Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ነገ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ታዘዙ –ፍኖተ ነጻነት

$
0
0

የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑትን ወጣት ሀብታሙ አያሌውንና አቶ ዳንኤል ሺበሺን ለሰባት ቀናት አስሮ እስከ አሁን ፍርድ ቤት ያላቀረበው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ እና የመአከላዊ ወንጀል ምርመራ ሀላፊ ኮማንደር ተክላይ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የታዘዘው የታሳሪዎቹ ጠበቆች ባቀረቡት ክስ መሰረት ነው፡፡
ዛሬ ሀምሌ 6 ቀን 2006 ዓ.ም የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የአራዳ ምድብ ፍ/ብሔር ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት የመአከላዊ ወንጀል ምርመራ ሀላፊ ኮማንደር ተክላይ ታሳሪዎቹን ይዘው በነገው ዕለት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተወስኗል፡፡10514584_897696823580113_8650863466158678451_n (1)

10432087_897697083580087_6978479554225638611_n

10561663_897696950246767_308198256812001050_n


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1809

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>