Quantcast
Channel: Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
Browsing index pages (1809 articles)
↧

“እናቱ ገበያ የሄደችበትም እንዲሁም የሞተችበትም እኩል ያለቅሳል” አሉ፤ የሰሞኑ ጩኸቴን ቀሙኝ አሳፋሪ ዜማ ከተጋሩ ማሕበርሰብ

አገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ አምባገነናዊ መንግስት እና ሕብረተሰብ በዮዲት ጉዲትም ይሁን በፋሺሽት ኢጣልያ ጊዜ አጋጥሟት አያውቅም። ዘረኛው የወያኔ መንግስት ስልጣን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 25 ዓመታት አገርን በማፈራረስ፤ ሕዝቦችን በዘር ከፋፍሎ፤ የአገሪቷን ዋና ዋና የስልጣን ቦታዎች...

View Article


የኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግር፤ የበሔራዊ አጀንዳ እጦት ነው። (ክፍል አንድ) በጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ።

ኢትዮጵያ ውስጥ የሕዝብ አመጽ ሲነሳ ይህ የመጀመርያው አይደለም። በተደጋጋሚ የተነሱ ሕዝባዊ ቁጣዎች፤ በስርዓቱ ጨካኝ እርምጃ፤ ቢዳፈኑም ሁሌም ውስጥ ለውስጥ እየተንቦገበጉና፤ እየተብላሉ፤ ጊዜና አጋጣሚ ጠብቀው መነሳታቸው አልቀረም። ዛሬም በኦሮምያ፤ በአማራና፤ በቆንሶ የምናየው ይህንኑ ነው። ሕዝቡ በሶቱን በአደባባይ...

View Article


የኦህዴዱ መሪ ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው፤ ምስጢሩ እነሆ…ክንፉ አሰፋ

ከምርጫው ጥቂት አስቀድሞ የወርቅነህ ገበየሁ አያት ስም ገብረኪዳን ነበር። የቀድሞ ወዳጄ ወርቅነህ የአያቱን ስም ከገብረ-ኪዳን ወደ ኩምሳ ለመቀየር የወሰደበት ግዜ እና ምክንያቱ አላስደነቀኝም። ይህንን የዘር ፖለቲካ ጨዋታ ጠንቅቆ የሚያውቀው ዶ/ር መረራ ጉዲናም የተቃዋሚ እጩ ተመራጭ ነበር። ጉዳዩን ጠንቅቆ ያውቀዋል።...

View Article

ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

“ማኔ፣ ቴቄል፣ ፋሬስ”፡- ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ./መንግሥት ሆይ በሚዛን ተመዝነህ ቀለህ እየተገኘህ ነውና እንግዲህ እንጠይቅህ...

ይህን “ማኔ፣ ቴቄል፣ ፋሬስ” የሚለውን ኃይለ ቃል የምናገኘው በመጽሐፍ ቅዱስ በትንቢተ ዳንኤል መጽሐፍ ክፍል ውስጥ ነው፡፡ የዚህ ጽሕፈት ምክንያትና ትርጓሜ ታሪክ በአጭሩ እንዲህ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሆኑት እስራኤላውያን በኃጢአታቸው፣ በክፋታቸውና በዓመፃቸው የተነሳ እግዚአብሔር ተቆጥቷቸው፣ አዝኖባቸው...

View Article


ተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ ክንፉ አሰፋ

ራስ ዳሸን ተራራ ከትግራይ “ክልል” ካርታ የመውጣቱ አሲዮ ቤሌማ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ሲነገር፤ “ደፍረውናል! ንቀውናል! ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!” የሚለው የኮሎኔል መንግስቱ ንግግር በጆሮዬ ላይ አቃጨለ። ድፍረቱ እና ንቀቱ እንዳለ ሆኖ፣ በቁም የሞቱት ግን እኛ ሳንሆን እነሱ መሆናቸውን የሚያበስር የዜና እወጃ...

