበቃ ልናሰማራ አንችልም» በሚል እውቅና ባለመስጠቱ ለሚያዚያ 5 ቀን መተላለፉ ይታወቃል። የሚያዚያ አምስቱን ሰልፍ በተመለከተ ምላሽ የሰጠው የአዲስ አበባ አስተዳደር፣ በሚያዚያ...
View Articleለትግራይ ተወላጆች በሙሉ ……. –አብርሃ ደስታ
‘ዜጎች ነንና ፍትሓዊ ልማት ያስፈልገናል’ ሲንል አሰሩን። ‘ደማችን ገብረናልና ሰለማዊ ሰልፍ የመውጣት መብታችን ይከበርልን’ ስንል ደበደቡን። ‘ብዙ መስዋእት ከፍለናልና ነፃነታችንን አትንፈጉን’ ስንል ትጥቃችንን አስፈቱን። መብታችንን ለማስከበር ስንሞክር ገደሉን። ግን ይህን ሁሉ ወላጆቻችን፣ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን...
View Articleከሚሊዮኖች አንዱ ነን –ሶሊዳሪቲ ንቅናቄ
በታዋቂዉ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ አቶ ኦባንግ ሜቶ የሚመራዉ የሶሊዳሪቲ ንቅናቄ፣ የሚሊዮኖች ድምድ ለመሬታ ባለቤትነት እና ለፍትህ እንቅስቅሴን እንደሚደገፍና የእንቅስቃሴዉም አካል እንደሚሆን ባወጣዉ መግለጫ ገለጸ። ሶሊዳሪቲ «እኛም ከሚሊዮኖች አንዱ ነን» በሚል ባወጣዉ መግለጫ፣ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንቅስቃሴዉን...
View Article