Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live

አቡጊዳ –የአንድነት ፓርቲ በነ ዶር በየነ ከመድረክ ታገደ

የአንድነት አመራር አባላት በባህር ዳር ህዝቡን እየቀሰቀሱ ባለበት ወቅት፣ መድረክ የተሰኘው ስብስብ፣ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ፣ የአንድነት ፓርቲን እንዳገደ ፍኖት ዘገበ። መድረክ በአሁኑ ወቅት አራት ድርጅቶ ብቻ ያሉት ሲሆን እነርሱም፣ አንድነት፣ አረና፣ በዶር መራራ ጉዲና የሚመራዉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፣ በዶር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባህር ዳር በሰልፈኞች ተጥለቅልቃለች –ፎቶዎች ይመልከቱ

አስደናቂ ሰልፍ ነዉ በባህር ዳር የተደረገዉ። ከቃላት ምስል የበልጠ ስለሚያስረዳ ፣ የነጻነት፣ የዲሞክራሲ፣ የኢትዮጵያዊነት ድምጹኝ ያስተጋባዉን ጀግናዉ የባህር ዳር ሕዝብ ይመልከቱ !!!! ለዝርዝር ዘገባ https://www.facebook.com/MillionsOfVoicesForFreedomUdj ይመልከቱ

View Article


የኢትዮጵያን ገጽታ አደባባይ ያወጣው አውሮፕላን አብራሪ ሃይለመድህን አበራ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –ከ50 ሺሆች በላይ የሚሆን ሕዝብ ጨዋነቱን እና ሰላማዊነቱን በባህር ዳረ አረጋገጠ ( የሰልፉን አስደናቂ ቪዲዮ...

በባህር ዳር የተደረገው ሰላማዊ ስለፍ፣ በጣም አስደናቂና አስደሳች እንደነበረ የተለቀቁ ኦዲዮዎች፣ ቪዲዮዎች ይናገራሉ። ሰልፉ እንደተጀመረ ከ15 ሺህ በላይ እንደነበረ በሚሊዮነም ድምጽ ለነጻነት ፌስ ቡክ ገጽ የተገለጸ ቢሆንም፣ ሰልፉ በቀጠለ ቁጥር ፣ ሕዝቡ ከየአካባቢዉ ሰልፉን እየተቀላቀለ፣ ቢያንስ ከአምሳ ሺሆች በላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –ልጇን በጀርባ አዝላ ድምጿን ለማሰማት የወጣች ሴት

ልጇን በጀርባ አዝላ ድምጿን ለማሰማት የወጣች ሴት አንድነት እና መኢአድ በባህር ዳር የጠሩት ሰልፍ፣ በሶሻል ሜዶያዎች ዋን መነጋገሪያ ሆኗል። ኢትዮጵያዊያን የሰማቸውን ደስታ እየገልጹ ሲሆን ፣ በባህር ዳር ሕዝብ ኩራት እንደተሰማቸው እየጻፉ ነዉ። ኢሳትን ጨመሮ በርካታ ሜዲያዎች፣ ፓልቶክ ክፍሎች፣ ድህር ገጾች...

View Article


በአገሩ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ሆኖ ባለሙያው እንዲበሳጭና እንዲማረር እያድረጉ የኢትዮጵያን አየር መንገድ መንከባከብና ማሳደግ...

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ስለተንሰራፋው መጥፎ የማኒጅመንትና ብሄረስብ ላይ የተመሠረተ አስተዳደር ስለመኖሩ ብዙ ይነገራል። ታህሳስ 21፣ 1945 ተመሥርቶ: ረዥም ታሪክና ገና ከሥረ መሠረቱ በጥሩ የአስተዳደር ፍልስፍና ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የነበረው የተመቻቸ ሁኔታ...

View Article

አቡጊዳ –አቶ ኦባንግ፣ አቶ ፋሲል እንዲሁም ሌሎች የአንድነት/መኢአድ ሥራን አደነቁ !

የሶሊዳሪቲ ንቅናቄ መሪ አቶ ኦባንግ ሜቶ አንድነትና መኢአድ ሕዝቡን በማስተባበር ያደረጉት እንቅስቃሴ እንዳስተደሳቸው ገለጹ። “I give enormous credit to the tens of thousands of great Ethiopians who came out from their homes in the city of Bahirdar...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –የሰማያዊ ፓርቲ የድሬደዋ ስብሰባ ፎቶዎችን ይመልከቱ

የሰማያዊ ፓርቲ፣ ከመኢአድ እና አንድነት ጋር የባህር ዳሩን ሰልፍ እንዲቀላቀል ከአንዳንድ ደጋፊዎቹ ጥሪ የቀረበለት ቢሆንም፣ የድርጅቱ አመራሮች አብሮ ያለመስራት አክርሪ አቋማቸውን በመያዝ፣ ትኩረታቸውን ከምእራብ ኢትዮጵያ ወደ ምስራቅ አዙረዉ ነበር። የባህር ዳር ሰልፍ በሚደረገብት ቀን «በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ...

View Article


ይድረስ ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ተወቃሾቹ የኦሮሞ ሕዝብና ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ብቻ ነውን እንዴ?! በዲ/ን...

‹‹ዕርቅና ሰላም የሕይወት ቅመም፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደውለታ ቢስ ለሚቆጥሩ ወገኛ ሁሉ የሚሆን መልስ እነሆ!›› በሚል ርእስ የጻፉትን ጦማር እጅግ የማክበርዎና ኢትዮጵያዊው የምሆን ወንድምዎ ደጋግሜ አነብበኩት፡፡ ፕሮፌሰር በትክክል ተረድቼዎት ከሆነ እርስዎ በጽሑፍዎ ለማስተላለፍ የፈለጉት...