View Article

የኛ ነገር፤ ትግሬን መነጠል፤ ሐሳዊ-ኢትዮጵያዊነት ነው፤ ተክለሚካኤል አበበ፤

1- ሰሞኑን በሰጠሁት በትግሬነት ላይ የሚሰነዘረው ውግዘት ትክክል አይደለም የሚል አስተያየት ላይ፤ የተለያዩ ሀሳቦች ተሰንዝረዋል፡፡ የሚነሳው የተዛባ አመለካከት ከገመትኩት በላይ አሳሳቢና፤ የመልስ ዘረኝነት ወይም ጥላቻ፤ ፈረንጆች reverse racism የሚሉት ነገር የተጸናወተው ይመስላል፡፡ የብዙዎቹ ትችት አሁን...

View Article

ገደብ የሌለው ድንቁርና ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

መግቢያ ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ እስከ ዛሬ ነሃሴ ወር ድረስ በአገራችን ምድር በህዝባችን ላይ አንድን አገር አስተዳድራለሁ ከሚል፣ ከዘጠና ሚሊዮን በላይ የሚቆጠርን ህዝብ ብቻ ሳይሆን፣ የሚቀጥለውንም ተከታታይ ትውልድ ህይወትና ዕድል የሚወስን አገዛዝ በጭፍን የሚያካሂደው ጭፍጨፋ፣ መደብደብና ማሰቃየት፣ እንዲሁም...

View Article


የትግራይና የህወሀት የበላይነት ጥያቄ –ዕውነቱ ውሸቱና ማስፈራሪያው ከፈቃደ ሸዋቀና

ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም እንድ ጊዜ ኢህድሪ የሚባለውን መንግስታቸውን ካቋቋሙ በኋላ “ዕውን አሁን ደርግ አለ?” ብለው አገሩን በሳቅ ሊፈጁት ነበር። ይዘቱ ያው የሆነ ነገር በቅርጹ ስለተለየ በውጤቱ የተለየ ይሆናል ብለን እንድናመን ፈልገው ነበር መሰለኝ። አሁን ደግሞ የህወሀት መሪዎች ተራ በተራ ካላንዳች ተከራካሪ...

View Article


በቦስተን ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረው የአዲስ ዓመት ዝግጅት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑ ሲገለጽ፤ በትግራይ ኮሚኒቲ...

“የኢትዮጵያ እንቁጣጣሽ በቦስተን የድጋፍ ማህበር፤ ከቦስተን ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር በየዓመቱ የኢትዮጵያን አዲስ አመት በጋራ እና በኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንደሚያከበሩት ይታወቃል። በ፪፻፱ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በተለይ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ሐዘን ምክንያት በዓሉን ሻማ በማብራት፤ የሕሊና ጸሎት በማደርግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦስተን ከተማ በትናንትናው ምሽት “ለወገን ጥሪ ከወገን ምላሽ”በሚል መርህ የተዘጋጀው ታላቅ የኢትዮጵያዊነት ምሽት እጅግ...

በቦስተን ከተማ በትናንትናው ምሽት “ለወገን ጥሪ ከወገን ምላሽ” በሚል መርህ በቦስተን ከተማ የሚገኙ አገር ወዳዶች የተጋጀው ታላቅ የኢትዮጵያዊነት ምሽት እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን የዝግጅት ክፍላችን በቦታው በመገኘት የሚቀጥለውን ዘገባ አጠናቅሯል። በቦስተን እና አካባቢዋ የሚገኙ...

View Article

በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው

• ባሕር ዳር፣ መራዊና ዳንግላ ከተሞች በጪስ ታፍነው ተኩስ ሲናጡ ውለዋል • ‹‹በአዴት ከተወለዱ በጤና እያለ አንድስ እንኳ እቤት የዋለ የለም›› የአዴት ሪፖርታዥ • ከወረታ ከተማ አቅራቢያ ጉማራ ላይ በገበሬውና በትግረው መከላከያ መካከል ከባድ ጦርነት ሲደርግ አድሯል • ቋሪት፣ አገው ምድር፣ ጋይንት፣ በለሳ፣...

View Article

ህወሃት በሕዝብ ላይ የደገሰው በዶ/ር ደብረጽዮን አንደበት ክንፉ አሰፋ

ባለፈው ሳምንት ጌታቸው ረዳ ከአልጃዚራ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ጋር ተጋፍጦ ነበር። አንድ ጥያቄ ቀረበለት።”በራሳችሁ የምትተማማኑ ከሆነ ለምን የተባበሩት መንግስታት ታዛቢዎች እንዳይገቡ ከለከላችሁ?” ምኒስቴር ጌታቸውም። “የተባበሩት መንግስታት አያስፈልገንም። እኛው ራሳችን ከህዝቡ ጋር እንነጋገራለን።” ሲል ነበር የድፍረት...

