Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

ኦሮሞነት ዘረኝነት አይደለም —ግርማ ካሳ

በኦሮሞዉና በአማርኛ ተናገሪው መካከል ጥላቻ እንዲሰርጽ ተብሎ አንድ የተጻፈ መርዛማ መጽሐፍ አለ። የቡርቃ ዝምታ የሚባል መጽሃፍ። የዚህ መጽሀፍ ደራሱ አቶ ተስፋዬ ገበረ አብ ይባላሉ። የሕወሃት/ኢሓአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩ ጊዜ የጻፉት መጽሀፍ ነው። በቅርቡ “በሞጋሳ ኦሮሞ ሆኛለሁ” ሲሉ አቶ ተስፋዬ ተናግረዋል።...

View Article


የሰማያዊ መሪዎች ያስቡበት –ግርማ ካሳ

ዜጎች ሐሳባቸዉን በነጻነት የመገልጽ መብት፣ ዩኒቨርሳል መብት ነው። በተባበሩት መንግስት የሰብአዊ መብት ድንጋጌ ላይ በግልጽ ተቀምጧል። በአገራችን ሕግ መንግስትም ሐሳብን በነጻነት የመገልጽና ሰላማዊ ሰልፎች የማድረግ መብት ባልተሸራረፈ መልኩ ተጠቅሷል። ህዝባዊ ስብሰባም ሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሲደረግ፣ ከአዘጋጆች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንድነት የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ሆኗል” አቶ አስራት አብርሃም

አቶ አስራት አብርሃም በእስር ላይ የሚገኘው የአቶ ሃብታሙ አያሌው የስራ ኃላፊነት ተክቶ የአንድነት ፓርቲ ተጠባባቂ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ስለ ፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት አቅጣጫ በተመለከተ ከአቶ አስራት ጋር ተወያይተናል፡፡ ፍቱን፡-በዚህ ወቅት መንግሥት በያዘው አቋም እና...

View Article

የአሜሪካ ድምጽ ፒተር ሃይንላይንን ከሃላፊነቱ አነሳ

(አዲስ ቮይስ) የአሜሪካን ድምጽ ዳይሬክተር ዴቪድ አንሶር የአፍሪካ ቀንድ የበላይ ሃላፊ የነበረው ፒተር ሃይንላይን ከሃላፊነቱ መነሳቱን አሳወቁ። ዳይሬክተሩ ባለፈው አርብ የክፍሉን ሰራተኞች በድንገት ሰብስብስበው እንዳስታወቁት ሃይንላይን ከሃላፊነቱ ተነስቶ በምትኩ የርሳቸው ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዊሊያም ማርሽ...

View Article

አራጣ (የጐንቻው)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ቤተክህነትም እንደ ቤተ መንግስትየልቡና ድርቅ መታታል በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የሰንደቅ ዓላማ አዋጅ ቢሻሻልስ? በአያሌው አስረስ

የግብፅ መንግሥታት፣ ደካማ ኢትዮጵያን ለማየት ካላቸው ፍላጎት የተነሳ የኤርትራ ነፃነት ግንባሮችን መልምለው፣ አሠልጥነውና አስታጥቀው በኢትዮጵያ ላይ አዘመቱ፡፡ የኤርትራ ግንባሮች በበኩላቸው ጦርነቱ በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች እንዲዳረስ ለማድረግ የተጠቀሙበት መንገድ የብሔረሰብ ንቅናቄዎችን መፍጠር እንዲሁም ሌሎች...

View Article

ምርጫ 2007 ለለዉጥ !!!!! –ግርማ ካሳ

በቅርቡ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፡ “አገር ቤት ላሉ ተቃዋሚዎች ደግሞ የሚከተለዉን መልእክት አስተላልፋለሁ። የምርጫ ፓርቲ ናችሁ። ነገር ግን በባዶ እግራችሁ ብስክሌት ከያዘ ጋር እንወዳደራለን ብሎ መነሳት፣ ራሳችሁን ከማስገመት በተጨማሪም ለገዢው ፓርቲ የፖለቲካ ፍጆታ መጠቀሚያ ብቻ ነው የምትሆኑት። ምርጫ የምትሳተፉ...

View Article


የቆሰለ አውሬ ለያዥ ለገራዥ አስቸጋሪ ነው፡፡ Minilik Salsawi

የሙግትና የአዕምሮ አክሮባት ከመሥራት ይልቅ፤ የህዝቡስ ሁኔታ እንዴት ነው? ማለት ዋና ጉዳይ ነው፡፡ በሀገራችን “ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል” የተባለው ተረት ዕድሜው እጅግ ረጅም ነው፡፡ የሥርዓቶቻችንን ያህል አርጅቷል፡፡ በተግባር ሲተረጐም ግን ገና ዛሬ የተወለደ ነው የሚመስለው፡፡ በየቢሮው፣ በየማህበሩ፣...

View Article


ሪፖርተር –ከሕዝብ እምነትና ፍላጐት ውጪ ሰንደቅ ዓላማችን ተለውጧል –በአያሌው አስረስ

የግብፅ መንግሥታት፣ ደካማ ኢትዮጵያን ለማየት ካላቸው ፍላጎት የተነሳ የኤርትራ ነፃነት ግንባሮችን መልምለው፣ አሠልጥነውና አስታጥቀው በኢትዮጵያ ላይ አዘመቱ፡፡ የኤርትራ ግንባሮች በበኩላቸው ጦርነቱ በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች እንዲዳረስ ለማድረግ የተጠቀሙበት መንገድ የብሔረሰብ ንቅናቄዎችን መፍጠር እንዲሁም ሌሎች...

