ወያኔ አቶ አንዳርጋቸውን እንዴት ማፈን ቻለ? ኪሩቤል በቀለ
ወያኔ አቶ አንዳርጋቸውን እንዴት ማፈን ቻለ? ለዚህ ጥያቄ መልስ መስጠት ለግንቦት 7 ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም የሞትና የሽረት ጥያቄ ነው:: በቂ ማስረጃ እስክሚሰበሰብ ድረስ አራት አቅጣቻዎችን መመርመር ያስፈልጋል:: 1) ለሻቢያ ሁሉ ነገር ከራስ በላይ ነፋስ ነው:: ራሱ ሻቢያ በተዘዋዋሪ ለወያኔ የአቶ አንዳርጋቸውን...
View Articleኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር በአምባገነንነት መስመሩ ለመቀጠል የቆረጠ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው!!! –ከአንድነት...
ኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር በአምባገነንነት መስመሩ ለመቀጠል የቆረጠ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው!!! በፖለቲካ አመለካከታቸው እና እምነታቸው የታሰሩ ዜጎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ በድጋሚ እንጠይቃለን!! ሕወሓት/ኢህአዴግ ለአለፉት 23 ዓመታት ወደር የሌለው የዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋና የሰብአዊ መብት...
View Articleበመጭው ምርጫ ከባድ ፈተና ሊገጥመን ስለሚችል ክወዲሁ መዘጋጀት አለብን ሲል ወያኔ አስታወቀ። – Minilik Salsawi...
” ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ፈታተን መግጠም አለብን። ” የወያኔ ባለስልጣናት ” አላርፍ ካሉ ፍቃዳቸውን ሰበብ ፈጥረን እንነጥቃቸዋለን። ” የምርጫ ቦርድ ሃላፊ በኢሕአዴግ ባለስልጣናት እና በምርጫ ቦርድ መካከል መጭውን ምርጫ በተመለከተ ሰፋ ያለ ዝግ ስብስባ ተካሂዶ ነበር ሲል ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት አከባቢ የተገኘ መረጃ...
View Articleትግሉ የጥቂቶች ሳይሆን የሚሊዮኖች ሆኗል። –የሰሜን አሜሪካ የአንድነት ድጋፍ ማህበር
በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጉጉትና ምኞት ፣ ልጆችዋ ከርሷ የሚሰደዱባት ሳይሆን የተሰደዱት ተመልሰው ለሌሎች መጠጊያ የምትሆን፣ የሕግ የበላይነት የሰፈነባት፣ የሰብአዊ መብቶች የሚከበሩባት፣ ዘር፣ ኃይማኖት፣ ጾታና መደብ ሳይባል ለሁሉም እኩል የሆነች፣ አንዲት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማየት...
View Articleከጦማርያኑና ከጋዜጠኞቹ ጠበቃ አቶ አምሐ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ(በቴክኒክ ብልሽት የዘገየ ኢንተርቪው)- በዳዊት ሰለሞን
‹‹ከቅዳሜ አራት ሰዓት ጀምሮ ደምበኞቼ በህገ ወጥ መንገድ መታሰራቸው መታወቅ አለበት ›› ‹‹የአካል ነጻነታቸው እንዲከበርም ክስ እንመሰርታለን›› የአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለመጨረሻ ጊዜ ከሚል ማስጠንቀቂያ ጋር ለፖሊስ የሰጠው የ28 ቀን ቀጠሮ ቅዳሜ የሚያበቃበት በመሆኑ የዞን ዘጠኞችና የጋዜጠኞቹን ጉዳይ...
View Articleበአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎችና በወጣቱ ሚና ላይ ውይይት ተደረገ –ፍኖተ ነጻነት
በአንድነት ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አዘጋጅነት ትላንት ሀምሌ 6 ቀን 2006 ዓ.ም በፓርቲው ጽ/ቤት “የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታና የወጣቱ ተሳትፎ” በሚል ርዕስ ውይይት ተደረገ፡፡ በፖለቲከኛና ደራሲ አስራት አብርሃም የውይይት መነሻ ሃሳብ አቅራቢነት በተደረገው ውይይት ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...
View Articleየማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ነገ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ታዘዙ –ፍኖተ ነጻነት
የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑትን ወጣት ሀብታሙ አያሌውንና አቶ ዳንኤል ሺበሺን ለሰባት ቀናት አስሮ እስከ አሁን ፍርድ ቤት ያላቀረበው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ እና የመአከላዊ ወንጀል ምርመራ ሀላፊ ኮማንደር ተክላይ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የታዘዘው የታሳሪዎቹ ጠበቆች ባቀረቡት ክስ መሰረት ነው፡፡...
View Articleፍርድ ቤቱ በእነ ሐብታሙ ጉዳይ ጠንከር ያለ ትዕዛዝ አስተላለፈ –ከዳዊት ሰለሞን
የዛሬ ሳምንት ማክሰኞ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የተደረጉት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ህገ መንግስቱና የጸረ ሸብር አዋጁ በሚያዙት መሰረት እጃቸው ከተያዘበት አንስቶ በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ እንደሚገባቸውና በቤተሰቦቻችውና በጠበቃቸው መጉብኘት መብታቸው መሆኑን ከግምት በማስገባት ጠበቆቻቸው...
View Articleየመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ የባንክ አካውንቱን ይፋ አደረገ –ፍኖተ ነጻነት
የመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ ስራውን በቅልጥፍና እና በትጋት እየተወጣ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም መሰረት ለጉባኤው መሳካት ይረዳ ዘንድ መላው ኢትዮጵያውያን እንዲተባበሩ ጥሪ በማድረግ የባንክ አካውንቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንክ አካውንት ቁጥር UDJ A/C 47 የባንክ...
View Articleየውህደት እንቅስቃሴአችን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል!! –ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአንድንት...
ለውህደቱ መሳካት ጥረት እና ድጋፍ እያደረጉ ላሉ ኢትዮጵያውያን ምስጋና እናቀርባለን!1 እንደሚታወቀው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቅድመ ውህደት ስምምነት ፊርማ ካኖሩ በኋላ ጠቅላላ ጉባኤ በመጥራት ውህደቱን ምሉዕ ለማድረግ የጋራ ኮሚቴ በማቋቋም...
View Articleበደቡብ ወሎ ዞን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ አወጣ
ለአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- የአቋም መግለጫን ስለማሳወቅ፡ ከላይ በርእሱ እንደተገለጸው የደቡብ ወሎ ዞን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ 06/11/06 ዓ.ም በፓርቲው ጽ/ቤት በመሰብሰብ የፓርቲውን የስራ እንቅስቃሴና በቅርቡ በታሰሩ የፓርቲው የበላይ አመራሮች...
View Articleበእነ ሀብታሙ አያሌው የክስ መዝገብ አንድነት ፓርቲ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ
በዛሬው ዕለት በአራዳ ምድብ ፍታብሔር ችሎት ሀምሌ 8 ቀን 2006 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፀረ ሽብር ዲቪዚዮን ኃላፊ ኮማንደር ተክላይ መብራህቱ የእስር ትዕዛዙንና የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀበትን ሰነድና ታሳሪዎቹን ይዘው እንዲቀርቡ ቢያዝም ኃላፊው ታሳሪዎቹን ሳይዙ ቀረቡ፡፡ ችሎቱ በ4፡30...
View Articleየጋዛ ፍልስጥኤማውያን የደም እንባ ! ነቢዩ ሲራክ
የእስራኤል የ10 ቀናት የአየር ድብደባ ከ220 በላይ ፍልስጥኤማውያን የጋዛ ነዋሪዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በሚወሰደው ዘመቻ ነገን ላያዩ መቀጠፋቸውን እየሰማን ነው : ( ከአንድ ሽህ በላይ የዘለቁ በጠና የቆሰሉትን እና ከቀያቸው የተፈናቀሉት ዜጎችን መከራ እያየንም ነው። እኒህኞቹን በራሳቸው ሀገር ስደተኛ የሆኑትንማ ፍዳ...
View Articleየአሁኑ ትዉልድ ያለነጻነቱ መኖር የሚፈልግ ትዉልድ አይደለም –ግርማ ካሳ
በአንቀጽ 19፣ ንኡስ አንቀጽ 3፣ የአገሪቷ ሕገ መንግስት፣ ዜጎች ሲታሰሩ በ48 ሰዓት ዉስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳለባቸው በግልጽ ይደነግጋል። ክሱ በግልጽ ችሎት መሰማቱን ተከሳሾች የማይፈልጉ ከሆነ፣ ወይንም በአገር ደህንነት ላይ ችግር ያመጣል ተብሎ ካልታሰበ በቀር፣ በአንቀጽ 20 ፣ ንኡስ አንቀጽ 1...
View Articleየሕዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች መንግሥት በአስቸኳይ እና በተገቢው ሁኔታ መልስ እንዲሰጣቸው እንጠይቃለን፤ -ከመላው ኢዮጵያ...
ለረዥም ጊዜ በሰላማዊና በሰለጠነ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ በነበሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ህውሓት/ኢህአዴግ የወሰደውን የኃይል እርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን ፡፡ እንደ መኢአድ እምነት ለጥያቄዎቻቸው ተገቢውን መልስ መስጠት ሲገባ በግልባጩ መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ያሳዘነና ያስቆጣ የኃይል እርምጃ መወሰዱ...
View Articleየምርጫ ነገር –ሃፍተይ ገብረሩፋኤል (መቀሌ)
በመቀሌ አንዳንድ ጓደኞቼን «የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ ትፈልጋላቹህ ? ለምን ገብታቹህ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ አታደርጉም ? » ስላቸው «ዝም ብለን ለምን እንለፋልን። እንደተለመደው ይዘርፉታል። የህዝብ ድምጽ አይከበርም» አሉኝ። በጣም ገረመኝ ። ምክንያቱም ድሮስ አንባገነን ስርዓቶች ፍትሓዊ ምርጫ እንዲካሄድ ይፈልጋሉ...
View Articleሰውና ልማት (መስፍን ወልደ ማርያም)
ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው፤ ሕይወቱ ክቡር ነው፤ ክቡር ሕይወቱን ለመጠበቅ ብዙ ፍላጎቶቹን ማሟላት አለበት፤ አንዳንዶቹ ፍላጎቶች በየዕለቱ የሚከሰቱና የሚጎተጉቱ ናቸው፤ ስለዚህም ወዲያው ካልተስተናገዱ በጤንነት ላይ መጥፎ ውጤትን ያስከትላሉ፤ምግብና መጠጥ ግዴታዎች ናቸው፤ ልብስና መጠለያም ግዴታዎች ናቸው፤...
View Article