View Article


በአማራ ክልል በወያ አጋዚ ሰራዊት የተገደሉ ክፊል ሰማእታት ስም ዝርዝር

1. እድሜአለም ዘዉዱ እድሜ 27፣ ባህርዳር 2. ገረመዉ አበባዉ እድሜ 25፤ ባህርዳር 3. ተፈሪ ባዩ እድሜ 16 ፤ ባህርዳር 4. ሰለሞን አስቻለ እድሜ 25 ፤ ባህርዳር 5. ሙሉቀን ተፈራ እድሜ 27 ፤ ባህርዳር 6. አደራጀዉ ሃይሉ እድሜ 19 ፤ ባህርዳር 7. አስማማዉ በየነ እድሜ 22 ፤ ባህርዳር 8. ታዘበዉ ጫኔ...

View Article

ፈንጂ ነው ይቅርታ በአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ

ግለሰቦች ክደው ሕዝብን ሲበድሉ፤ አምባገነኖቹ ዕድሜ ያገኛሉ። እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ምንም ላልታጠቁ፤ በጉልበት በብረት ዛሬም ለሚጠቁ፤ በተለይ በዚህ ወቅት የሰላም እጃቸው፤ የአጋዚ ጥይት ገድሎ ለሚፈጃቸው፤ መድኃኒት ነው ፈንጂ ሕዝብን የበደሉ፤ አደባባይ ውጥተው “በድለናል” ካሉ። እናም እንደማዲንጎ በሕዝብ የተረታ፤...

View Article


እንዲህ ተፅፎ ነበር !! መስፍን ማሞ ተሰማ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የጎንደር ሱናሜ በተስፋሁን

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ይድረስ ለመላው ኢትዬጵያዊ ወገናችን ሁሉ! እነሆ ወሳኙ የፍልሚያና የትንቅንቁ ወቅት ላይ ደረስን!

በባእዳን እጆች ተደግፈው፤ በስልጣን ላይ የነበረውን የደርግን ድንቁርናና አልሰማባይነት የተፈጠረውን ክፍተት ተጠቅመው ላለፉት ሃያ አምስት የመከራ ዓመታት በመንበሩ ላይ ፊጥ ያሉት የባንዳ ልጆች በመዘዙት የበቀል ጅራፍ ያልተወጋና ጠባሳው የማይገኝበት የሃገር ልጅ ይኖራል ብሎ ማሰብ በእጅጉ የዋህነት ነው ኦሮሞው፤...

View Article

የት ናችሁ የትግራይ ልሂቃን? ከአንተነህ መርዕድ

በስማችሁ የተደራጀው ዘረኛና ዘራፊ ቡድን የንፁህ ኢትዮጵያን ልጆች ደም እንደጎርፍ ሲያፈስስ ምነው ድምፃችሁ ጠፋ? የኦጋዴኖች መጨፍጨፍና ሬሳቸው በሜዳ ላይ መጎተት፣ የጋምቤላዎች በጅምላ መታረድ፣ የኦሮሞዎችና የአማራዎች በጠራራ ፀሃይ በአነጣጥሮ ተኳሽ ትግርኛ ተናጋሪ አጋዚ በየሜዳው መደፋት እንዴት ህሊናችሁን...

View Article

እናት ሆይ! ጀርባሽን እሚዘነችሩትን እስከ መቼ እሹሩሩ ትያለሽ?በላይነህ አባተ

እናት ሆይ! የደራሲና የዘፋኝ መዋኛ ባህሩ፣ የድርሰትና የዘፈን መቅጃ ምንጩም ማህበረሰብና የማህበረሰቡ ባህል መሆኑን ልብሽ ይነግርሻል፡፡ ከማህበረሰቡ የባህል ባህር የወጣ ድርሰትና ዘፈን ከባህር እንደ ወጣ አሳ እድሜው አጭር መሆኑን ዛሬ ተነበው ነገ የማይደገሙት ድርሰቶች፣ ዛሬ ተደምጠው ነገ የማይደመጡት ዘፈኖች...

View Article
Browsing index pages (1809 articles)