View Article

ሪፖርተር –ፍርድ ቤቶች ፍርድ ቤት ይቅረቡ!

ሥራቸውን በአግባቡና በትክክል የሚያከናውኑ ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አለኝታዎች፣ የዜጐች ኩራትና መተማመኛ ናቸው፡፡ በአንፃሩ ፍርድ ቤቶች ሥራቸውን በሕግና በታማኝነት የማይሠሩ ከሆነ ደግሞ የሕዝብ ሞራል እንዲወድቅ ሐሞቱም እንዲፈስ ያደርጋሉ፡፡ ተስፋ ያስቆርጣሉ፡፡ በኢትዮጵያ በትክክል ሥራውን የሚሠራ ዳኛ የለም አንልም፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች!!

የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት አንዱ አካል የሆነው የህሊና እስረኞችን የሶሻል ሚዲያ ንቅናቄ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ዘመቻ ሲሆን ከሚቀጥለው ከእሁድ ከህዳር 14 እስከ 20/2007 የሚቀጥል ፕሮግራም ነው። በዚህ ዘመቻ ሚሊዮኖች የፖለቲካ ይሳተፋሉ፤ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፣ ተገቢ የሆነ አያያዝ እንዲኖራቸው፤ በሰላማዊ...

View Article

“ፍጹም ነው እምነቴ” ጸሀፊ አቶ ነሲቡ ስብሀት ሰለሞን ከተማ ቦሩ፣

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ነፃነት ይቅደም ባህር ከማል

አንዳንዶች እንደሚሉት ሳይሆን በህወሃት የሚመራው የኢትዮጵያ ገዢ መደብ በተናጠልም ሆነ በቡድን ደረጃ ተዳክሟል።በምድር ላይ ያለው እውነታ ይህንን ያመላክታል።ስርአቱ በመርበድበድ (in a state of panic ) ላይ መሆኑን የሚጠቁሙ ብዛት ያላቸው ምልክቶ እየታዩ ነው:: 1.ከ 23 አመታት በኋላ የተለያዩ...

View Article

ምርጫ 2007ን ለመዝረፍ በሕወሃት/ኢሕአዴግ በከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች የተደረጉ ወንጀለኛ ዝግጅቶች – በፓርቲው ውስጣዊ...

– “በተለይም በአሁኑ ሰዓት ፈተና ላይ የጣለን የምርጫ ጉዳይ እንደምናሸነፍ ቃል የተያዘበት ቢሆንም [ቃለ ጉባዔ/የፓርቲው ሊቀመንበር መመሪያ?]፤ ፈተናዎች የሚፈጠሩት በሕዝብ እና በራሱ ታማኝ ባልሆኑ ሃይሎች ማለትም በመንግሥት ክንፍ አይቀለበስም ብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ በዚህም ቀድሞ መዘጋጀት ያለበት እና ለሁከት እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ለዴሞክራሲያዊና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መጭውን 5ኛ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍ አሳወቀ፡፡

• ከህዳር 14 -20/2007 የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጠርቷል አንድነት ለዴሞክራሲያዊና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መጭውን 5ኛ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍ አሳወቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ህዳር 11/2007 ዓ.ም በዋናው ጽፈት ቤቱ ‹‹ምርጫ ሲባል አማራጭ ሳያሳጡ መሆን አለበት›› በሚል በሰጠው መግለጫ ገዥው ፓርቲ ቀጣዩን ምርጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ሀብታሙ አያሌው ዋስትና ተከለከሉ! አቃቤ ህግ ማስረጃ አሟልቶ እንዲቀርብ ታዝዟል! -በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው አራቱ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱት ሌሎች ስድስት ተከሳሾች ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ እና ዳንኤል ሺበሽ...

View Article


የሸንጎው ከፍተኛ አመራር ምክር ቤት ስብሰባ የህዝቡን ትግል ለማጠናከር የሚያሰቸሉ ተጨማሪ ውሳኔወችን በማስለላለፍ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) ከፍተኛ የአመራር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ቅዳሜ ሕዳር 6፣ 2007 ( ኖቨምበር 15፣ 2014) በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል። በዚህ ስብሰባ የህወሀት/ኢህአዴግ አገዛዝ በሀገራችን እና በህዝባችና ላይ እያካሄደ ያለውን ቀጣይ አሰቃቂና ሀላፊነት የጎደለው ተግባሮች በዝርዝር...

View Article

አንድነት –አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ...

View Article

ተቃዋሚዎች –ግብታዊነት እና የሆያሆዬ ፖለቲካ መቆም ያለበት ጉዳይ ‎: ምንሊክሳልሳዊ‬‬

‪ሃገሪቷ ህገ መንግስት አላት ቢደሰኮርም በስርኣት አልበኞች እየተጣሰ ህግ በህግ እየተሻረ እና ባለስልጣናት እየሸረሸሩት አማራጭ የፖለቲካ አመለካከቶች እና አስተሳሰቦች እንዳይንሸራሸሩ እና እንዳይወዳደሩ በማድረግ በህግ የተረጋገጠውን የብዙሃን የፓርቲ ስርኣት እንዳይሰፍን እንቅፋት ቢሆኑም ይህ ደሞ ከስርአቱ...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live