View Article


ትግልሽን አደነቅ በለምለም ፀጋው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

ወጣቱ ትውልድ ከዓድዋ ድል የሚማረውና የሚወርሰው ምንድን ነው? (ኢሕአፓ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚሊየኖች ድምጽ –ትግሉን ይቀላቀሉ ኪሚሊዮኖች አንዱ ይሁኑ ! እንዴት ካሉ የሚከተለዉን ያንብቡ

የባህር ዳር ሰልፍ በአስደናቂ ሁኔታ በሰላም ተጠናቋል። ሕዝቡ ከፍተኛ አፈናን ተቋቁሞ፣ ፍርሃትን አዉልቆ የነጻነትን ደዉል አውጇል። ሕዝብ በባህር ዳር ተናግሯል። በዚህ በባህር ዳር ሰልፍ፣ መኢአድ እና አንድነት ሰላማዊ ሰልፍ ስለጠሩ ብቻ አይደለም ሕዝብ የተሰባሰበው። ዉስጥ ዉስጡን ከፍተኛ ድርጅታዊ ሥራ ስለተሰራ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –ሰልፍ በአዲስ አበባ ሊጠራ ነው – - የአድዋ በአልን ለማክበር

የአንድነት ፓርቲ ከመኢአድ እና ትብብር ተብሎ ከሚታወቀዉ የአሥር ድርጅቶ ስብስብ ጋር በመሆን የ118 ኛውን የአድዋ ድል መታሰቦያ እንደሚያከብሩ፣ የአንድምነት ልሳን ፍኖት ነጻነት ገለጸ። በአሉ የሚከበረዉ ወደ 3.7 ኪሎሜትር ከቀበና የአንድነት ጽ/ቤት እስከ ጊዮርጊስ የሚኒሊክ አደባባይ በመጓዝ ሲሆን፣ በይነቱ...

View Article


አቡጊዳ –ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን ስለአድዋ የገጠመው

View Article

በማተብዋ ልዳኝ –ወድቃ የተነሳችው (ከስንሻው ተገኘ)

ወደ ትዝታ ዓለም ወደ ትዝታ ጊዜ በትዝታ ሰረገላ ልወስዳችሁ ነው። እኔ እንኳ በአጻጻፌ አበባዊ ቋንቋ አልወድድም። ለማንኛውም ግን አብረን እንድንነጉድ እጋብዛችኋለሁ። ወደ እንግሊዝ አገር! 1953 እ.አ.አ ወደ አንድ የለንደን ስብሰባ አዳራሽ እንገባለን። እንግዶች የነፃነት ታጋዮች ወደ አዳራሹ ከመግባታቸው በፊት...

View Article


ከባዶ ጭንቅላት ይሻላል ባዶ እግር ከነጻነት አድማሱ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

አቡጊዳ –በባህር ዳሩ ሰልፍ ከሰባ ሺህ በላይ ሕዝብ ነበር። በሌሎች ከተሞችም ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ይደረጋል (መግለጫ...

የአንድነት ፓርቲ ከሰባ እስከ ሰማኒያ የሚሆን ሕዝብ ድምጹን ለማሰማት መዉጣቱ ገልጾ፣ ለባህር ዳር ሕዝብ ያለዉን አክብሮኢትና አድናቆት የካቲት 20 ቀን 2006 ባወጣዉ መግለጫ ገለጸ። ፓርቲ የባህር ዳሩ አይነት እንቅስቅሴ በሌሎች የአገሪቷ ክፍሎችን እንደሚደረጉ ያሳወቀ ሲሆን በአገር ዉስጥና ከአገር ዉጭ የሚኖሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –የአድዋ በዓል እንዳይከበር ኢሕአዴግ መሰናክል እየፈጠረ ነው

አንድነት/መኢአድ እና ትብብር፣ በጋራ የአድዋ ድልን ለማክበር ከአንድነት ጽ/ቤት ጀመሮ እስከ ጊዮርጊስ የእግር ጉዞ እንደሚያደርጉ፣ በሚኒሊክ ሃዉልት ሥርም አበባ እንደሚያስቀምጡ በመግለጽ ፣ በሕጉ መሰረት ፖሊስ አስፈላጊዉን ትብብር እንዲያደርግ ቢያሳዉቁም፣ ኢሕአዴግ በሚቆጣጠረዉ የአዲስ አበበ አስተዳደር አማካኝነት...

View Article

የሸንጎ ድምጽ ቅጽ 3 ፣ ቁ1

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ –ኢቲቪ ስለባህር ዳሩ ሰልፍ የዘገበው የጅምናስቲክ ዘገባ

ኢቲቪ የሕዝብ ሜዲያ ነው። በሕገ መንግስቱ መሰረት ለኢሕአዴግ ሳያደላ ገለልተኛ በሆነ መንገድ እዉነትን መዘገብ ነበረበት። ነገር ግን ከሰባ እስከ ሰማኒያ የሚጠጋዉ ሕዝብ የተገኘበትን ታሪካዊ የባህር ዳሩን ሰልፍ አሳንሶ ለማቅረብ፣ ሰልፉ ከተበተነ በኋላ፣ ሁሉም ወደ የሰፈሩ በሚሄድበት ጊዜ የተነሱ ፊልሞችን በማሳየት፣...

View Article
Browsing all 1809 articles
Browse latest View live